ማንቸስተር ዩናይትድ ከስትሬትፎርድ ጀርባ ለእስልምና እምነት ተከታዩች መስገጃ ቦታ አዘጋጅቷል !
ደጋፊዎች ከፉልሃም ጨዋታ በፊት ለረመዳን ጸሎታቸው ይህንን መጠቀም ችለዋል።
ደጋፊዎችም በነገሩ ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀዋል ።
📸 Aadam Haladh
SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_PL
ደጋፊዎች ከፉልሃም ጨዋታ በፊት ለረመዳን ጸሎታቸው ይህንን መጠቀም ችለዋል።
ደጋፊዎችም በነገሩ ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀዋል ።
📸 Aadam Haladh
SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_PL