#FactCheck
"በቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል አዲስ በቫይረሱ የተያዘች ሰው ተገኘች" ተብሎ ትናንት በስፋት ሲፃፍ ነበር!
ከጤና ሚኒስቴር ዛሬ ያገኘሁት መረጃ እንደሚያመለክተው ይህ ከሁለት ቀን በፊት "16ኛ ተጠቂ" ተብሎ የተገለፀው ኬዝ እንጂ አዲስ እንዳልሆነ ያሳያል።
ግለሰቧ የ24 ዓመት ኢትዮጵያዊት ስትሆን የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የሌላት ቢሆንም የበሽታው ምልክት ከታየባቸው ሰዎች ጋር የነበራት ግንኙነት እየተጣራ መሆኑ እና መጋቢት 17 በህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በተደረገላት የላብራቶሪ ምርመራ በቫይረሱ መያዙዋ ተረጋግጧል ተብሎ ነበር።
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በዚህ ላይ ማብራርያ ዛሬ ይሰጥበታል ተብሏል።
(Elias Meseret)
መጋቢት 20 ቀን 2012 ዓ.ም
---------------------------------------------------
ክቡራን ቤተሰቦች ሀሳብ አስተያየታችሁን የዜና የመረጃ ጥቆማችሁን ከሰር ባለው ሊንክ አድርሱኝ:: አመሰግናለሁ
አቤል ብርሀኑ (የወይኗ ልጅ)
👉@abel21bot