የዛሬዋ ኢትዮጵያ ዋናው ችግሯና የመከራዎቿ ምንጭ: አብይና የዘር-አጥፊዎች ስብስብ የሆነው ብልጥግና ነው:: በጠመንጃም: በውሸት ምርጫም: በአስመሳይ የምክክር ኮሚሽን" ድጋፍም: ሆነ በተቀሸበ ሕገ-መንግሥት አብይን ማስቀጠል: የመከራን ዘመን ከማራዘም: ለብልጥግና ለራሷም ራስ-ምታቷን ከመጨመር: ያለፈ ፋይዳ ኣይኖረውም::
ከታገልክ: አብይንና ቡድኑን ለማስወገድ ታገል:: ካልቻልክ ወይም ካልፈለግህ: ሁሉን ትተህ ተቀመጥ::
አሁን: ፅዋው ሞልቷል:: ጊዜው መጥቷል:: አብይን "መሸኘት" ጊዜው ኣሁንነው::
ለሕዝቦቻችን ሁሉ እፎይታን የመሻት: ብሎም የማብሰር: ወቅት መጥቶልናል::
The time has come, and the time is now!
#Abiy_must_go!