ካነበብኩት😇
የወርቅ መንገድ👣
መፅሀፍ ቅዱስ ክርስቲያን በሞት ጥላ መካከል አያልፍም አይልም: ነገር ግን "በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔጋር ነህና ክፉን አልፈራም" (መዝ 23:4) ይላል እንጂ። ይህ መንገድ ፣ ለባለራዕይዮች የእምነት ፤ የትምህርት ፤ የመዝሙር መንገድ ነው። የእግዚአብሔር መንገድ በአንድ ጊዜ አንድ እርምጃ፤ በአንድ ጊዜ አንድ ቀን ነው። ጥያቄው በዚህ መንገድ ውስጥ ምን እና ማን አለ ነው ። ለመለኮታዊ አናጺ፣ ምድረበዳው ፤ ጨለማው፤ ብቸኝነቱ፤ ጥሩ የስራ ቦታው ነው ።
እኛ ክርስቲያኖች በዚህ መንገድ ፤ ተሰርተን ስናበቃ አይኖቻችን የከበረን ነገር የሚያዩበት ፤ የምንከብርበት ፤ የምንማርበት፤ ልዩነት የምንፈጥርበት፤ የምንሰማበት፤ ከሀይል ወደ ሀይል ከክብር ወደ ክብር የምንለወጥበት ይሆንልናል።
Join Our channel⭐
🔥@Urim7🔥