Ministry Of Education


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Ta’lim


📚ይህ ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስትር የተማሪዎች መረጃ ማቀበያ ገፅ ነው
🔵ከ1-12 መፅሃፍት ለማግኘት: @STBookbot
🔴ለFreshman : @Freshman_Robot
«Buy Ads» @MoeAds_bot or https://telega.io/c/Tmhrt_minister

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


Dictionary of physics @Tmhrt_Minister.pdf
708.4Kb
📚Dictionary of physics

📘Physics ላይ የማታውቁት ትርጉም ሊኖር አይገባም ብለን 1000+ የ physics ቃላቶች ፣ እስከነ ማብራሪያቸው😊። ሁላችሁም ተጠቀሙት ትወዱታላችሁ👌


ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister


#Ads

🚀 FREE ACCESS ALERT! 🚀

Vote for GlobeDock Academy in the People’s Choice Award and get 3 MONTHS of FREE ACCESS to your grade on GlobeDock Academy App📲! 🎉📚

How to claim:

1️⃣ Vote for us (it takes seconds!).
2️⃣ Screenshot your vote with the number visible.
3️⃣ DM us the screenshot on Telegram (@globedock_academy).

🎁 100 students who vote will be selected and receive
FREE 3-MONTH ACCESS to their grade!

The lucky winners will be announced after the voting is complete. 🌟🔥

👉 Vote now 👉 https://vote.grvsummit.com

Let’s make education accessible for all.
Vote now for a chance to be one of the 100 lucky students! 🎓


#Ads

🤩በሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ ለትምህርት በመትጋት ከፍተኛ ተፅዕኖ እየፈጠረ ያለውን GlobeDock Academyን በመምረጥ በዚህ ትልቅ እንቅስቃሴ ላይ አሻራችሁን አሳርፉ።🇪🇹

የእናንተ ድምፅ ለውጥ ይፈጥራል!

Vote here👇🏼
https://vote.grvsummit.com/


ቀለሜ dan repost
📱Win your Freshman exams with Qeleme Exams mobile application

🏆 Practice Mode: Practice exams with
✅Chapter-based
✅Selective questions
✅Detailed explanations in Amharic & English. ✅

🏆 Test Mode: Where you can:
✅ Select the Course
✅ Choose Specific Chapters
✅ Set the Number of Questions
✅ Adjust Your Time Limit
✅ Take the Test & Check Your Score
✅ Review Your Mistakes and enjoy fresh, random questions each time! 🎉


🏆Learn. Practice. Win.

🔍 Download Qeleme Exams now! 👇🏾
V1.2.0: https://t.me/keleme_2013/15165

👨🏾‍💻 Need help? Contact the admin:
https://t.me/QelemeExamsAdmin


ሀገር አቀፍ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና ዛሬ ይጠናቀቃል።

ፈተናው 5ኛ ቀኑ ላይ የሚገኝ ሲሆን፤ በዛሬው የጠዋት 2:30 መርሐግብር የነርሲንግ ፈተና ተሰጥቷል።

በጁምዓ ምክንያት ጠዋት 5፡30 የሚጀመረው የመውጫ ፈተና ወደ 7፡30 እንዲሁም ከሰዓት 8፡30 የሚጀመረው ፈተና ወደ 10፡30 ተቀይሯል።

የመውጫ ፈተና መጠናቀቅን ተከትሎ በሚኖሩ ቀጣይ ቀናት ውጤት እንደሚገለፅ ይጠበቃል።

በሌላ በኩል በመምህርነት ሙያ ከዲፕሎማ ወደ መጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ደረጃ ማሻሻያ ስልጠና በክረምት መርሐግብር ሲከታታሉ የቆዩ #መምህራን የመውጫ ምዘና ነገ ቅዳሜ የካቲት 1/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል።


ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister


ትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተናን (Exit Exam) ነገ ማለትም ከ5:30-8:00 ለመስጠት ያወጣውን ፕሮግራም መቀየሩ ተገለፀ‼️


ትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተናን (Exit Exam) ነገ ማለትም ከ5:30-8:00 ለመስጠት ያወጣውን ፕሮግራም የሰአት ለውጥ በማድረግ ወደ ከሰዓት በኋላ የቀየረ መሆኑ ታውቋል።

⚡️ተፈታኞች ዩንቨርሲቲዎቻቹህ እያወጡት ያለውን የተስተካከለ የፈተና ፕሮግራም (የሰዓት ለውጥ) አረጋግጡ።

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister


ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም ለአቅም ለማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) የተመደቡለትን ተማሪዎች በመቀበል ላይ ይገኛል።

ዩኒቨርሲቲው የሪሚዲያል ተማሪዎች ጥር 28 እና 29/2017 ዓ.ም ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ ማስተላለፉ ይታወቃል።

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister


የጤና ተመራቂዎች የሙያ ብቃት ምዘና (COC) መቼ ይሰጣል?

