قناة أبي حيدر ጃዕፈር الولگي


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


【ይህ ቻናል ቁርኣን ሃዲስን
በሰለፎች ግንዛቤ የሚቀርብበት ✔
✔የተለያዩ ኡስታዞች ፈትዋ ና ሙሃደራ የሚለቀቅበት፣
☞የሰለፎችን ጠቃሚ አባባሎች እና ትምህርት አዘል ቀልዶች
ይለቀቅበታ!!
ለአስተያዬት @Abuhayider
Join በማለት ቤተሰብ ይሁኑ

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


قناة أبي عبدالله زين dan repost
✅بسم الله الرحمن الرحيم✅

      ✍️ ሙስጦፋና ከሙስጦፋ ጋር ያሉ መንጋዎች  እየሄዱበት ያለዉ ነገር

ፅድት ንጥት ብጥር ያለ የኸዋሪጆች
የተክፊሪ መንሀጅ ለመሆኑ የተወሰነ
ለመጥቀስ እሞክራለሁ

ሠዉየዉ ፓለቲከኛ እና በጣም አጭበርባሪ ኻኢን ዙል ወጂሀይን ነዉ

መጀመሪያ ይሄ መሰአላ ሲነሳ ስንቱን
አጭበርብሮ ስንቱን አስተኛዉ

✍ፖለቲከኛዉ ተክፊሪዉ ሙስጦፋ
ቀስ እያለ እያለማመደ  እያለማመደ
አዬል ያለዉን የሹበሀ መርፌ እየወጋ
ተክፊሪ መነሀጅ ዉስጥ አስገባቸዉ

❌ ከዚያ ኡዙር የሚያዩ ሠዎች  ሙርጂእ ይባላሉ በሚለዉ አለማመዳቸዉ ግን አብሮ መሄድ ይቻላል አለ

❌  ከዚያ አዚር ጋር አብሮ መሄድ አይቻልም አላቸዉ
አጂብ የሙቀሊዶቹ አፋቸዉን ከፍተዉ
እሺ ሠሚዕና  ታዛዠ ነን  የኛ ጀግና አሉት

❌ ቀጠለ እና አዚር መንሀጂ አሰለፍ        
        ላይ አይደሉም አለ ሠምተናል
         ታዘናል አሉ

❌  አዚር ከሁጃ በኋላ ይከፍራል
       እንክፍርርር ይላል አለ

❌ሙቀላድች ጉድ አፈሉ አጂብ ሡብሀን
አላህ ምን አይነት ዉብ የሆንክ ጀግና ነህ አሉት እረ እንደሱ አይነት  ጀግና የት
አለ በርታ የኛ ጀግና እንቀበላለን አናከፍራለንም  አሉና ቀጠሉ

❌ አንዳዶቹ  ደግሞ ምንማለት ጀመሩ
መሠላችሁ ከሙሽሪክ ኋላ አንሰግድም
ማለት ጀመሩ እንግድህ አዚር ሙሽሪክ ሆነ

❌ አንዳዶቹ ደግሞ ጀመዓ ከተሰገደ በኋላ
ለብቻቸዉ ይሰግዳሉ

✅ እንግድህ ከዚህ በኋላ  እግንባሩ ላይ
ተክፊሪ ነዉ አራቁ የሚል አይመጣም

ዋናዉ ነጥቤ ከዚህ በመቀጠል እጠቅሳለሁ

  ⭕️❌ እና ሙስጥየ የተክፊሮች
              አዉራ አንድ ጊዜ ኮቻ
ሹራ ብለዉ ተሰብስበዉ ነበር እና ከነዚያም ዉስጥ ከነበሩት

(1✅) አቡ ዓብደላህ ዘይኑ ገነቴ

(❌)    ሙሀመድ ሱሩር አሁላይ
             መድና ላይሁኖ ደላላ የሚሰራዉ
              አጭበርባሪ

(❌) አህመድ ወረባቦ  ነበሩ፣


✍️እና መወያያ ነጥባቸዉ ምንድ ነበር???

