THE GOAT LM10 🐐


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


በዚህ ቻናል ስለ አለም ዋንጫው እና የ8 ጊዜ የባላንዶር አሸናፊ ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ የሚወራበት የሚተነተንበት ተወዳጅ ቻናል ነው ! 🫶
ለማንኛውም ማስታወቂያ - @Hafiz_Go and @Moonlight_drip
Buy ads: https://telega.io/c/The_Goat_Lm10

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
በአንድ ወቅት የ ቱርኩ ፌነርባቺ ደጋፊዎች

የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10


ለገና በዓል ካንድ ሰዉ ጋ እራት እንድትመገብ ብትጠየቅ ማንን ትመርጣለህ ?

ፓልመር 🗣 ሜሲ !! ምክንያቱም እሱ የምንጊዜም ምርጡ እግር ኳስ ተጫዋች ነዉ ።

የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10


🥺

የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10


🥳🥳🥳በጣልያን ሀገር ነፃ የትምህርት እድል!!! ፈጥነው ይመዝገቡ እንዳያመልጥዎ‼️‼️‼️

ከእናንተ የሚጠበቀው

👉12ተኛ ክፍል ማጠናቀቅ ወይም ድግሪ
👉በመንግስት ሙሉ እውቅና ያለን ሲሆን
  
👉የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

👉እንዳስፈላጊነቱ በት/ት ተቋማትና   የፕሮግራም ምርጫዎች ላይ በመመስረት ጥናት ማድረግ
👉ሊያመለክቱበት ስለመረጡት የትምህርት ተቋም፡ሃገርንና የፕሮሰስ ሂደት ተጨባጭ መረጃን መስጠት/ማማከር
👉ለመደበኛ የትምህርት ምዝገባ የማመልከትንና የማመልከቻውን ሁኔታ ተከታትሎ የማሳወቅ፣ university/college application and follow up
👉የግል መግለጫና ሌሎች ደብዳቤዎችን እንዳስፈላጊነቱ ማዘጋጀት (Perononal Essay or motivation letters preparation)
👉ለቪዛ ቃለ ምልልስ ዝግጅት መስጠት

‼️‼️‼️በመንግስት ሙሉ እውቅና እና ህጋዊነቱ የተረጋገጠ ተቋም

🇮🇹🇮🇹🇮🇹🇮🇹ይህ ታላቅ እድል እንዳያመልጣቹ

ለበለጠ መረጃ: 0915484040
Telegram: @MaYa_consultancy

Join our channel for more updates and informations. 👇👇👇

👉👉👉https://t.me/MaYaConsultancy


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10

3.8k 0 8 15 150

ዴፒካ 🗣
አለም ዋንጫን ስታድየም ገብቼ ያየሁት ሜሲን ለማየት ነዉ ።

የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10


ስለ ሜሲ ስዋሬዝ አልባና ቡስኬት ምን ትላለህ ?

ሊዉስ ካምፓና የቀድሞ የሚያሚ ተጫዋች 🗣 ጆርዲ በነገሮች ሁሉ የሚቀልድና የሚያዝናና ነዉ ።
ቡስኬት ደሞ ለሁሉም ሰዉ እንደ አባት ነዉ ሁሉሜ ልክ እንደ ትልቅ ሰዉ በሳል ነዉ ። ሉዉሲ እዚም እዛም የሚቀልድ ና ከሁሉ ጋ የሚግባባ ሲሆን ሜሲ ግን ፀጥተኛ ና ሚስጥራዊ ሰዉ ነዉ ግን ሜዳ ዉስጥም ሆነ ከ ሜዳ ዉጭ እዉነተኛ መሪ ነዉ ።


የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10


አሪፍ ገንዘብ ቢቀርብላቹ ሜሲን ለሌላ ክለቡ ትለቁታላቹ ?

ቤካም 🗣 ሜሲን የያዘ ክለብ በየ ሰከንዱ በቂ ገንዘብ ያገኛል ስለዚ እሱን መልቀቅ አንችልም ።

የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ህንዶች እኮ ሊዮን ሲወዱት ያለ ልክ ነዉ

የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10


Online ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት ምን ልስራ ብላቹ ብትጠይቁ በጣም ብዙ ምርጫዎች አሉ።

ትርፋማ ሊያደርገኝ የሚችለው የትኛው Skill ነው?
የት ሄጄ ልማረው እችላለው?
በአጭር ጊዜስ ወደ ስራ ለመግባት እና ገንዘብ ለመስራት ምንድን ነው ማድረግ ያለብኝ?

