በሶስት ወር ጊዜ ውስጥ ከ2ሺህ በላይ አሽከርካሪዎች ላይ ከፍተኛ የአልኮል መጠን ቅጣት መተላለፉ ተገለጸ
ዓርብ ጥቅምት 15 ቀን 2017(አዲስ ማለዳ) ጠጥቶ ማሽከርከርን ለመቆጣጠር የሚያስችለው የአልኮል ትንፋሽ መመርመሪያ በተለያዩ ጊዜያት ተግባራዊ ሲሆን ነበር ነገር ግን መቀዛቀዞች እና ተግባራዊነቱ እየቀነሰ ነው የሚል ሀሳብ ሲዘዋወር ቆይቷል፡፡
የአልኮል ትንፋሽ መመርመሪያ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ሲባል በመቆሙ ጠጥተው የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎችን ለመቆጣጠር እንዳልተቻለ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመት ማሳወቁ ይታወሳል ቢሆንም ከበሽታው መረጋጋት ጋር ተያይዞ የተቋረጠው ምርመራ መቀጠሉ ተገልጻል፡፡
ለሙሉ ዘገባ፡ https://addismaleda.com/archives/39405