ኮቻ ላይ ተምኪን የሚባል ተክፊሪ ነበር
  እንዳለ ዑለሞችን የሚያከፍር

(1) ኢብኑ ባዝን ያከፍራል
(2) አልባኒን ያከፍራል
(3)  ኡሰይሚኒንን ያከፍራል
(4)  ሸይኽ ፈዉዛንን የከፍራል

☝️እና ይህ ሠዉ ተክፊሪ ይባላል ወይስ
አይባልም በሚለዉ ነበር ኒቃሹ
እና ኒቃሹም በጣም ከረረ ጠበቀ

✅ተክፊሪ ይባላል ካሉት ዉስጥ
ወደ ኸይር ተጣሪ  ሰባት ላይ
ያለዉ ወንድማችን አቡ ዓብደላህ
ዘይኑ ገነቴ ነበር

⭕️❌እና አጅሬዉ የተክፊሩ ፈረስ ሙስጦፋ
ተክፊር አይባልም አለ ሡብሀን አላህ
ሀዩን ላየሙት
  
✅ታዳ ከዚ በኋላ ይህ ተክፊሪ ካልተባለ
ማን ሊባል ነዉ

⭕️❌ ያ ማለት እኮ ሙስጦፋ ላካሄድ ስላልተመቸዉ ነዉ እጂ

ተምኪን ካፊር ናቸዉ ያላቸዉን ዑለሞች
ያከፍራል ማለት ነዉ

❌ነጅድ ነጅድ የሚለዉ ከላይ ከላይ ነዉ
ለካ  ሙቀሊዶች በጣም ታሳዝናሌችሁ

እረ ሙቀሊዶች ንቁቁቁቁቁቁቁቁቁቁ

ይሄዉ እነ ኢብኑ ባዝን እና ፈዉዛንን
የሚያከፍርን ሰዉ ተክፊሪ  አይባልም
እያለ ነዉ  ኧረ ላላህ ብላችሁ ንቁ

✅ሰዉየዉ አሁንም አለማምዶ ልክ
እንደ የመን መሻይኾች  
ነጅድዮችም ላይ ጥላቻ ያሳድርባችኋል ከዛያ እንደ ተምኪን
ስታከፍር ትዉላለህ

✅ልክ ወንድማችን  አቡ ሀቲም
ሠዒድ ገነቴ እንዳለዉ
የመኖችን ጨርሶ አንቋሿል ቀስበቀስ
ነጅድዮችም አይቀሩትም ብላል

እና በበለጠ ወንድም አቡ ዓብላህ
ዘይኑ በድምፅ አብራርቶታል
አብሬ እለቀዋለሁ

  አፍወን እረዘም ቢልም  በትግስት
አንብቧት

በተለይ ሸር ትደረግ ትሰራጭ

من أخيكم أبو عبد الله أحمد الغمبا

https://t.me/Giimba/4759
https://t.me/Giimba/4759
https://t.me/Giimba/4759


ድምጿ ከዚህ በታች ነዉ አዉራዳችሁ አዳምጧት 
👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/Giimba
https://t.me/Giimba/4759


ክ-10 «የተውሒድ አንገብጋቢነት»

أهمية التوحيد

من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

https://t.me/salafihaw/564
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
https://t.me/salafihaw/500


🌴 “ከሱልሁጋ በተያያዘ የተሰጠ ምክር እና የደስታ ንግግር
🌴 فرح أهل السُّنة بصلح السلفيين بالحبشة

🎙️ ከታላቁ ሸይኽ አቢ አማር ያሲር አል-አደኒይ الله ይጠብቃቸዉ።

🎙️ لشيخنا المُبارك أبي عمَّار ياسر العدني حفظه الله


«ሸሪአዊ ሩቅያ »
الرقية الشرعية

🎙በኡስታዝ አቡ አብዱረህማን አብራር حفظه الله 

https://t.me/ustazabrar/919


የሰለፍያ ዳዕዋ በወልቂጤ dan repost
🚨 ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም በወልቂጤ ከተማ በአዲሱ ሰለፍዮች መስጂድ።

🕌 እነሆ መገባደዱን በጉጉትና በናፍቆት ሲጠበቅ የነበረው የወልቂጤው ታላቅ ብስራት "ሱናህ መስጂድ"

🌃 የመስጂዱ ግራዎንዱ በአላህ ፍቃድና ትሩፋት ለዒባዳ በቅቷል።

🤲 الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات

📌 ስለዚህም በነገው እለት እለተ እሁድ በቀን 25/02/2016 መስጂዱ ወደ ተገነባለት ዓላማ ማስጀመርያ አስመልክቶ ታላላቅ ኡስታዞችና ወንድሞች የሚገኙበት በዓይነቱ ለየት ያለ ፕሮግራም ከመስጂዱ በኩል ተዘጋጅቶዋል።

☄️ በፕሮግራሙ ከሚገኙ ኡስታዞች በጥቂቱ ⤵️

🎙️ ኡስታዝ አቡ ዐብዱረህማን ኢብራሂም {አብራር}
🎙 ኡስታዝ አቡ ቀታዳ ዐብደላህ ቢን ሙዘሚል
🎙 ኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ
🎙️ ኡስታዝ አቡ አብድልሀሊም ሸምስ ቢን አብደላህ
🎙️ ኡስታዝ አቡ አብደላህ አብድልቃድር

💫 እንዲሁም ሌሎችም ያልተጠቀሱ ኡስታዞች ስለሚገኙ በወልቂጤና በአቅራብያዋ የምትገኙ ወንድሞች ይህን ታላቅ ፕሮግራም እንድትሳተፉ ከታላቅ አክብሮት ጋር ተጋብዛችኃል።

🚨 ማሳሰቢያ 01 ⤵️
📮 የዳዕዋው ፕሮግራም የሚጀመረው አራት ሰዓት ላይ ስለሆነ ራቅ ያላችሁ ወንድሞች ቀደም ብላችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን።

