በ ብላክ ፓንተር ፊልም የምናውቃት ዋካንዳ የተሰኘችው የቴክኖሎጂ ከተማ በሀገራችን ልትገነባ ነው የ 20 ቢሊየን ብር ወጪ ይደረግባታል የተባለችው ይቸሸ ከተማ ከሰባት አመት በሁዋላ በውቧ የሀገራችን ክፍል ባህርዳር እውን ትደረጋለች ተብሏል፡፡
@abyssinian
ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር!!!
💚💚💚💛💛💛❤️❤
@abyssinian
ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር!!!
💚💚💚💛💛💛❤️❤