UPCOMING GIVEAWAY......
ባለፈው በነገራቹኝ መሰረት የካፒታል እጥረት አለብኝ ያላቹኝ ልጆች Next Week Funding Challenge GIVEAWAY ለመስጠት አስቤያለሁ🙏
- ከዚሁ ጋር በተያየዘ Old Telegram Group ያላቹ ልጆች
@DagemOSP በዚህ Username ብቻ በማናገር መሸጥ ትችላላችሁ👍
ለዚህም እኔ 100% ሐላፊነቱን የምወስድ ይሆናል ‼️‼️
- ነገ እንዲሁም ከነገ ወዲያ ማርኬት ጥሩ የሚባል Expectation ላያሳይ ስለሚችል ከወዲሁ ይህንን ሳምንት አርፋችሁ ከሰኞ ጀምሮ Trade እንድታደርጉ ምክሬን እየለገስኩ መልካም የዕረፍት ጊዜ ለሁላችሁም ተመኘሁ🙏