እነዚህን ጥያቄዎቻቹን ለመመለስ የፊታችን ታህሳስ 16, 18 እና 20 ነጻ Online Webinar አዘጋጅቼላቹሃለው!

በዚህ Webinar የራሴን ልምድ እንዲሁም በዙሪያየ ያሉ ስኬታማ ሰዎችን ልምድ አምጥቼ እያንዳንዱን ነገር ብትንትን እያደረግን እንመለከታለን

ለመሳተፍ ከእናንተ የሚጠበቀው ኢንቴርኔት እና ስልክ ወይም ላፕቶብ በቂ ነው።
ታህሳስ 16, 18 እና 20, ከምሽቱ 2፡00ሰዓት


Goat Christmas ⛄ 🎄

Merry Christmas every one 🎄

የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10


ሰሞኑን ሜሲ ወደ ማንችስተር ሲቲ ሊዘዋወር ይችላል ተብሎ የሚወራው ወሬ እውነት ወይ ብላችሁ ለምጠይቁ የቻናላችን ቤተሰቦች ይሄ መረጃ ዝም ብሎ ኢንተርኔት ለማድመቂያ የተፈጠረው ከእውነት የራቀ የማይመስል ወሬ ነው ፤ ሜሲ በኢንተር ማያሚ ቀሪ የአንድ አመት ኮንትራት አለው እሱንም ደግሞ ለተጨማሪ አመታት ለማራዘም ደግሞ ንግግር ላይ ነው ።

ከዚህ በኃላ ወደ ማንችስተር ሲቲ ብቻ ሳይሆን ከኢንተር ማያሚ ራሱ የሚለቅበት ዕድል almost 0% ነው ማለት ይችላል ፤ ይህ ማለት ሊዮ ሜሲ የእግር ኳስ ህይወቱን በዚሁ ኢንተር ማያሚ የሚጨርስበት ዕድል በጣም ሰፊ ነው ፤ ወደ ማንችስተር ሲቲ ፣ ኒዌልስ ኦልድ ቦይስና ባርሴሎና ይዘዋወራል ተብለው የሚወሩ ወሬዎች ከእውነት የራቁ ወሬዎች እንደሆኑ በዚህ አጋጣሚ እንድታውቁት ነው።

የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10


This is real comeback 😭🔥

የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10


New haircut 🔥

የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10


  ኢቲቪ የአዲሱን የውድድር ዘመን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ


🥳🥳🥳በጣልያን ሀገር ነፃ የትምህርት እድል!!! ፈጥነው ይመዝገቡ እንዳያመልጥዎ‼️‼️‼️

ከእናንተ የሚጠበቀው

👉12ተኛ ክፍል ማጠናቀቅ ወይም ድግሪ
👉በመንግስት ሙሉ እውቅና ያለን ሲሆን
  
👉የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

👉እንዳስፈላጊነቱ በት/ት ተቋማትና   የፕሮግራም ምርጫዎች ላይ በመመስረት ጥናት ማድረግ
👉ሊያመለክቱበት ስለመረጡት የትምህርት ተቋም፡ሃገርንና የፕሮሰስ ሂደት ተጨባጭ መረጃን መስጠት/ማማከር
👉ለመደበኛ የትምህርት ምዝገባ የማመልከትንና የማመልከቻውን ሁኔታ ተከታትሎ የማሳወቅ፣ university/college application and follow up
👉የግል መግለጫና ሌሎች ደብዳቤዎችን እንዳስፈላጊነቱ ማዘጋጀት (Perononal Essay or motivation letters preparation)
👉ለቪዛ ቃለ ምልልስ ዝግጅት መስጠት

‼️‼️‼️በመንግስት ሙሉ እውቅና እና ህጋዊነቱ የተረጋገጠ ተቋም

🇮🇹🇮🇹🇮🇹🇮🇹ይህ ታላቅ እድል እንዳያመልጣቹ

ለበለጠ መረጃ: 0915484040
Telegram: @MaYa_consultancy

Join our channel for more updates and informations. 👇👇👇

👉👉👉https://t.me/MaYaConsultancy


"ማነው ነው ሜሲ ከኔ ይበልጣል ያለው " እንደዛ ነው ያልከው 🤔😂


የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10

4.3k 0 9 30 229

የ ራፋይል ናዳል ሙዝየም ዉስጥ

የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10


የሚሸጥ Playstation አሎት?

Playstation 3,4,5 እንገዛለን 🎮

👇ከታች ባሉት አድራሾች ያግኙን

📞 0707610074
📩 @nitro_44

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.