🔻Almost ላለፉት 6 አመታት mine ሲደረግ የነበረው pi network በስተመጨረሻም February 20 List ይደረጋል።
🔻 ከአጠቃላይ 50M ተጠቃሚዎች ውስጥ በትክክል KYC ያለፉ ሰዎች 19M ሲሆኑ እስካሁን ድረስ አጠቃላይ 10.14M pi ተሰብስቧል
🔻 ከአጠቃላይ 50M ተጠቃሚዎች ውስጥ በትክክል KYC ያለፉ ሰዎች 19M ሲሆኑ እስካሁን ድረስ አጠቃላይ 10.14M pi ተሰብስቧል
KYC ያልጨረሳችሁ ልጆች አሁንም ጊዜ አላችሁ በፍጥነት አጠናቁ