ከትናንት ጥር 26/2017 ዓ.ም ጀምሮ የጤና ተማሪዎችን ጨምሮ የቅድመ-ምረቃ ዕጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና እየተሰጠ ይገኛል።

የሙያ ብቃት ምዘና (COC) ለመውሰድ እየጠበቁ የሚገኙ የጤና ተመራቂዎች (ምዘናውን በድጋሜ የሚወስዱትን ጨምሮ) ምዘናው መቼ እንደሚሰጥ ቲክቫህን ጠይቀዋል።

በጉዳዩ ዙሪያ ጤና ሚኒስቴርን የጠየቅን ሲሆን፤ በትምህርት ሚኒስቴር እየተሰጠ የሚገኘው የመውጫ ፈተና መጠናቀቅና ውጤት መገለፅን ተከትሎ COC የሚወስዱ አመልካቾች (ድጋሜ ተፈታኞችን ጨምሮ) ምዝገባ እንደሚደረግ ከሚኒስቴሩ አረጋግጠናል።

የCOC ምዘናውን በየካቲት ወር መጨረሻ ወይም በመጋቢት ወር የመጀመሪያ ሳምንት ለመስጠት በጊዚያዊነት መታቀዱን ከሚኒስቴሩ ሰምተናል።

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister


@Tmhrt_Minister History grade 12 unit 4.pdf
1.1Mb
📚History grade 12 unit 4

🔘Short Note

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister

9.6k 0 27 11 11

@Tmhrt_Minister 500 English questions for grade 11.pdf
585.8Kb
📚500 English questions for grade 11

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister


የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሜስተር ሞዴል ፈተናዎች

📚የ6ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና

📚የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና 👇

የኦሮሚያ ክልል

የአዲስ አበባ አቃቂ ክ/ከተማ

እነዚህንና ሌሎች ፈተናዎችን ኖቶችን ለማዉረድ ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👇
🔘 Join : https://t.me/Moe_Library


የ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ዕጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና መሠጠት ጀምሯል።

ፈተናው ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥር 30/2017 ዓ.ም ድረስ ለአምስት ተከታታይ ቀናት ይሰጣል።

ተፈታኞች በዛሬው መርሐግብር የአካውንቲንግ እና የአካውንቲንግና ፋይናንስ ትምህርት ፈተና በመውሰድ ላይ ይገኛሉ።

ፈተናውን በድጋሚ የሚወስዱትን ጨምሮ በጠቅላላው 176 ሺህ ተማሪዎች የመውጫ ፈተናውን እንደሚወስዱ ይጠበቃል ሲል ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል።

ምስል፦ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister


#EXITEXAM #Note

ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ ተግባራዊ ማድረግ ከጀመራቸው ስራዎች አንዱ የሆነ የተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ከጥር 26 ቀን 2017 ዓ/ም ጀምሮ ይሰጣል።

⚡️በፈተና ወቅት ከተፈታኝ ተማሪዎች ምን ይጠበቃል ?


👉🏾 ተፈታኞች ወደ መፈተኛ ክፍል ሲመጡ ማንኛውም አይነት ስልክ፣ ስማርት ሰዓት ፣ ታብሌት ፣ ላፕቶፕና ... ወዘተ ተመሳሳይ ኤክትሮኒክ ቁሳቁስ መያዝ በፍፁም የተከለከለ ነው።  (ይዞ የተገኘ ፈተናው /ውጤቱ ተሰርዞበት በቀጣይ ጊዜ እንዲቀመጥ ይደርጋል)

👉🏾 ፈተና ከመጀመሩ ከ30 ደቂቃ በፊት መፈተኛ ክፍል መገኘት አለባቸው ይህም ማለት ከጥዋቱ 2፡00 በፊት ፤ ከሰዓት ደግሞ ከ8፡00 በፊት ተፈታኞች መገኘት አለባቸው።

👉🏾 ተፈታኞች ለፈተና ሲመጡ ID መያዝ ያለባቸው ሲሆን User Name እና Password lower-case and upper-case ፊደላትን ለይተው በጥንቃቄ መያዝ አለባቸው።

👉🏾 ተፈታኞች ፈተና ከተጀመረ በኃላ ከ30 ደቂቃ በፊት ከፈተናው ክፍል መውጣት የለባቸውም።

👉🏾 ተፈታኞች ፤ ፈተናውን የሚያስፈትኑ መምህራን በሚያሳዩት ቦታ ብቻ መቀመጥ አለባቸው።

👉🏾 ሁሉም ተፈታኝ እንዲቀመጥ የተመደበበት የራሱ ኮምፒውተር ላይ ብቻ ተቀምጦ መክፈትና መጠቀም አለበት።

👉🏾 በፈተና ክፍል ውስጥ መነጋገር እና ከቦታ ቦታ መዘዋወር በፍፁም የተከለከለ ነው። እንዲሁም ማንኛውም ተፈታኝ ከጎኑ ያለውን ተማሪ ኮምፒውተር በፍፁም ማየት የለበትም።

