በጣም ልዩ ጉዞ ነው የምትችሉ አብራችሁ ተጓዙ።
እኔንም ከሻንጣው ውስጥ አስገብታችሁ 😂 ብትወስዱኝ ጥሩ ነው😂
ሳሚም አስብበት😂
የእውነት ይሄን ሁሉ ታላላቅ ገዳማት በአንድ መንገድ ማየት መታደል ነው። የምትችሉ ተጓዙ።
እኔንም ከሻንጣው ውስጥ አስገብታችሁ 😂 ብትወስዱኝ ጥሩ ነው😂
ሳሚም አስብበት😂
የእውነት ይሄን ሁሉ ታላላቅ ገዳማት በአንድ መንገድ ማየት መታደል ነው። የምትችሉ ተጓዙ።