ሰበር ዜና 🛑
በአማራ ክልል በፋኖ ሀይሎችና በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች መካከል እየተደረገ ያለዉ ዉጊያ አሁንም ቀጥሏል። የፋኖ ሀይሎች በተለያዩ ቦታዎች የደፈጣ ጥቃት እየሰነዘሩ ሲሆን ይህም የመንግስት ሀይሎችን በእጅጉ እያዳከመ ይገኛል ለአብነት ያክል የፋኖ ሀይሎች በደቡብ ወሎ ዞን ቦከክሳ ከተማ በሚገኙ አድማ ብተና እና የሚሊሻ አባላትን ከበባ በማድረግ ከፍተኛ የሆነ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሰዉባቸዋል፡፡ ተመልከቷቸዉ 👇🛑
https://youtu.be/9JViMCI7vUA?si=TVfHB_ICQ6yjA1P_