🔁 https://telegram.me/Selefy
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
🔗
https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲ 
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ


ዲማስ dan repost
ያመርከዝ-አሱና ቂልጦ ላይ ያለሀው
ነሸጥ ነሸጥ በል ሳምንቱ ያንተ ነው

ታላቅ ሼይህ አለ በቂልጦ-ጎሞሮ
ሰብስቦ የመጣ ከደማጅ  ጀምሮ

አዋቂነው በሳል   ዳዕዋው ይጣፍጣል
ጣፍጦ የማይሰለች  ካፉ ማር ይፈሳል

እርጋታው የትልቅ   ምክሩ የአዋቂ
ለክ ብ ሩ ሳይሆን  ለዲን ተጨናቂ


                     ⇩
╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅
⚘  ⚘
https://t.me/mesjidalteqwawenabo
╰┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅


አል_ሱና የሰለፍዮች ስቱዲዮ በአዳማ # dan repost
ፍልስጤምና ስንክሳሯ‼️

(( ክፍል አስራአራት))

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيم

🔥 እንግሊዞች የባልፎርን መግለጫ ካወጡ በኋላ ዓላማቸውን ከዳር ለማድረስ ምንም ያህል ጊዜ አልጠፉም።

🔥🔥🔥 በዚህም መሠረት በጄኔራል ኤድመንድ አሌንቢ
የሚመራው ጦር በህዳር 1917 ዓ. ጋዛን ተቆጣጠረ‼️

ፍልስጤም ውስጥ የአይሁድ መንግሥት ለመመሥረት የሚያስችለው የባልፎር መግለጫ በመውጣቱ የገና በዓል ከመድረሱ በፊት ጄኔራል አሌንቢ እየሩሳሌምን በመያዝ የቱርክን ጦር ከአከባቢው እንዲያባርሩ ቁርጥ ትዕዛዝ ተሰጣቸው‼️

ጄነራሉም በታዘዘው መሰረት
ታህሳስ 9 1917 ዓ. ኢየሩሳሌምን ያዘ❗️

❌❌❌ የሁዳዎች የሚያደርጉት ግፍና ተንኮል ሁሌም በውሸት ለይ የቆመ ነውና ጄኔራሉም የውሸት ሟርቱን በአዋጅ ሲያስነግር እንዲህ አለ ፦

« የእንግሊዝ መንግሥት ዓላማ ለዘመናት በኦቶማን ቱርኮች የጭኮና አገዛዝ ሲማቅቅ የኖረው ህዝብ "ነፃ አውጥቶ" በራሱ ፍላጎት ላይ
የተመሠረተ መንግሥት ማቋቋም ነው » በማለት አስነገረ❗️

የለንደኑ የጦር ካቢኔ ጥር 9 በ1918 ዓ. የፅዮናዊ ኮሚሽንን ወደ ፍልስጤም ላከ። ኮሚሽኑን መርቶ የሄደው ቻይም ዌዝማን ነበር።

🔥🔥🔥 ዌዝማንም ከፍልስጥኤማውያን ተወካዮች ጋር ውይይት ለማድረግ ቢሞክርም ውጤታማ ሊሆን ግን አልቻለም። በአከባቢው ጥቂት ወራት ከቆዩ በኋላ ንጉሥ ፈይሰልን ለማግኘት ችሎ ነበር። ንጉሡም ፍልስጤም በእንግሊዝ የበላይ አስተዳደር ሥር እንድትቆይ ወይም የአይሁድ ቅኝ ግዛት እንድትሆን በፍፁም የማይቀበሉት መሆኑን ለዌዝማን ገለፁለት፡

የፅዮናዊያን ኮሚሽን እዚያው መካከለኛው ምስራቅ ውስጥ ባለበት 7 የዓረብ ሀገራት መሪዎች ግንቦት 1918 ዓ. ተሰብስበው በፌዴሬሽን ስር
የተዋቀረ የዐረቦች መንግሥት
የሚቋቋምበት ሁኔታ እንዲመቻችላቸው የእንግሊዝ መንግሥትን ጠየቁ። ምላሹም እንደሚፈልጉት አልሆነም።

🔥 የእንግሊዝና የተባባሪዎቿ
ጦር ወደፊት በመገስገስ የግፍ ብትራቸውን ለማሳረፍ ጥቅምት 1 ቀን 1918 ዓ.
ደማስቆን ያዘ። ቤይሩትን ጥቅምት 8 ቀን ስትያዝ አሌፖ
(የሶሪያ ከተማ) ጥቅምት 26
ቀን ተያዘች።

🔥 ጥቅምት 30 ቀን ቱርክ ድል ሆና የሙድሮስን የጦር ማቆም ስምምነት ተፈራረመች። የኦቶማን ቱርኮች አገዛዝ ግብዓተ መሬቱ ተፈፀመ❗️

