የክፍለዘመኑ ጀግና ❤
ብታምኑም ባታምኑም ከ15 አመታት በፊት ውቢት ኢትዮጵያ ቁንጅና ውድድር አሸናፊና የት ጠፋች ግን? ያልናት ሀያት አህመድ ነች።
ፓይሌት የመሆን ህልምና ትልቅ ደረጃ የመድረስ ህልም ነበራት መልኬ በቃኝ ሳትል ይሄው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና አብራሪ ፓይሌት በመሆን በሰማዩ ጋሪ ከች ብላለች።
ብቻ ህልምና አላማ ይኑርህ ከየትም ተነስተህ ካሰብክበት ትደርሳለህ ብቻ ተነስ።አላህን ይዘህ።