የዝማሬ ምንጭ እንደሚፈልቅለት የሚነገርለት ብዙዎቻችን በድንቅ ዝማሬዎቹ የተባረክንባቸው በ #5 የዝማሬ አልበሞች የባረከን ለምሳሌ፦ ፋሲካዬ፣መጽናኛዬ፣አልደርቅም፣ስንት መስከረም፣ሸሽገኝ፣ብቻዬን አይደለሁም፣ሙላኝ ተቆጣጠረኝ እና ብዙ ብዙ በጣም ተወዳጅ የሆኑ ዝማሬዎችን ያደረሰን ዘማሪ ፓ/ር እንዳለ ወ/ጊዎሪጊስ እንዲህ ነው በተሰኘ አዲስ ቁጥር #6 ,23 track ያሉት አልበም ይዞልን መቷል ዝማሪው በራሱ የዩቲዩብ ቻናል ተለቋል ከስር ሊንኩን ስላስቀመጥን ገብታችሁ እንድታደምጡ እና እንድትባረኩባቸው ጋብዘናችኋል።
https://youtube.com/@pastorendalewoldegiorgismi8191?si=ZSy_NqKZc04nei1T
https://youtube.com/@pastorendalewoldegiorgismi8191?si=ZSy_NqKZc04nei1T