በንጉሥ ፈይሰል ይመራ የነበረው የዐረቦች ጦር ቤይሩት ውስጥ አስተዳደሩን ቢረከብም ብዙም ሳይገፋው በፈረንሳይ ተነጠቀ። ኢራቅና ፍልስጤምን እንግሊዝ ስትወስድ ፈረንሳይ ደግሞ ሶሪያንና ሊባኖስን ወሰደች‼️

👉 እንግዲህ ሙስሊም ወገኖቼ ይህን የሙስሊሞች ታሪክ ለናሙና ያህል ከዚህም ከዚያም ለቃቅሜ በማቀናጀት ለማጋራት ጥረት እያደረኩ ያለውት ከጠላቶቻችን ባለፈና በበለጠ እራሳችንን እንድንመለከትበት ነው !!!
ባለፉት ጥቂት ተከታታይ ፅሁፎች ላይ ለማየት እንደሞከርነው በእያንዳንዷ ወቅት የጠላቶቻችን ሴራ ተንኮልና ግፍ በኛ ላይ አልበረታም እኛ ጋር በነበረው አስነዋሪ ክፍተት ቢሆን እንጂ ... አዎ ! በእያንዳንዱ ቦታ ላይ በአስተውሎት ቆም ብላቹ ብትመለከቱ የእኛ ከእስልምና ዕምነት ድንጋጌ መራቅና የከሃዲያንን የድንቁርና ስልጣኔ መቋመጥ እንዴት ዋጋ እያስከፈለን እንዳለ እንረዳል። ስለዚህ የበላይነት ፣ ስልጣን ፣ ነፃነት
መልካምነት ፣ በአላህ ዘንድ ተወዳጅነት የምንፈልግ ከሆነ ወደ ዲናችን እንመለስ ቁርኣንና ሐዲስን ጠበቅ አርገን እንያዝ !!!!!

👉 እንድንለቀው አይደል እንዲለቀን የማንፈልገውንና ቁርኣንን ያስጣለን የሆነውን የትኛውም ዓይነት ኋላ ቀር አስተሳሰብ ከነግብሃቱ እንቅበረው !!!!!

❌❌❌ አዎ ! ኢስላም የሁዳ በፈበረከው ፓለቲካ የበላይ አይሆንም❗️

❌❌❌ አዎ ! ኢስላም በ"ኢኽቲላጥ" ፣ በ"ኩፍር" እንዲሁም በወነጀልና አመፅ ስርዓተ-ትምህርት የበላይ አይሆንም❗️

ስለዚህ የበላይነትን ከሆነ የተመኘነውና (የምንፈልገው) በሁለመናችን ኢስላምን እንምሰል !!! የዛኔ በእስከአውኑ ፅሁፋችን ለመታዘብ እንደሞከርነው ጠላቶቻችንን ከመለመን ወጥተን ከሃዲያን ጠላቶቻችንን አስጎብድደን በማዋረድ እናስገብራለን !!! አይ ! አይደለም የነሱን ልቅምቃሚ ቆሻሻ "ዐቂዳ" ካልለቃቀምን ... የምንል ከሆነ የውርደቱ ልመና በባሰ ሁኔታ ይቀጥላል ‼️‼️

قال عمر رضي الله عنه : ((( " نحن قوم أعزَّنا الله بالإسلام فمهما ابتغينا العزَّة في غيره أذلَّنا الله " .)))

« እኛ አላህ በእስልምና ዕምነት የበላይ (አሸናፊ) ያደረገን የሆን ህዝቦች ነን !!!
ከእስልምና ዕምነት ውጪ በሆነ ነገር አሸናፊነትን (የበላይነትን) የፈለግን የሆነ ግዜ አላህ ያዋርደናል !!!!! »

«أَلَا لَعْنَةُ اللَّهِ عَلَى الظَّالِمِينَ»

((( ንቁ ! የአላህ ርግማን በበዳዮች ላይ ይሁን‼️!!! )))

በአላህ ፍቃድ ክፍል ✍️አስራስድስት ✍️ ይቀጥላል ፦

📝 … ኢስማኤል ወርቁ …

https://t.me/amr_nahy1

↪️https://t.me/alsuna_studio/4883


🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸 dan repost
__ #تنبيه ____⚠️

