Postlar filtri


9 Conic Sections.pdf
1.7Mb
📚Entrance Examination📚
🔸Hind🔸
🔴🔴🔴Maths🔴🔴🔴🔴
🔸Conic sections🔸

🗨️ከEthiopia የትምህርት አሰጣጥ ጋር ተመሳሳይ ይዘት ያለው።

😊ለ Entrance Hub እና D_Marv Tutorials ተማሪዎች የተዘጋጀ።

🎈Entrance Examination ከድንቅ ማብራሪያ ጋር።



📚 𝑫_𝑴𝒂𝒓𝒗 𝑻𝒖𝒕𝒐𝒓𝒊𝒂𝒍𝒔 : 𝐵𝑟𝑖𝑛𝑔𝑖𝑛𝑔 𝐸𝑥𝑒𝑙𝑙𝑒𝑛𝑐𝑒 𝑡𝑜 𝑠𝑡𝑢𝑑𝑒𝑛𝑡!!
❤️Ⓙ︎Ⓞ︎Ⓘ︎Ⓝ︎:@alluexams
🔴
🔴
​🔴🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ Ⓦ︎Ⓘ︎Ⓣ︎Ⓗ︎ 𝔂𝓸𝓾 𝑭𝒓𝒊𝒆𝒏𝒅𝒔❤️


" የመውጫ ምዘና ላልወሰዱ ማስረጃ እንዳትሰጡ " - ትምህርት ሚኒስቴር
የመውጫ ምዘና ላልወሰዱ መምህራን ማስረጃ እንዳይሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡
ሚኒስቴሩ ለዩኒቨርሲቲዎች እና ለክልል ትምህርት ቢሮዎች በጻፈው ደብዳቤ፥ የመውጫ ምዘና ላልወሰዱ መምህራን ማስረጃ እንዳይሰጥ አሳስቧል፡፡
በሚኒስቴሩ የመምህራን ትምህርት አመራሮች ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ ሙሉቀን ንጋቱ (ዶ/ር) ከሳምንት በፊት የተጻፈው ደብዳቤ፥ " በክረምት መርሐግብር ከዲፕሎማ ወደ መጀመሪያ ዲግሪ ለመሸጋገር የትምህርት ማሻሻያ ስልጠና የሚከታተሉ መምህራን፣ ስልጠና ሳያጠናቅቁ መረጃ እየተሰጠ እንደሆነ ደርሼበታለሁ " ብሏል፡፡
በክረምት መርሐግብር ከዲፕሎማ ወደ መጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ደረጃ ለማሻሻል ስልጠና እየወሰዱ ያሉ መምህራን፣ የማስተማር ሙያ (PGDT) መውሰድና የመውጫ ምዘና ማጠናቀቅ እንዳለባቸው በመስከረም 2017 ዓ.ም የትምህርት ሚኒስቴር ማሳወቁን በደብዳቤው ገልጿል፡፡

ይሁን እንጂ አንዳንድ ክልሎች ከዚህ በተለየ የማስተማር ሙያ ስልጠናም ሆነ የመውጫ ምዘና ላልወሰዱ መምህራን፣ የደረጃ ዕድገት እየሰጡ መሆኑናቸውን መረዳቱን አሳውቋል፡፡

ማንኛውም ሠልጣኝ የትምህርት ማስረጃ ማግኘት የሚችለው የትምህርት ምዘና ወስዶ ማለፍ ሲችል መሆኑ እየታወቀ፣ የዲግሪ ትምህርታቸውን እንደጨረሱ በማድረግ የትምህርት ደረጃ ማሻሻያና የደረጃ ዕድገት የሚሰጡ አንዳንድ ተቋማት መኖራቸውን ሪፖርተር ያነጋገራቸው መሪ ሥራ አስፈጻሚው ተናግረዋል፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር ወጪያቸውን በመሸፈን የሚያስተምረው የበቁ መምህራንን ለማፍራት ነው ያሉት ኃላፊው፤ ማንኛውም ተቋም የመውጫ ምዘና ወስደው ላላለፉ ዕጩ መምህራን ምንም ዓይነት ማስረጃ እንዳይሰጥ በደብዳቤ ማሳወቁን አስረድተዋል፡፡
#ሪፖርተር


@alluexams


#EIXT_EXAM

የመውጫ ፈተና ከጥር 26 እስከ  ጥር 30 ይሰጣል።

የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

የመውጫ ፈተናው ለአዲስ እና በድጋሜ ለመፈተን ላመለከቱ በሙሉ እንደሚሰጥ ሚኒስቴሩ ገልጿል።


@alluexams


ተይዘዋል‼️
በትላንትናው እለተ በኦሮቶዶክስ እምነት የቅዱስ ሚካኤል ታቦታ ሲያሾፉ ከነበሩት የአምቦ ተማሪዎች ውስጥ ሁለቱ በቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን አንደኛው ከፈተና እስከሚወጣ እየተጠበቀ ነው።
ይህ አስነዋሪ ድርጊት ከሴኩላሪዝም አንፃር ጭምር አስተማሪ እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል።




@alluexams


በ2017 ዓ.ም አጋማሽ የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተናን ዳግም ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ይህንን ሊንክ https://exam.ethernet.edu.et በመጫን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

