Adama Jobs


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Martaba


በአዳማ ከተማ በማንኛውም ዘርፍ የሚወጡ የስራ ማስታወቅያዎች የሚለጠፉበት ቻናል።
የስራ ቅጥር ማስታወቅያዎትን ይላኩልን።
Contact us: @mik_ket
@Adama_jobs_AfaanOromoo
@super_adama

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Martaba
Statistika
Postlar filtri


💫Light Training Center

💥 የዲጂታሉን ዓለም ይቀላቀሉ !!
    
💥ማሰልጠኛችን

❄️ በ DIGITAL MARKETING እና
❄️ SALES AND MARKETING
❄️ ለ 2ወር የሚቆይ ስልጠና አዘጋጅተንላቹሀል።
❄️ COC ጨምሮ + የምስክር ወረቀት
❄️ ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች አስተምረን እናስመርቃለን!
❄️ ከ90%+ በላይ በተግባር
❄️ ምቹ የማስተማሪያ ክፍል
❄️ ያሉን ቦታዎች ውስን ናቸው ፈጥነው ይመዝገቡ

📍አድራሻችን፡ መብራት ሃይል ሀሚልተን ህንፃ (ቀጨማ ንግድ ባንክ ) 2ተኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ፡
☎️ +251935354546 & +251960971221


🧰ሙያ፡ Security Guard

🏭የድርጅት ስም፡ ሮቤራ ማተምያ ቤት

🕔ማብቅያ ቀን፡ 16/06/2017

📍አድራሻ ፡ ከሃይለማርያም ሆስፒታል ፊት ለፊት፤ ሃራምቤ ሞል 2ኛ ፎቅ

🚻ፆታ: ሁለቱም

🥇ልምድ: 3 ዓመት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

📱0222127635

# የት/ት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ።
# ኦንላይን ለማመልከት በቴሌግራም፡ @robera_rosh ወይም በemail: roberaprinting@gmial.com ተጠቀሙ።

@adama_jobs


🧰ሙያ፡ Sales + receptionist

🏭የድርጅት ስም፡ ሮቤራ ማተምያ ቤት

🕔ማብቅያ ቀን፡ 16/06/2017

📍አድራሻ ፡ ከሃይለማርያም ሆስፒታል ፊት ለፊት፤ ሃራምቤ ሞል 2ኛ ፎቅ

🚻ፆታ: ሁለቱም

🥇ልምድ: 3 ዓመት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

📱0222127635

# የት/ት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ወይም በማርኬቲንግ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት እና ተዛማጅ ዘርፎች በዲግሪ የተመረቀ/ች።
# በካሽ ሪጂስተር መጠቀም የምትችል።
# የኮምፒዩተር ችሎታ ያላት።
# ኦንላይን ለማመልከት በቴሌግራም፡ @robera_rosh ወይም በemail: roberaprinting@gmial.com ተጠቀሙ።

@adama_jobs


🧰ሙያ፡ Accountant

🏭የድርጅት ስም፡ ሮቤራ ማተምያ ቤት

🕔ማብቅያ ቀን፡ 16/06/2017

📍አድራሻ ፡ ከሃይለማርያም ሆስፒታል ፊት ለፊት፤ ሃራምቤ ሞል 2ኛ ፎቅ

🚻ፆታ: ሁለቱም

🥇ልምድ: 3 ዓመት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

📱0222127635

# የት/ት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ።
# በካሽ ሪጂስተር ማሽን እና ፒችትሪ መጠቀም የምትችል።
# የኮምፒዩተር ችሎታ ያላት።
# ኦንላይን ለማመልከት በቴሌግራም፡ @robera_rosh ወይም በemail: roberaprinting@gmial.com ተጠቀሙ።

