አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


ይህ ገጽ የአሐዱ ባንክ ዋና ዋና መልዕክቶች እና ወቅታዊ መረጃዎች የሚተላለፉበት ቻናል ነው::
https://ahadubank.com
https://www.facebook.com/OfficialAhaduBank
https://www.instagram.com/ahadu.bank/
https://www.linkedin.com/company/98420836

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


1,000,000 ደንበኞች ተሻገርን!
እንኳን ደስ አለን
እንኳን ደስ አላችሁ
አንድ ብለን ጀመርን . . . . ከሚሊዮኖች ደረስን . . . . ብዙ ሚሊዮኖች ጋር እንደርሳለን!

#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank


💱ጥር 28/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🚘 ኢንሹራንስ ፕሪሚየም የገንዘብ ብድር
✔️የተሽከርካሪ ባለንብረቶች ለተሽከርካሪያቸው ሙሉ ኢንሹራንስ ለመግባት የሚያስችላቸውን ገንዘብ ባንኩ በብድር ይሰጣል፣ ይህን የብድር አቅርቦት ግለሰቦች፣ የትራንስፖርት ማኅበራት ወይም ድርጅቶች መጠቀም ይችላሉ፤
✔️ብድሩን ለመበደር በባንካችን ቅርንጫፎች MSME SAVING Account መክፈት ይጠበቅባቸዋል፤
✔️አሐዱ ባንክ ለዚህ ተግባር ከዘመን እና አንበሳ ኢንሹራንስ ድርጅቶች እንዲሁም ከኤኮስ ኮሚሽን ኤጀንት ጋር ተስማምቷል፤

#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank


💱ጥር 27/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!


አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank


🚘 ኢንሹራንስ ፕሪሚየም የገንዘብ ብድር
✔️የተሽከርካሪ ባለንብረቶች ለተሽከርካሪያቸው ሙሉ ኢንሹራንስ ለመግባት የሚያስችላቸውን ገንዘብ ባንኩ በብድር ይሰጣል፣ ይህን የብድር አቅርቦት ግለሰቦች፣ የትራንስፖርት ማኅበራት ወይም ድርጅቶች መጠቀም ይችላሉ፤
✔️ብድሩን ለመበደር በባንካችን ቅርንጫፎች MSME SAVING Account መክፈት ይጠበቅባቸዋል፤
✔️አሐዱ ባንክ ለዚህ ተግባር ከዘመን እና አንበሳ ኢንሹራንስ ድርጅቶች እንዲሁም ከኤኮስ ኮሚሽን ኤጀንት ጋር ተስማምቷል፤

#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank


💱ጥር 26/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!


አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank


እንኳን ደስ አለን
እንኳን ደስ አላችሁ
አንድ ብለን ጀመርን . . . . ከሚሊዮኖች ደረስን . . . . ብዙ ሚሊዮኖች ጋር እንደርሳለን!

#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank


ምዕራፍ ፪
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”
“Proudly with Ahadu“

👉 ከብዙዎች ለብዙዎች በሚል ልዩ መርሕ ብዙዎችን ለመድረስ ዓልሞ የመጣው  ባንክ ባለቤት ይሁኑ!


✔️አሁኑኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአሐዱ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ ባለቤት የሚያደርግዎትን አክሲዮን የራስዎ ያድርጉ!
✔️በተጨማሪም የባንኩ ድረ-ገጽ ላይ 
https://www.ahadubank.com/sharesale/ በመግባት የሚያገኙትን ቅፅ  ሞልተው በዚህ ኢሜል አድራሻ  መላክ ይችላሉ! (Sharesale.f@ahadubank.com)

#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank


💱ጥር 23/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!


አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank


በአሐዱ የዲጂታል አማራጮች ሲጠቀሙ ግብይትዎ ይፋጠናል፤ ቀንዎም በፈገግታ ይሞላል፡፡
ምቹ፣ ቀላል፣ ፈጣንና ፣ አስተማማኝ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!


#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank


💱ጥር 21/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!


አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank


🎉 እንኳን አደረሳችሁ!

አሐዱ፡ ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!


#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank


💱ጥር 17/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!


አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank


የአሐዱ ፡ባንክ የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ መንፈቀ ዓመት  የሥራ አፈጻጸም ግምገማ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት÷የባንኩ ሥራ አመራሮችና ሥራ አስኪያጆች በታደሙበት ጥር 15/2017 ዓ.ም በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል ተካሔደ:: በዕለቱም ፍሬያማ ውይይት የተደረገ ሲሆን÷ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አንተነህ ሰብስቤ  በቀጣይ ለባንካችን የተሻለ እድገት ለማምጣት የመፍትሔ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ እና የቀድሞውን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰፊዓለም ሊበንን በክብር  በመሸኘት  ተጠናቋል::


አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank


አሐዱ:ባንክ የ2017ዓ.ም የመጀመሪያ መንፈቀ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ  በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል እያከናወነ ይገኛል::

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank


Unite.et ራስዎን ይመዝግቡ!

Unite.et እንዴት የአሐዱ ባንክ ደንበኛ መሆን ይችላሉ?

1. የ Unite.et መተግበሪያን ከአፕ ሰቶር አልያም ከፕሌይ ስቶር ያውርዱ
2. አሐዱ ባንክ የሚለውን ይምረጡ
3. የምዝገባ ቅደም ተከተሉን በመከተል ይመዝገቡ!
4. የዲያስፖራ አገልግሎቶቻችን ተጠቃሚ ይሁኑ::

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ

👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank


አስቸኳይ!
ውድ ባለአክሲዮኖቻችን
!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

17 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.