የኛ ቀልዶች ||™😁


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏
° የተመረጡ ቀልዶች እንደወረዱ ያገኛሉ°🤩
Owner ፦ @Wolde_28

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


🔵 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ  🤑

🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ 👇




#Just For Fun "ባሌ ማታ ማታ በእንቅልፍ ልቡ እያወራ #እየጮኸ ነዉ የሚያድረዉ።
.
.
.
.



ምን ባደርግ ይሻላል?" ብላ ዶክተሩጋ ብትሄድ ዶክተርዬ ምን ቢላት ጥሩ ነዉ

"ቀን ቀን #እንዲያወራ እድሉን ስጪዉ ይለቀዋል "


list day ሳጠብቁ በየሳምንቱ እስከ200$ መስራት ትችላለህ የተረጋገጠ ቶሎ ሚከፍል Airdrop ነው Lucy gems ቀጣይ ሳምንት ከኛ ቻናል Top 5 ሚገባ ካለ በግሌ ትልቅ ሽልማት እሸልማለሁ። በጭራሽ ሊያልፋቹ አይገባም

ለመጀመር ⬇️⬇️

https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=HQUh1yzz93RxmD1ia1ZQJieWyayc6ghAQbN4j22GhmmDD


Paws ኤርድሮፕ ላይ claim ማድረግ የቻሉ አጠቃላይ 10 ሚልየን ተጠቃሚዎች ብቻ የኤርድሮፑ ተካፋይ ይሆናሉ ። በተያያዘ ዜና በቅርቡ የተለያዩ ኤክስቼንጆች paws ኤርድሮፕን ሊስት እንደሚያደርጉ ይፋ ያደርጋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነግሯል ።

Paws ኤርድሮፕ ባይናንስ ላይ ሊስት እንደሚደረግ ምንም ጥርጥር የለውም 🙂 በቅርቡ.........

በደንብ ለሰራ የተሻለ ገንዘብ ያገኛል ወጥራችሁ ስሩ🔥🔥

ለመጀመር 👉👉👉

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=2LwFNXsN
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=2LwFNXsN


#ታማሚ :- ዶ/ር አሁን ተናግሬ ወድያውኑ እየረሳሁት ተቸገርኩ ምን ላድርግ?
:
#ዶክተር :-መቼ ጀመረህ?
:
:
:
#ታማሚ : ምኑ? 😳😳😂😂😂

Reaction የታለ fam🙈🙌


⅞ Physics አስተማሪ የጠመደው ክፍል ላይ ፈተና ሲፈትን.......👨‍🏫

🛻 አንድ መኪና በ 5 m/s ሄዶ በ 10 m/s ቢመለስ የሹፌሩ ስም ማነው.....❓❓❓


😂😂


የ ቀልድ መንደር dan repost
የዘንድሮ ፖሊስ ...🙄

ፖሊስ: ተበተኑ!


እኛ: ኧረ ታክሲ እየጠበቅን ነው

ፖሊስ: እኮ አንድ ሰው ይበቃል ሌሎቻቹ ተበተኑ


      


ፋዘር:- ትሰማለህ ፈተና ከወደቅክ #አታውቀኝም #አላውቅህም

Me :-እሺ

ከፍተና በኋላ

ፋዘር:- እሺ ፈተና እንዴት ነበር?

Me :- ማነህ ደሞ አንተ
😅😂😂


🏢ፍርድ ቤት ችሎት እየተካሄደ ሰዎች በመሀል ሲያወሩ🗣

👨‍⚖
#ዳኛ -- ፀጥታ ይከበር😡 ካሁን በሁዋላ አንዲት
ድምፅ ያሰማ ይባረራል።❗️
.
.😇
#ተከሳሽ🙇‍♂ --- "ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ"😂