رسالة إلى من يراسلوننا إذا رأوا معصية في السعودية..
عقيدتنا سلفية وليست سعودية
فالسـعودية ليست الجنة !! ، وحكامها ليسوا معصومين !!
فهي كباقي بلدان المسلمين يوجد بها الحــلال والحــرام ، والذي يحصل في
السـعودية مـن حـرام مثـله مثـل الذي
يحدث في أي مكان في العالم والناس
الذين يعمـرونها بشر أمثالكم يخطئون
ويصــيبون ، يضحكـــون ، ويحــزنون
ويصـــرخون ، ويغضـبون ، ويسـيؤون
ويحسنون ، ويتوبون .
فمالكم كيف تحكمون !!
والنبي صـلى الله عليـه وسـلم ، أمـرنا
باتباع الصـراط المسـتقيم ، ولَم يأمرنا
بتتبع رقع جغرافية أياً كان اسمها .
فالدّين ليس له وطن !!
ونحـن حينمـا نمــدح الســعودية ليس
حبًّا في أمرائها ، ولا طمعًا في أموالهم
وليس لعقًا لأحذية ولا تطبيلا لملوكهم
كمـا يـدعي بعض الســذج ، والدهمــاء
والحاقدين ، والمشـوشين مِن النـاس .
بل أحببناها لانها [بلد التوحيد والسنة]
وعندما نسمع ما يحصـل بها اليوم مِن
التبرج والسفور وغناء ، فإننا نحـزن ونتأسف
على ذلك ، بل وننكر هذا المنكر ونغلظ على أصحابها... ونبرأ إلى الله تعالى من هذا الإحتفال..
ونسـأل الله تعالى أن يخلص الإســلام
والمســلمين ، من شـر شـياطين الانس
والجن .
الموضـوع ليس مطـروحًا للنقاش
بل هو رسـالة ، يجب أن تصل لكل من في قلبه مرض علـى منهـج أهل السنة والجمــاعة . الله المستعان

https://t.me/hamdquante


🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸 dan repost

ሳዑዲ የተሸከመችው አደራ እና የቆመችበት ሀላፍትና ጠላቶች ጠንቅቀው ስለ ሚያውቁ በየትኛውም ዓይነት መልኩ ጎትተው ወደ ኢላማቸው በማስገባት የሙስሊሞች ብሌን ለማጨለም ይታገላሉ ያሴራሉ።

እሷም ምንም እንኳ መሪዎቿ ብዙ ስህተት የሚሰሩ ቢሆኑም የጠላት ፍላጎት ጠንቅቀው ስለ ሚያውቁ ብዙ ጊዜ በሚዘጋጅላቸው ወጥመድ ላይ ከመውደቅ ይጠነቀቃሉ። አላህም ለዚህ ጥንቃቄ ይወፍቃቸዋል።

ታድያ ይህንን የጠላት ተንኮል የማይረዱ፣ ከታሪክ መማር የማይችሉ እና የሚዲያ እስረኛ የሆኑ ከፊል ሙስሊሞች በሆነ ሀገር የሆነ ነገር በተፈጠረ ልክ "የዓረብ መሪ ተብዬዎች" ብለው እነርሱ ለመተችት ሲጥሩ ካየኃቸው በዲናቸው ላይ በቂ ግንዛቤ የሌላቸው እና በፖለቲካውም ላይ ደደብ እንደሆኑ እወቅ።

ሳዑዲ የቆመችበት ሀላፍትና ከአንተ በላይ ጠላት ስለ ሚያውቅ አንተ ከምትወዳት በላይ ጠላት ይጠላታል።

🖌H.K
https://t.me/hamdquante


ግጥም❗️ አሳዛኙ የፍልስጢን ክስተት በአማርኛ በማራኪ ቅንብር ከፍልስጢን ህፃናት ድምፅ እና ከቁርአን የተቀነባበረ።


ወሏሂ የህፃናቱ ድምፅ ግን በጣም ውስጤ ረብሽቷል።

አዳምጡት

እናንተ ብቻ ማዳመጥ ጀምሩት ልባችሁ ፍልስጢንን እንዲያስብ ያደርገዋል ብዬ አስባለሁ።



🤲 اللهم انصر اخواننا في فلسطين
🤲 اللهم عليك باليهود والنصارى والمشركين
🤲  اللهم انصر دينك وعبادك المؤمنين وفي كل مكان.آمين

🤲 የالله ቁጣና እርግማን በየሁዶች ላይ ይሁን።


👇👇👇👇
አስተያየት ካላችሁ ፃፉልን
👆👆👆👆👆

በጁሀር ኡመር ጥቅምት 23"2016


https://t.me/OfficialDemas


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

🕒🔊🔊ማንቂያ ደውል ለሐበሻ ሙስሊሞች‼️‼️
⚜እንደሚታወቀው በአለማችን ላይ የምናዬው የምንሰማው አሰቃቂ አሰፈሪ የሆነ ክስተት ተከስቷል እየተከሰተም ነው!!

ለምሳሌ ብንወስድ በሀገር ፍልሰጢን በ ገዛ ከተማ ላይ የሚፈፀመው ኢ ፍትሃዊ የሆነ ስራ እየተሰራ ነው!
እየተገደሉ ያሉትም ወንድሞቻችን እህቶቻችን ናቸው‼️
በኢሰላም እየተገደሉ ያሉትም በሙስሊምነታቸው ነው የህ ደገሞ ሳይታለም የተፈታ ነው!
🇮🇱አይሁዶች ገዛን ለመውረረ ብቻ አደለም እሳቢያቸው ዋና አላማ ታረጊታቸው ከአሜሪካ ከኢራን ጋር በመሆን የአረብ ሀገራትን መውረር ነው በዋናነት ደገሞ ሰዑዲያን ይህ ግለፅ ነው!!!
ይህን ሴራ መሻይኾች በደንብ ተረድተውታል ።

💬ወደ ዋና ሀሳቤ ስመለስ
ስለ ሀገራችን አነዳነድ ነገር መናገር ፈለኩኝ
እሱም በሓገራችን ያለውን ጦርነት እሳቤ በማድረግ ነው!