@alluexams




#ማሳሰቢያ _12

የተፈታኝ ተማሪዎች ምዝገባ ተጠናቋል ተብሎ በተለያዩ የማሀበራዊ ሚዲያ የተለቀቁ መረጃዎች የተሳሳቱ መሆናቸውን ዛሬ በተላከ ደብዳቤ አረጋግጠናል
የመደበኛ ተፈታኞች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 4 ቀናት መቅረቱ ሲረጋገጥ የድጋሚ ተፈታኞች ምዝገባ 14 ቀናት ይቀሩታል ።በዚህ መሠረት ምዝገባ እንድትፈጽሙ እናሳስባለን


ተማሪ መረጃ

@alluexams


ማሳሰቢያ_12

የ6ኛ፣8ኛ እና 12ኛ ክፍል የመጀመሪያው ሞዴል ፈተና ከጥር 6-8/2017 ዓ.ም የሚሰጠ ስለሆነ ከአሁኑ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን

የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ

@alluexams


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስየልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!

መልካም በዓል❤️
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን

✦ የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
አዘጋጅ፦ @alluexams
    ➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟


User Guide Private Registration.pdf
4.7Mb
User Guide Private Registration
የግል ተፈታኞች የመመዝገብያ መመሪያ ስለሆነ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ተከታትለዉ እንድመዘገቡ ድጋፊ እናድርግ
ማሳሰቢያ የሚናስገባዉ ስልክ ቁጥር ቴሌብር መኖር አለበት
ክፋያዉም መጠን በሚንፈተነዉ ትምህርት አይነት መጠን ነዉ
የግል መደበኛ እና የማታ የመመዝገቢያ ክፍያ   150 ብር  በትምህርት አይነት ተሰለቶ ክፍያ  100 ብር *በት/ት አይነት


ተማሪ መረጃ(ግርማዬ ታደሰ)

ለበለጠ መረጃ

@alluexams


#ማሳሰቢያ_12ኛ

1.ከ4-12ኛ ክፍል  የማጠቃለያ ፈተና(6ኛ፣8ኛ እና 12ኛ ሞዴልን ጨምሮ) ወጥ በሆነ table of specification የሚዘጋጅ ስለሆነ ለት/ቤቶች TOS ሰሞኑን የምናወርድ መሆኑን እናሳውቃለን::

2.የ6ኛ እና8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና የሚዘጋጀው የ6ኛክፍል ፈተና( ከ5ኛ እና 6ኛ ክፍል) እንዲሁም የ8ኛ ክፍል(7ኛ እና 8ኛ ክፍል) መሆኑን አውቃችሁ ለተማሪዎቻቹህ አስፈላጊውን እገዛ አድርጉ

3.የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚያካትተው የ9ኛ ክፍል አሮጌው ስርዓተ ትምህርት እና የ11ኛእና 12ኛ ክፍል ከአዳሱ ስርዓተ ትምህርት  መሆኑ ታውቆ ለተፈታኝ  ለተማሪዎች አስፈላጊው እገዛ ይደረግላቸው!!
10ኛ ክፍል አያካትትም!!

4.የ6ኛ ፣8ኛ እና 12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና በክፍለ ከተማ ደረጃ የሚዘጋጅ ይሆናል!!

5.contnous assessment  እስከ ት/ቤት ድረስ ውይይት ተደርጎና ጸድቆ ከከተማ  እስኪመጣ ድረስ በጀመራቹህት አግባብ ቀጥሉ 

6.ሁሉም የመንግስት እና የግል ት/ቤቶች አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ምዘና አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 3/2016 ረቂቅ መመሪያ መሰረት መስራት ይጠበቅባቸዋል!!


ከትምህርት ቢሮ
@alluexams


#12ኛ ክፍል

የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የትምህርት አይነቶች

For natural 1,English
2,maths
3,aptitude
4,physics
5,biology
6,chemistry
For social 1,English
2,maths
3,aptitude
4,geography
5,history
6,economics


ፈተናው አዲሱን የትምህርት ፍኖተ ካርታ በማከለ መልኩ እደሚዘጋጅ ተገልጿል ተማሪዎች ለፈተናቸው በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ ካለፉት አመታት የተማሪዎች ውጤት ማሽቋልቆል ትምህርት እንዲውስዱ እናሳስባለን

ተማሪዎችን ለመርዳት በዚህ ቻናል ከጥር ወር ጀምሮ በ ትምህርት ቢሮ በሚላክልን የፈተና ቢጋር (table of specification ),መሠረት የተለያዩ ጠቃሚ ነገሮችን የምንልክ ይሆናል


ተማሪ መረጃ(ግርማዬ ታደሰ)

@alluexams


#ማሳሰቢያ ለድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈታኞች
የመግቢያ ፈተና ምዝገባ መጠናቀቁን በአክብሮት እንገልጻለን

ዲናኦሌ ጫላ

@alluexams




Alluexams.pdf
1.6Mb
የተለያዩ ዩንቨርሲቲዎች( logic and critical thinking mid ,final exams) የግል ዩንቨርስቲ ን ጨምሮ


share @alluexams


BEST GRAMMAR BOOK for UoGCS' Grade-12 M.L..pdf
45.5Mb
Best guide for grade 12 national exam takers



17 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.