Ab Football


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


✅ AB Football telegram የእግር ኳስ ቃለ መጠይቆችን ያገኙበታል።
✅ AB Football youtube በየሰኮንዶች እሚወጡ ስፖርታ መረጃዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል::
✅ AB Football tik tok የተለያዩ አጫጭር እግር ኳሳዊ video ያገኙበታል።
👉 | ለማስታወቂያ ስራ
👉 | ስልክ ቁጥር @originaljersey

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


ተጠቀሙት 100% ይሰራል 👇

https://t.me/PirateAirdropbot?start=Bot10586443


ትላንት ያልበላ የለም እኔም እንደቀልድ ታክሲ ውስጥ ሆኜ የቆረጥኳት ደርሳኛለች።

ያው ስትበሉ ትቀብጡ የለ withdraw ብዬ በቀረችው 50ብር የዛሬው ላይ በ30 ቀብጫለው።

20 birr ስለቀረችኝ አሪፍ ቀምር ያለው እስኪ ኮመንት ላይ ተባበሩኝ😂


ትላንት ያልበላ የለም እኔም እንደቀልድ ታክሲ ውስጥ ሆኜ የቆረጥኳት ደርሳኛለች።

የዛሬውን


የመጀመሪያ ዙር ከነዚህ ተወዳዳሪዎች ጋር የሚደረግ ይሆናል።

ያው ለሰፈሬ ከሚቀርቡኝ እጀምራለሁ😂 ግን እዚህ ውስጥ ያሉት ሳያልቁ ሌላ ሰው አናስገባም።

በክልል ላላቹህ በቅርቡ እመጣለሁ። ደግሞ እዚህ ዝርዝር ላይ ላላቹሁ ይሄ የመጨረሻችን አይሆንም ስፖንሰር ሲመጣ እና ሽልማት ከፍ ሲል እንደ መጀመሪያነታቹ(real fan) የምንደግመው ይሆናል።

ትንሽ ነገር ሆና ለመሳተፍ ፍቃደኛ ስለሆናቹ🙏🏿🙏🏿


16ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታ :-

                     ⏰ ተጠናቀቀ

             ብራይተን 1-3 ክሪስታል ፓልስ
    #ጉዬሂ (OG) 87 '   #ቻሎባ 27'
                                #ሳር 33' 82'


ወልቭስ ከትላንቱ የሊግ ሽንፈት በኃላ ዛሬ አሰልጣኛቸውን ጋሪ ኦኔልን አሰናብተዋል።


አታላንታ ጉድ ሰርቶናል🥹🥹


ሁለቱም አሸናፊዎች አርሰናል ያሸንፋል ብለው ቢገምቱም አርሰናል ግን አሻፈረኝ ብሎ አስበልቷቸዋል😁

@abfootball22 @abfootball22


90 min እንደተለመደው የ16ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ግምታቸውን አስቀምጠዋል

@abfootball22 @abfootball22


ግምታቸው የሚሳካ ይመስላቹሀል?
So‘rovnoma
  •   አው👍
  •   አይ👎
36 ta ovoz


የማንችስተር ሲቲና የማንችስተር ዩናይትድ እርስበርስ ግንኙነት

@abfootball22  @abfootball22


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

12:00 | አርሰናል ከ ኤቨርተን
12:00 | ሊቨርፑል ከ ፉልሃም
12:00 | ኒውካስትል ከ ሌስተር ሲቲ
12:00 | ወልቭስ ከ ኢፕስዊች
02:30 | ኖቲንግሃም ከ አስቶን ቪላ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

11:00 | ካግላሪ ከ አታላንታ
02:00 | ዩድንዜ ከ ናፖሊ
04:45 | ጁቬንቱስ ከ ቬንዛ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

01:00 | ማርሴ ከ ሊል
03:00 | አክዥሬ ከ ሌንስ
05:00 | ሬምስ ከ ሞናኮ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ኦግስበርግ ከ ባየር ሙኒክ
11:30 |ሞንቼግላድባህ ከ ሆልስታይን ኪል
11:30 | ሜንዝ ከ ባየር ሙኒክ
11:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ቦኩም
02:30 | ሴንት ፓውሊ ከ ቬርደር ብሬመን

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ኢስፓኞል ከ ኦሳሱና
12:15 | ማሎርካ ከ ጅሮና
02:30 | ሴቪያ ከ ሴልታ ቪጎ
05:00 | ራዮ ቫልካኖ ከ ሪያል ማድሪድ

@abfootball22 @abfootball22


የዚህ ሳምንት አሸናፊዎች seya n GGMU ethio

live ላይ ነው የተመረጡት randomly


ዛሬ live ላይ በድምፅ ብልጫ የተቆረጠ ነው። ብዙ አትዳፈሩት በኋላ የራሴን ከቆረጥኩ እለቃለሁ።

የእናንተንም እስኪ ኮመንት ላይ


▪️በዘንድሮው የውድድር አመት እንደ ሊቨርፑሉ ተከላካይ ቨርጅል ቫንዳይክ የበለጠ Pass ያደረገ ተጫዋች የለም

VVD🪘🥶

@abfootball22 @abfootball22




የ2026 የአውሮፓ ሀገራት የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ምድብ ድልድል።


የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የኖቬምበር ሽልማት አሸናፊዎች፡

የወሩ ምርጥ ተጫዋች ፡ ሞሀመድ ሳለህ
የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ፡ አርን ስሎት
የወሩ ምርጥ ጎል ፡ ሀሪ ዊልሰን
የወሩ ምርጥ ሴቭ ፡ አንደሬ ኦናና

ጎሉን ለማየት፡ https://t.me/+eBcV-rUWhWE5YjA8


👉አረን ስሎት እና መሃመድ ሳላህ ከሊቨርፑል የጥቅምት ወር የፕሪምየር ሊጉ ኮከብ አሰልጣኝ እና ተጫዋች ሆነዋል።


👉ራስመስ ሆይሉንድ በኢሮፓ ሊግ 6 ጎሎችን በማስቆጠር የኮከብ ግብ አግቢነቱን እየመራ ይገኛል።

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.