Dilla Hiking Photo📸 dan repost
ውድ ቤተሰቦቻችን በቅዳሜ የወንዶ ገነት ቆይታችን ላይ ለነበረን ውጤታማ ቆይታ ያለናንተ አብሮነት አይታሰብምና አምናችሁን አብራችሁን ስለነበራችሁ እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናለን።አብዛኞቻችሁ ደስተኞች እንደሆናችሁ በስልክም በአካልም ስለነገራችሁን ደስታችሁ ደስታችን እንደሆነ ለመግለፅ እንወዳለን።ስለአስተያየታችሁ እያመሰገንን በቅርቡ በተለየ ቦታና በተለየ አቀራረብ እናንተን ውድ ቤተሰቦቻችንን ለማስደሰት የምንመለስ ይሆናል።
ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን።
#Dillahiking
@Dilla_hiking_group~Group
@Dilla_hiking ~Channel
@Dilla_hiking_photo~Moments 📸
ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን።
#Dillahiking
@Dilla_hiking_group~Group
@Dilla_hiking ~Channel
@Dilla_hiking_photo~Moments 📸