📢ሙስሊሙ ኡማ ከዚህ ጦርነት ምን እየተማረ ነው
ኻሶተን ሰለፍዮች በሀበሻ ምድር ምን አስባችሇል
ዝም ብሎ ከደጃፋችን ከመሳጂዶቻችን እስኪደርስ ማንቀላፈት የለብንም !
🔜እኛ ሙሲሊምች ማለቴ በኢትዮ ያለነው ፍልስጢን ሂዶ መዋጋት ላይምቻችልን ይቺላል!
ግን የነሱ ወንድምች በአይሁድ እጅ የሚንቀሳቀስ ቡድን እዛው ሀገራችን ላይ ጦሩን አሹሉ ተከስቷል! ጅሓድ በሁሉም ቦታ አለ እስከ የውም አልቂያማ አይቋረጥም!!
ግን ጅሃድን ስንተው ነው ዙላህ የበታችነት ቀንበር የተጫነብን በዚህ ዘመን!!!

እንደዚህ ስል የአብይ ስረዓትን ገድፍህ ውጣ ሳይሆን
🔴አላህ ብሎት በዚህ ሀረብ ላይ አብይ ቢሸነፍ ሙስሊሞች በቁማቸው ነው የሚታረዱት መስጂዶቻችን አይናችን እያየ ነው የሚጋዩት በአጭሩ ከባሪያ በታች ሆነን ነው የምንኖረው በፋኖ ስርዓት!!

✳️መፍትሂው ምንድነው ከተባለ!?
ይህ በዋና ነት የሚመለከተው መጅሊስን ይሆናል
ከዛ ደገሞ በእየሀገሩ ያሉት ኡስታዞች ይሆናል!
1 ኛ መደረግ ካለበት ነገር በዋና ነት መደራጀት፣ ወላሂ እንደዚህ ተፈራርቀን 100 ሚልዮን ብንሆንም መቶሺ ሆነው አመድ ያደርጉናል!
የሙስሊሙን በዛት መደርደሩ ዋጋ የለውም!
እነሱ ከምራቸውን ቆርጠው ተነስተዋል እኛ ግን አሁንም ከእንቅልፋችን አልነቃንም ያሳዝናል!!

2 ኛ በየ መስጂዶቻችን ለወጣቶች ስል ጠና የሚሰጥ ሰው ማድረግ!
በዳዕዋም በመሳሪያም መደራጀት በአሁን ሰዓት መሳሪያ መተኮስ የማይችል ወጣት ሙስሊም ማዬት ልብ ያደማል ፣
በዚህ ሰዓት ወደ ዲኑ ሳይመለስ ከዱኒያ ሇላ መሸጉል የሆነ ወጣት ማዬት ያሳዝናል ❗️
በዚህ አሳሳቢ ግዚ የፊስቡክ ጀግና በምድር ላይ ጀባን የሆነ ሰው ለዲኑ የማይሞት ወጣት ማዬት ልብ ያቆስላል!!!

⚜እባካቹህ የሙስሊም መሪ የተባላቹህ ሰወች እባከቹህ አሁን እነኳን ንቁ ሙስሊሙን አንቁት ካለበት ጘፍላ እሳቱ ከቤት ከደረሰ ቡሇላ ዋይ ዋይ ማለት በዙም አይፈይድም!!!

⚠️የመጨረሻ ማሳሰቢያ
ለሰለፍዮች በሙሉ ይሆናል!
በወሎ ላይ ያላቹህ ሰለፍዮች ትንሽ እንኳን ወደ እራሳችህ ተመለሱና የመጣብንን አደጋ በምን መልኩ መመከት አለብን ብላቹህ መወያዬት መደራጀት መዘጋጀት አለባቹህ!!
ከሙስሊም መሀበረሰብ ከመጅሊስ ጋር ያለውን ነገር በደንብ መነጋገር አለባቹህ እናተ ካልቆማችህ ለዚህ ዲን ማን ነው የሚቆመው???
ለምን አንዱ ሊላውን ለም ይጠብቃል??

🔜ሌላው
እባካቹ በዚህ ጠላት አንድ ሆኖ በግለፅ ሙስሊሙን ካልበላው እያለ ባለበት ተጨባጭ
ምን የሚሉት ነው 24 ሰዓት ኒት ላይ ተቀምጦ ሙስሊሙን ማባላት???? እር አላህን እንፍራ ወደ እረሳችን እንመለስ??
ብንይዘው ማይጠቅም ብንተወው ለማይጓዳ መስዓላ ለምን በዚህ ነገር መሽጙል እንሆናለን????

