ቤተሰብ ስለ online ስራ ንገረን ትሉኝ አላችሁ ከቻነሉ ከፍ ብላችሁ ብታዩት ብዙ ስለ online ስራ የፃፍኩት አለ
አሁንም በአጭሩ ስነግራችሁ በ ስልካችሁ ገንዘባችሁ ለመስራት የግድ ወይ you tube, tiktok, telegram ወይም ሌሎች social media ሊኖራችሁ ግዴታ ነው ሌላው crypto investment ነው እሱ ደግሞ በጣም እውቀት አና ገንዘብ ይጠይቃል so እስኪ ዛሬ የራሳችሁ የሆነ ቻነል ከሚመቻችሁ social media ክፈቱ ከዛ ተከታዩ አሳድጉት ከዛ ገንዘብ ምንያክል በቀላሉ እንደሚሰራ ታያላችሁ እኔ በቴሌግራም ምንያክል እንደምሰራ ብነግራችሁ ውሸት ለመስላችሁ ይችላል በዚች ቻነል እንኳን ቴሌግራም ራሱ በሚሰራው ማስታወቅያ 14 ton ሰርቼአለሁ አስቡት በብር ወደ 12 ሺ አከባቢ ማለት ነው እና ቢያንስ 1000 አባል የቴሌግራም ቻነል ቢኖራችሁ ትለወጡበት አላችሁ so believe me ጀምሩት ከፈለጋችሁ ደግሞ በተመጣጣኝ ዋጋ ለትንሽ ሰዎች ቻነል እሸጣለሁ ያላችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ ቻነሉን አሳድግላችኋለሁ በ @algiti አናግሩኝ