👉🏾 ምንም ዓይነት ወረቀት ወደ መፈተኛ ክፍል ይዞ መምጣት አይቻልም።

👉🏾 ተፈታኞች በምንም ሁኔታ መኮርጅም ሆነ ማስኮርጅ ተግባር ላይ ቢሳተፉ እርምጃ ይወሰድባቸዋል።

👉🏾 ሁሉም ተፈታኞሽ ለፈታኝ መምህራንና ለአስተባባሪዎች  መታዘዝ ያለባቸው ሲሆን የፈተናው ደንብ እና ስርዓት ተገዢ መሆን ይጠበቅባቸዋል።

👉🏾 በድጋሚ ተፈታኞች የፈተና መግቢያ ትኬት (Exit Exam Entry Ticket) መያዝ ይጠበቅባቸዋል።

NB.  ሁሉም ተፈታኞች ወደ መፈኛ ክፍል ተፈትሸው እንዲገቡ የሚደረግ ሲሆን ማንኛውም ተፈታኝ ከፀጥታ ኃይሉ ጋር በፍተሻ ወቅት ይሁን ሥርዓት ለማስያዝ በሚደረግ እንቅስቃሴ እንቅፋት ሆኖ ከተገኘ ከመፈተኛ አከባቢ እንዲገለል ተደርጎ በቀጣዩ የመውጫ ፈተና መስጫ ወቅት እንዲቀመጥ ይፈቀድለታል።

⚡️ከፈታኝ መምህራን የሚጠበቅ

👉🏾 የተፈታኝ ተማሪዎችን ID በአግባቡ በማረጋገጥ ወደ ክፍል እንዲገቡ ማደረግ ይጠበቅባቸዋል።

👉🏾 ተፈታኝ ተማሪዎችን በሥም ዝርዝራቸው መሠረት ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

👉🏾 ፈታኝ መምራህን የተማሪዎችን አቴንዳንሰ ይወስዳሉ ፤ ተማሪዎችን ፊርማ ያስፈርማሉ።

👉🏾 በፈተና ክፍል ውስጥ ደምጽ እንዳይሰማ፣ ተማሪዎች ከቦታ ቦታ እንዳይዘዋወሩ ተገቢውን ቁጥጥር ማድረግ አለባቸው።

👉🏾 የፈተናው አጠቃለይ ሂደት በትኩረት መከታተል አለባቸው።

👉🏾 በህመም ምክንያት ተማሪዎች ከክፍል መውጣት ቢፈልጉ ከሱፐርቨዘር ጋር በመነጋገር አስፈላጊውን እርዳታ ያደርጋሉ።

👉🏾 ተማሪዎች በጎናቸው ያለውን ሌላ ኮምፒውተር እንዳይመለከቱ መቆጣጠር አለባቸው።

👉🏾 ተማሪዎች ፈተናው ከተጀመረ ከ30 ደቂቃ በፊት እንዳይወጡ መቆጣጠር ይጠበቅባቸዋል።

👉🏾 ሲኮርጂ ወይንም ሲያስኮርጅ የተገኘ ተማሪ ከመፈተኛ ክፍል እንዲወጣ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።

👉🏾 ፈተናው ከጀመረ 15 ደቂቃ በኃላ የሚመጣ ተማሪ እንዲገባ ማድረግ የላባቸውም።

👉🏾 የፈተና አፈጻጸም ሪፖርት ለሱፐርቨዘር ማቅረብ

🍀 መልካም ፈተና 🍀

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister


#Notice

Wallaga_University, Mid-Year (2017 Academic Year) National Exit Exam Schedule

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister


Exit Exam Schedule - Full ጥር 2017 ዓ.ም.xls
201.0Kb
#ExitExamSchedule

ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ይታወቃል፡፡

የፈተናው ሙሉ መርሐግብር (የሚሰጡ ፈተናዎች ዝርዝር፣ የፈተና ቀንና ሰዓት፣ የመፈተኛ ማዕከላት እንዲሁም የተፈታኞች ዝርዝር) ከላይ ተያይዟል፡፡

እሑድ የካቲት 2/2017 ዓ.ም ጠዋት የኢኮኖሚክስ ትምህርት የመውጫ ፈተና በአምቦ እና በወለጋ ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚሰጥም መርሐግብሩ ያሳያል፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister


Maths - Oromia 2017 1st semester model.pdf
170.3Kb
Physics - Oromia 2017 1st semester model.pdf
883.9Kb
የኦሮሚያ ክልል የ2017ዓም 1ኛ ሴሚስተር ሞዴል ፈተና

የአዲስ አበባ ከተማ የአቃቂ ክ/ከተማ የ2017ዓም 1ኛ ሴሚስተር ሞዴል ፈተና ለማግኘት 👉 Click 👈

ትምህርት ሚኒስቴር

📚ጥያቄዎችንና የመማሪያ መፅሐፍት ለማግኘት Join : @Moe_Library

16 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.