የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር የመንገደኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ሊጀምር መሆኑን ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለጹ
ቅዳሜ ጥር 17 ቀን 2017 (አዲስ ማለዳ) የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ማህበር ከመጪው የካቲት ወር ጀምሮ በኦንላይን ቦታ በማስያዝ የህዝብ መንገደኞች ትራንስፖርት አገልግሎት እንደሚጀምር የአክሲዮን ማህበሩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገልፀዋል።
ኢንጂነር ታከለ ኡማ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ "ጥራት ያለዉና እና ቀልጣፋ የጉዞ አገልግሎት ለመስጠት ሲባል እንዲሁም ትክክለኛ የመንገደኛ መረጃን ለማረጋገጥ እና ከችግር የጸዳ ጉዞን ለማመቻቸት አስፈላጊ በመሆኑ ለሁሉም የሀገር ውስጥ ተሳፋሪዎቻችን ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) በመጠቀም ኦንላይን ቦታ ለመያዝም ሆነ ለመጓዝ መስፈርት መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን" ሲሉ አስታውቀዋል።