በHamster ገንዘብ እናፍሳለን ብላችሁ ጀምራችሁ ቅስማችሁ ሲሰበር ኤርድሮፕ የሚባል አልሰራም ያላችሁ አልፈርድባችሁም! በግድ ስሩ ብዬም ማስገደድ አልፈልግም!
እኔ እንደዚ እየሰራሁ በ0 ሲሸኙኝ እንኳን አሁንም ተስፋ አለ ገንዘብ መስራት እንችላለን ብዬ የማምን ሰው ነኝ ደግሞም ትክክል ነኝ! ነገ ሌላ ቀን ነው! ስለዛ እሰራለሁ የምትሉ ብቻ እና ለመስራት ዝግጁ የሆናችሁ ከስር Vote አድርጉ!👇👇 Please መስራት የምትፈልጉ ብቻ!!!