📍ቶተንሃም ከ ሊቨርፑል
⚡️ሊቨርፑል በሊጉ ካደረጉት 15 ጨዋታዎች በአንዱ ብቻ ነው ሽንፈት ያጋጠማቸው።
⚡️ቶተንሃም ላለፉት ሶስት ተከታታይ ጨዋታዎች በሜዳቸው ያረጉትን ጨዋታ ማሸነፍ አልቻሉም።
⚡️ሊቨርፑል ካደረጓቸው ያለፉት 6 ጨዋታዎች በአራቱ ጎል ተቆጥሮባቸዋል።
⚡️ቶተንሃም ከሜዳቸው ውጭ ሳውዝሃምፕትን 5-0 በማሸነፍ ሊቨርፑል በሜዳቸው ፉልሃምን አቻ ወተው ለዛሬ ጨዋታ ደርሰዋል።
‼️ጨዋታው ምሽት 1:30 ይጀመራል የጨዋታ ግምታቹን ኮሜንት ላይ ፃፉልን።