@adama_jobs


💫ሃርኒስ ኢንተርናሽናል ሆቴል ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡

🕔ማብቅያ ቀን፡ 13-06-2017

📍አድራሻ፡ ከሪፍት ቫሊ ኮሌጅ 200 ሜትር ገባ ብሎ፤ ወደ መስኪድ በሚወስደው መንገድ

📱0221120706 / 0963171717

1) ፅዳት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

🥇ልምድ: 1 ዓመት

# የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች።
———————————————

2) የሰው ሀይል አስተዳደር/HR

🚻ፆታ: ወንድ

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🥇ልምድ: 2 ዓመት

# የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ በሕግ/Human Resource Management በዲግሪ የተመረቀ።
———————————————

3) መስተንግዶ

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🥇ልምድ: 1 ዓመት

# የት/ት ደረጃ፡ በሆቴል ማኔጅመንት Level 1 እና ከዚያ በላይ።
———————————————

4) ላውንደሪ ሱፐርቫይዘር

🚻ፆታ: ወንድ

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🥇ልምድ: 1 ዓመት

# የት/ት ደረጃ፡ በሆቴል ማኔጅመንት Level 1 እና ከዚያ በላይ።
———————————————

5) ቤት
አያያዝ

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4

🥇ልምድ: 1 ዓመት

# የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ።
———————————————

6) ምግብ አዘጋጅ

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🥇ልምድ: 1 ዓመት

# የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል ማኔጅመንት Level 1 እና ከዚያ በላይ።
————————————-

7) F & B control

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🥇ልምድ: 1 ዓመት

# የት/ት ደረጃ፡ በሆቴል ኦፕሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በዲግሪ የተመረቀች።
————————————-

8) ቡቸሪ

🚻ፆታ: ወንድ

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🥇ልምድ: 1 ዓመት

# የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ።
————————————-

9) ሄድ ዌይተር/ መስተንግዶ ሀላፊ

🚻ፆታ: ሁለቱም

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🥇ልምድ: 1 ዓመት

————————————-

10) ሱፐርቫይዘር

🚻ፆታ: ሁለቱም

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🥇ልምድ: 2 ዓመት

# የት/ት ደረጃ፡ በሆቴል ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ ዲግሪ ያለው።

@adama_jobs


🧰ሙያ፡ የሴቶች ፀጉር ባለሙያ

🏭የድርጅት ስም፡ ዜድ የሴቶች ፀጉር ቤት

🕔ማብቅያ ቀን፡ 15-06-2017

📍የስራ ቦታ፡ ቦሌ ከዋንጋሪ ከፍ ብሎ ፓሪስ ሱፐርማርኬት ፊትለፊት

🥇ልምድ፡ ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0922887393

@adama_Jobs


🧰ሙያ፡ COC Domestic trainer /Teacher

🏭የድርጅት ስም፡ ጋራ ሂራ የቤት አያያዝ ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም

🕔ማብቅያ ቀን፡ 17-06-2017

📍አድራሻ ፡ ተክለ ሀይማኖት ቤተ ክርስቲያን አካባቢ፣ ወደ አሊቢራ አደባባይ በሚወስደው መንገድ

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🥇ልምድ : ያላት

📱 0904431688/ 0951610835

# ቋንቋ: ኦሮምኛ / አማርኛ የምትችል።

@adama_jobs


🧰ሙያ፡ ላብራቶሪ ቴክኒሻን

🏭የድርጅት ስም፡ ዶክተር መሐመድ ክሊኒክ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 15-06-2017

📍የስራ ቦታ፡ ከደራርቱ ህንፃ ዝቅ ብሎ

🥇ልምድ፡ ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0962028997

@adama_Jobs


🧰ሙያ፡ አስተናጋጅ

🏭የድርጅት ስም፡ ሄራን ሬስቶራንት

🕔ማብቅያ ቀን፡ 16-06-2017

📍አድራሻ ፡ ፍራንኮ BM Café ሳይደርስ አዲስ ዳቦ ፊት ለ ፊት

🥇ልምድ፡ ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

📱0910760218

@adama_Jobs


🧰ሙያ፡ ረዳት ሼፍ

🏭የድርጅት ስም፡ ሄራን ሬስቶራንት

🕔ማብቅያ ቀን፡ 16-06-2017

📍አድራሻ ፡ ፍራንኮ BM Café ሳይደርስ አዲስ ዳቦ ፊት ለ ፊት

🥇ልምድ፡ ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

📱0910760218

@adama_Jobs


🧰ሙያ፡ ሼፍ

🏭የድርጅት ስም፡ ሄራን ሬስቶራንት

🕔ማብቅያ ቀን፡ 16-06-2017

📍አድራሻ ፡ ፍራንኮ BM Café ሳይደርስ አዲስ ዳቦ ፊት ለ ፊት

🥇ልምድ፡ ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0910760218

@adama_Jobs


🧰ሙያ፡ ፑል አጫዋች

🏭የድርጅት ስም፡ Pool House 🎱

🕔ማብቅያ ቀን፡ 13-06-2017

📍አድራሻ ፡ አዳማ መብራት ሀይል

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0911711177

@adama_Jobs


🧰ሙያ፡  large format printer machine & co2 laser machine  operator and chief graphic designer

🏭የድርጅት ስም፡ GE ህትመት እና ማስታወቂያ ስራ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 16-06-2017