💪እራሳችንን እናዘገጅ

قال الله تعالى 《 وأعدوا لهم ما استطعتم من قوة》الأنفال
وقال الله 《وأنفقوا في سبيل الله ولا تلقوا بأيديكم إلى التهلكة》البقرة

እንደ አንድ ሙስሊምነቴ ለማሰሳብ ወደድኩኝ
وجزاكم الله خيرا

✍كتبه أبي حيدر الولگي في دار الحديث بالضالع حرسها الله تعلى

@abuhyider


የኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቻናል dan repost
💡أبشروا يا أهل السنة فالدعوة إلى الأمام سارية💡

✅ فمن باب التحدّثِ بنِـعَـمِ اللهِ علينا وتبشيرا  لأهل السنة في الحبشة.

💥ففي يومنا هذا يسّر الله لنا زيارة برفقةِ الشيخِ أبي عبدالرحمن (صاحبِ الأخلاقِ الرفيعةِ) ومجموعةٍ من طلاب العلم من أهل دري داوا ....
🛣 خرجنا من دري إلى مدينة هرر،
☝️وبفضل الله تعالى تم اللقاء بإخواننا أهل السنة في مدينة هرر 👈وهكذا حضر مجموعةُ من الإخوة من مدينة جيجيكا،
✅فحصل اجتماع طيب مبارك،
💡وتبادلنا النصائح والمحاضرات بِـعدَّة لُغات،

🌴وامتلأت قلوبنا فرحا وسرورا، فالحمدلله على نعمه علينا...

✅ ودروسنا مستمرة في دري داوا في مسجدين بفضل الله تعالى ✅

🤲 فأسأل الله العظيم أن يقوي دعوة أهل السنة في كل مكان، وأن يُبعد الله عنا التفرق وأهله، وأن يثبتنا على الحق مع أهله 🤲

✍ كتبه: أبو حفص عمر الجيبوتي غفر الله له ولوالديه 🤲

https://t.me/abuhafse


አጠር ያለ ጣፋጭ የሆነ የአረብኛ ደእዋ
አላህ ለዚህ ኡማ የሰጠው ኢክራም
💎:: *مقتطفات قيمة* ::💎


📌 بسم الله الرحمن الرحيم 📌


🔴 كلمة مؤثر 🔴


🔸 للشيخ الفاضل أبي عبد الرحمن
خليل بن عبد الله بن أحمد الحمادي
حفظه الله ورعاه ونفع به الإسلام والمسلمين🔸


والذي كان بعنوان :

🔹 *من إكرام الله لهذه الأمة* 🔹




🕢 المدة _06:20

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/2292


🌺ከአስር ሰላት ቡሃላ ለሴቶች የሚሰጥ ደርስ።

📌 በሸይኽ አቡ ቀታዳ ብዕር የተፃፈው ኪታብ።

📓الصحيح المختصر في آداب البيت18

🎙በታላቁ ኡስታዝ
አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሠዒድ አላህ ይጠብቀው።

📌ከተዳሰሱ ነጥቦች👇

🏡ከቤት አዳብ ለቤተሰብ ማዘን

🏡ከቤት አዳብ ፀያፍነትን መተው

📖ደርስ ቁጥር18📖

🕌በሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት።
      ┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈
t.me/mesjidalsunnah/9916
     ┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈
https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/2309


የኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቻናል dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🇵🇸 ዛሬ ሀረም ላይ ፍልስጤን ላሉ ወንድሞቻችን የተደረገው ዱዓ!!

🤲አላህ ቁጣውን በአይሁዳዊያን ላይ
ያድርግ🤲

📎https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/2311


➣ ይደመጥ ይደመጥ ➣ወቅታዊና አንገብጋቢ ለሁሉም ሙስሊም የተሰጠ ነሲሃ 💫

💥العقلاء يرعون إلى كلام العلماء ‼️

#سلسلة_المسائل_المهمة_ (١٢٩٠)

✍️فتاوى : - ⬇️

▪️سائل يقول:-

ما هي الطريق الشرعية لنصر إخواننا المستضعفين في فلسطين ؟


📢 {أجـــــــــــاب عــنــهــا } 
*فضيلة الشيخ الفاضل*
أبي اليمان عدنان بن حسين المصقري
  حفظه الله ورعاه

سجلت في يوم الثلاثاء ٢٥ ربيع الأول ١٤٤٥ هـ.


↪️https://t.me/alsuna_studio/4847


📖
     ኪታቡ ሊጀመር ነው!!

