በአዳማ ከተማ አንድ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ተገኘ!
በክልሉ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተቋቋመው ግብረ ሃይል ከግለሰቡ ጋር ንክኪ የነበራቸው 24 ሰዎች ተለይተዋል ብሏል። ግብረ ሃይሉ በህብረተሰቡና በተቋማት የሚታየው ቸልተኝነት አሁንም አሳሳቢ ነው ብሏል።
Via FBC
መጋቢት 18ቀን 2012 ዓ.ም
---------------------------------------------------
ክቡራን ቤተሰቦች ሀሳብ አስተያየታችሁን የዜና የመረጃ ጥቆማችሁን ከሰር ባለው ሊንክ አድርሱኝ:: አመሰግናለሁ
አቤል ብርሀኑ (የወይኗ ልጅ)
👉@abel21bot