📍አድራሻ ፡ ፖስታ ቤት ናፍሪን ሞል ከ ጀርመን ሞል ጀርባ

🥇ልምድ፡ 2 ዓመት

🚻ፆታ: ወንድ

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0912746028

💰ደሞዝ፡ 11,500

# Qualification፡ mechanical engineering, electrical engineering and graphic design (Bsc) and above.

@adama_jobs


🧰ሙያ፡ካሸር

🏭የድርጅት ስም፡ ሜሪ ሱፐር ማርኬት

🕔ማብቅያ ቀን፡ 16-06-2017

📍የስራ ቦታ፡  መብራት ሀይል

🥇ልምድ፡ 1 ዓመት 

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4

📱0940808099

# የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በ ማርኬቲንግ/ ቢዝነስ ማኔጅመንት  ትምህርት ዘርፍ

# በቂ ተያዥ ማቅረብ የምትችል/የሚችል።
# የመመዝገቢያ ቦታ: ኢሚግሬሽን ፊትለፊት።

@adama_jobs

5.8k 0 10 20 13

🧰ሙያ፡ ሽያጭ

🏭የድርጅት ስም፡ ሜሪ ሱፐር ማርኬት

🕔ማብቅያ ቀን፡ 16-06-2017

📍የስራ ቦታ፡  መብራት ሀይል

🥇ልምድ፡ 1 ዓመት 

🚻ፆታ: ሁለቱም

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 8

📱0940808099

# የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በ ማርኬቲንግ/ ቢዝነስ ማኔጅመንት  ትምህርት ዘርፍ።
# የመመዝገቢያ ቦታ: ኢሚግሬሽን ፊትለፊት።

@adama_jobs

5.5k 0 15 10 14

🧰ሙያ፡ አስተናጋጅ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 13/6/2017

📍የስራ ቦታ፡ ገንደሀራ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

🥇ልምድ: ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

📱0912991240

# የስራ ሰዓት ሙሉ ቀን በሳምንት አንዴ እረፍት።

@adama_jobs


🧰ሙያ፡  ጽዳት

🏭የድርጅት ስም፡ አርሴማ ዩዝ አካዳሚ ቁ.1 እና ቁ.2

🕔ማብቅያ ቀን፡ 17/06/2017

📍አድራሻ:
ቁ 1: አዳማ 03 (ጋራ ሉጎ) ቀበሌ
ቁ 2: ከአዳማ ቆርቆሮ( ከኡራኤል ቤተክርስቲያን) አለፍ ብሎ 180 ሰፈር

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

📱0911728326/ 0917306444

@adama_jobs


🧰ሙያ፡  አፋን ኦሮሞ እና እንግሊዝኛ ቋንቋ መምህር

🏭የድርጅት ስም፡ አርሴማ ዩዝ አካዳሚ ቁ.1 እና ቁ.2

🕔ማብቅያ ቀን፡ 17/06/2017

📍አድራሻ:
ቁ 1: አዳማ 03 (ጋራ ሉጎ) ቀበሌ
ቁ 2: ከአዳማ ቆርቆሮ( ከኡራኤል ቤተክርስቲያን) አለፍ ብሎ 180 ሰፈር

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

📱0911728326/ 0917306444

@adama_jobs


🧰ሙያ፡  የ KG ረዳት እና ዋና መምህር

🏭የድርጅት ስም፡ አርሴማ ዩዝ አካዳሚ ቁ.1 እና ቁ.2

🕔ማብቅያ ቀን፡ 17/06/2017

📍አድራሻ:
ቁ 1: አዳማ 03 (ጋራ ሉጎ) ቀበሌ
ቁ 2: ከአዳማ ቆርቆሮ( ከኡራኤል ቤተክርስቲያን) አለፍ ብሎ 180 ሰፈር

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 5

📱0911728326/ 0917306444

@adama_jobs


💥 VIDEO EDITINGGRAPHICS DESIGN 💥

💫 የቪዲዮ ኤዲቲንግ እና ግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና በ1ላይ!
💫 Adobe Photoshop, Adobe Illustrator & Adobe Premiere pro
💫 በ 3,800 ብር ብቻ

🔔  አዲስ ዙር ምዝገባ ጀምረናል።

☎️  0934245712 / @yach_tech

📍አድራሻ፦ 04 መስቀለኛ ከንግድ ባንክ ተሻግሮ ያለው ትቅዋ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ያች ዲጂታል አርት ማሰልጠኛ

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.