ሰሞኑ ታትሞ የወጣው የኡስታዝ አቡ ቀታዳ
   مهمات في علم الفرائض
የተሰኘው ኪታብ

  በመርከዝ አስ_ሱናህ
የኪታቡ ፀሀፊ በሆነው በአቡ ቀታዳ ይጀመራል።

የቂርኣት ሰዓት
   ዘወትር ከመግሪብ እስከ ዒሻ ከሰኺኽ ሙስሊም ደርስ በኋላ

   በአላህ ፈቃድ
      ነገ (ሐሙስ) የሚጀመር ይሆናል።

ኪታቡ ያልደረሳችሁ
  በ"አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ" በ150 ብር ብቻ ማግኘት ትችላላችሁ

  መርከዝ አስ_ሱናህ ቂልጦ_ጎሞሮ
https://t.me/merkezassunnah


🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸 dan repost
🇵🇸
   የፈልስጤን ባንዲራ ለብሳ በቲክ ቶክ ለምትዘፍነዋ ወይም
  የፈልስጤን ጥምጣም ለብሶ አደባባይ ላይ ለሚጮኸው ሳይሆን;

  በጨለመው ሌሊት ከመሬት ተደፍተው ለሚያነቡ ዓይኖች እና
  ወደ ሰማይ ተዘርግተው 🤲ያ…ረብ ለሚሉ እጆች ነው አላህ "በባዶ አልመልሳቸውም" ብሎ ቃል የገባላቸው።

አላህ እንደ ሚቀበልህ እርግጠኛ ሁንና
🤲ወንድሞቻችን እየደረሰባቸው ካለው ስቃይ አላህ ነጃ እንዲላቸው እና
🤲ጠላቶቻቸው ላይ ዘላለማዊ ሽንፈትና ውርደት እንዲያደርግ ለምነው!!
🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸
   https://t.me/hamdquante


🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸 dan repost
🇵🇸
    በዚህ ጦርነት ከታዘብሁት……
በዓለም ያሉ ሙስሊም የሆኑም ይሁኑ ያልሆኑ ህዝቦች  አይሁዶቹን አውግዘው ለፈልስጤን ተቆርቁረው ይጮሃሉ።
በተቃራኒው;
ሙስሊም የሆኑም ይሁኑ ያልሆኑ መንግስታቶች ግን በብዛት ለተቀመጡበት ወንበር ፍቅርና ለሚያገኙት ዱንያዊ ጥቅማጥቅም ተንሰፍስፈው ለሙጅሪሟ አምሪካ ሲያሽቋልጡ ይታያሉ።

በእኔ ትዝብት
💫የትኛውም ህሊናው በብርና በስልጣን ያልሸጠ ጤናማ አስተሳሰብ ያለው ሰው የአይሁድ ክፋት ተጠይፎ ለጭቁን ፈልስጤኖች ሲቆረቆር;
💫ህሊናውና ማንነቱ ለወንበር እና ለገንዘብ የሸጠ ስግብግብ ግን ሰብዓዊነት የጎደለው የተዋረደ ሕይወት ላይ እንደ ሚኖር ነው።


     https://t.me/hamdquante
href='' rel='nofollow'>


🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸 dan repost
🇵🇸
  አባቶች አጋጣሚውን ተጠቀሙበት!!
የፈልስጤን ሙስሊሞች "ጌታችን አላህ ነው" በማለታቸው ብቻ;
  ሀገራቸው ቀምተው፣ ክብራቸው ተዳፍረው፣ ሰብዓዊነታቸው ረግጠው፤ ከመስጂድ እስከ ሆስፒታል፤ ሴቶችና ህፃናቶች ሳይተርፉ፤ በዓለም ህግ የተከለከለው “እስከ ቀጣይኛው ትውልድ ላይ አደጋ ሊያደርስ ይችላል” ተብሎ የሚፈራው አደገኛውን አሲድ እላያቸው ላይ ከማዝነብ ጀምሮ በሕይወታቸው እንዲቃጠሉ በሌሊት በተኙበት እሳት እያዘነቡባቸው ያሉት ሙስሊም በመሆናቸው ብቻ እና ብቻ ነው።
  ወላሂ
ሙስሊም ስለ ሆኑ ብቻና ብቻ ነው።


እናም የተከበርከው አባት ሆይ!
ልጅህን ወዳጁና ጠላቱን ለይቶ የሕይወት መርሁ እ
ንዲስተካከል የምትፈልግ ከሆነ; ዛሬ ምን አልባትም በእኔና በአንተ ወንጀል ምክንያት አቅማችን ተዳክሞ ወንድሞቻችን ላይ እሳት እየዘነበ ምንም ማድረግ ባለ መቻላችን ልባችን ውስጥ የሚንቦገቦገው የቁጭት እሳት ልጅህ ላይ እንዳይደርስ የምትፈልግ ከሆነ;
  "ልጄ ሆይ! ይህንን ሁሉ ሰቆቃ የሚያደርሱባቸው ሙስሊም በመሆናቸው ብቻ ነው። ነገ የእነዚህ ልጆች አንተም እንደዚሁ ነው የሚያደርጉህ። ስለዚህ ከካፊሮች ጋ ምንም ዓይነት ውዴታ እንዳይኖርህ። በሕይወትህም ላይ በምንም ነገር እንዳትመሳሰላቸው።" ብለህ አጋጣሚውን ተጠቀምና
💫የከሀዲያኖች ጥላቻ እና
💫የእስልምና ወኔ በልቡ ላይ ትከልበት!!

  ይህንን ይዞ ያደገ ትውልድ ኢንሻ አላህ የበታችነት ቀንበር የሚሸከምበት ትከሻ አይኖረውም።

      https://t.me/hamdquante

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.