like አይቆጥርም ቤተሰብ
😂


ብዙ ወንዶች ቆሞ ቀር ... ብዙ ሴቶች ደግሞ ቆሞ ጠባቂ የሆኑት በነኚህ 15 #ምክንያችቶ ነው ይላሉ. #ጋሽ_ሙጋቤ🤔

1. ቆንጆ ከሆነች 👉 አስተሳሰቧ ዜሮ ይሆናል።
2. አስተዋይ ከሆነች 👉 ኮስታራ ትሆናለች።
3. ሀብታም ከሆነች 👉 አታከብርህም።
4. ጠንካራ ሰራተኛ ከሆነች 👉 ለአንተ ግዜ የላትም።
5. ኮስታራ ከሆነች 👉 መስፈርቷ ይበዛል።
6. የዋህ ከሆነች 👉 ልቧ በሆነ ወንድ ተጎድቷል።
7. ኃላፊነት የሚሰማት ከሆነ 👉 ለፍቅር ደንታ የላትም።
8. በጣም የተማረች ከሆነ 👉 ሁሌ ትክክል ነኝ ትልሃለች።
9. ካልተማረች ስታርማት 👉 ታኮርፉለች ወይም ትቆጣለች።
10. ብልጥ ከሆነች 👉 በባዶ ሜዳ ሁሉ ትዋሻለች።
11. በጣም ጨዋ ከሆነች 👉 ሰነፍ ትሆንብሃለች።
12. ፉንጋ ከሆነች 👉 ምግብ ላይ ቅመም ታበዛለች።
13. ነጋዴ ከሆነች 👉 ባል ትሆንብሃለች።
14. የቤት ልጅ ከሆነች 👉 ከወጣች አትመለስም።
15. አራዳ ከሆች 👉 ትወሰልትብሃለች።
ይላሉ።
.
.

#ምን ታስባላችሁ


ማታ ስክር ብሎ ሚስቱ ላይ ሠራተኛዋን ለምን አባረርሻት ብሎ ሲጮህ ስራ አትችልማ ትለዋለች...

•• ስራዋን የማቀው እኔ ነኝ አንቺ ••


መላ ጠሮብኝ ሲሚንቶ ተጠግርሬ በቴሌግራም ላይ ሀብታም ነኝ ብዬ የተዋወኳት ልጅ ስታየኝ...
.
ምን ታፈጫለሽ ለአረጋውያን ቤት ማሰርያ እየረዳሁነው😳😳


#እሷ:- ሚስትና ልጆች እንዳሉህ ለምን አልነገርከኝም

#እሱ:- አይናፋር ነኝ ማሬ😔😔😔


🎅በቻናላችን ለምትገኙ በሙሉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፣ አደረሰን

🎄በዓሉን የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ፣  የተጣላን ሰዎች  እርቅ የምናወርድበት እና የሰላም  ያድርልግን ።

       
😎🎄መልካም ገና🎄😎


#zoo

✅|| zoo January 8 ከቀኑ 9 ሰዓት የሚለቀቅ እና ለ3 ሰዓታት የሚቆይ ሌላ አዲስ የሚገዛ ስጦታ ይለቀቃል። ከወትሮው በተለየ የተሻለ profit per hour እንዳለውም ገልጿል። ከወዲሁ feed አጠራቅሙ።

✅|| በነገራችን ላይ zoo ኤርድሮፕ የሚሰሩ ከ14 ሚልዮን በላይ ደርሷል።

ለመጀመር

http://t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref7085124108


የ high school ተማሪ እየጀነጀንክ ወሬ ሲጠፋብህ..


#የዜግነት_ክብር_ልበልልሽ...? 😂


ብዙ ግዜ ከስራ ቀርቶ አለቃዉ መሮት ለምንድነው ስራቦታ የማላይህ ሲለው
.
   
#ብዙ እዩኝ እዩኝ አልወድም😊😊


#zoo

✅|| ማይኒንግ ሊጠናቀቅ 34 ቀናት ብቻ ይቀራሉ።

ብዙ ሰዎች zoo ስትጫወቱ እንስሳት ለመግዛት ትሽቀዳደማላችሁ። ነገር ግን ሁሉም ነገር ማድረግ ያለባችሁ አስባችሁ እና የቱ ያዋጣል ብላችሁ መሆን አለበት።

በምሳሌ ላስረዳችሁ አንድ ሰው አንበሳ ቢገዛ ይሻላል ወይስ ሌሎች level ቢያሳድግ ይሻላል? የዚህኛው መልሱ ቀላል ነው level ማሳደግ ነው ያለበት ምክንያቱም አንድ አንበሳ ለመግዛት 2.99 ሚልዮን feed ያስፈልጋል። ነገር ግን የምናገኘው profit per hour 100,000 ነው። ነገር ግን level ብናሳድግ በ1.5 ሚልዮን feed ብቻ ወደ 150,000 profit per hour እናገኛለን። ስለዚ ማስቀደም ያለባችሁ አስቀድሙ። Be smart.

video እንዲሰራ ከፈለጋችሁም አሳውቁን።

ያልጀመራችሁ ካላችሁ ጀምሩ።
👇👇👇👇👇👇👇👇

http://t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref7085124108


#እኛ_ማለትኮ ለማንም እንዳትናገር ብለው የነገሩንን ሚስጥር ለማንም እንዳትናገር እያልን ለ100 ሰው የምንናገር #ሚስጥር_ጠባቂ ህዝብ ነን 😜😂🥰

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.