አስገራሚ እዉነታዎች (Amazing Facts)🌍


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


Amazing facts all around the world.
አስገራም ኡነታዎች ከመላው አለም።
Admin ☞ @vivadave
Facebook ☞ https://fb.me/amafactsworld

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


በአለም በማንጎ 🥭 ምርት ቁጥር አንድ ሀገር ማነች ?
So‘rovnoma
  •   Brazil
  •   China
  •   Pakistan
  •   India
46 ta ovoz


Wright ወንድማማቾች Orville Wright እና Wilbur Wright በአውሮፕላን አንድ ጊዜ ብቻ ነው ፣ አንድላይ የተጓዙት ፣ ምክንያቱም ፣ አደጋ ከተከሰተ ፣ አንዱ ቢሞት ፣ አንደኛው ስራውን ለማስቀጠል በሚል ሀሳብ ። እነኚ ወንድማማቾች አውሮፕላን ለመጀመሪያ ጊዜ የሰሩት መሆናቸው ይታወቃል።

@amafacts

Join & share


የ ''Iraq'' ዋና ከተማ ማነው ?
So‘rovnoma
  •   Baghdad
  •   Tehran
  •   Rome
  •   Damascus
5 ta ovoz


አዞ በዕድሜ ብዛት ወይም በእርጅና አይሞትም ፣ 30,40,70,120 አመታትንም ይኖራል ፣ እድሜ ስጨምር ይባስ ያድጋል ፣ ነገር ግን በተለያዩ በሽታዎችና ጉዳቶች ይሞታል ።

@amafacts

Join & share


Canada ውስጥ ሁለት የስራ ቋንቋዎች ምንና ምን ናቸው ?
So‘rovnoma
  •   English & Portuguese
  •   English & French
  •   Spanish & Portuguese
  •   English & Spanish
30 ta ovoz


"Australian blue bee'' ይባላሉ ፣ ንቦች ሁሉ ብጫ በቡኒ አይደሉም ፣ አውስትራሊያ ውስጥ ሰማያዊ መስመር ያላቸው የንብ ዝሪያ አሉ ፣ በጣም ውብ የንብ ዝሪያም ይባላሉ።

@amafacts

Join & share


የአለማችን ትልቁ የብስክሌት ውድድር የቱ ነው ?
So‘rovnoma
  •   Giro d'Italia
  •   Paris Roubaix
  •   Vuelta a Espana
  •   Tour de France
35 ta ovoz


የእናት ድምፅ ኃይል !

ጥናቶች እንዳስቀመጡት ፣ ከእናት ጋር ማውራት ከመተቃቀፍ ጋር የተቀራረበ ኃይል አለው ይላል ፣ የጭንቀት መጠንንም ይቀንሳል ፣ ልጆች የእናትን ድምፅ ሲሰሙ ''Oxytocin'' የተሰኘውን ሆርሞን ሰውነታቸው ያመነጫል ፣ይህም ፣ በቅፅል ስሙ ''love hormone '' ተብሎ የሚጠራው ፣ መልካም ስሜቶችን የሚፈጥር ሆርሞን ነው ።

@amafacts

Join & share


ከሚከተሉ ሀገራት ውስጥ በህዝብ ቁጥር ብዛት ፣ የሚትበልጠው የትኛዋ ናት ?
So‘rovnoma
  •   Pakistan
  •   Nigeria
  •   India
  •   USA
17 ta ovoz


በግራ እጅ ፣ በአራተኛ ጣት የጋብቻ ቀለበት ለምን ይደረጋል ?
ይህ የመጣው በጥንት ሮማኖች እምነት የግራ እጅ ፣ አራተኛ ጣት ፣ ከልብ ጋር ቀጥታ የሚያገናኝ ደምስር አለ ብለው ያምናሉ ፣ ይህም ከአጋራቸው ጋር የጠነከረ ፍቅር ይፈጥራል ተብሎ ታምኖ እስከዛሬ ቀጥሏል።

@amafacts

Join & share


'' Eiffel tower'' የት ከተማ ይገኛል ?
So‘rovnoma
  •   Newyork
  •   Paris
  •   Berlin
  •   London
35 ta ovoz


አስገራሚ🔭ነገሮች:
10 ስለ ሴቶች 🚺  የማያቁዋቸው ነገሮች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
1, #የሴቶች የ በሽታ መከላከል ብቃት ከ ወንዶች እጅግ የላቀ ነው፡፡

2,#ሴቶች ከ ወንዶች ይልቅ የ ህመም ስሜትን መቁዋቁዋም ይችላሉ ፡፡
✔️ጥናት እንደሚያሳየው ሁለቱም በረዶ ላይ መዳፋቸውን አስቀምጠው ወንዱ ሲያብድ ሴቷ ግን ከሱ በተሻለ የመቋቋም ብቃት አሳይታለች  ፡፡ ያ ማለት ግን አያማትም ማለት አደለም፡፡

3,#ሴቶች ሽታን ከ ወንዶች ይበልጥ ይለያሉ፡፡🤥

5,#ሴቶች የማስታወስ 😇 በቃታቸው ከወይዶች የበለጠ ነው፡፡

6,ሴቶች ወሬ ሲሰሙ ነቃ ብለውና በ ሞራል ነው 😲😄😁😆😂🤣🤗
, #ወንዶች ግን ትንሽ ከረዘመባቸው ማንቀላፋት ይጀምራሉ 1🙄

7,#ሴቶች አልኮልን እንደ ወንዶች  መቋቋም አይችሉም፡፡

8,#ሴቶች አልቃሻ መሆናቸውን በ ሳይንስ ተረጋግጧል ፡፡😭
✔️#ሴት ልጅ ብዙ እንባ አመንጪ ሆርሞኖች አላት ፡፡ ወንዶች ጋ ግን
ይሄ ሆርሞን እጅግ በጥቂቱ ነው የሚገኘው፡፡ ጥናት እንደሚያሳየው
1 ሴት በ ወር 5.3 ግዜ ታለቅሳለች በ አማካኝ ወንድ ደሞ 1.4 ግዜ ያለቅሳል ፡፡

9,#የሴቶች ግራ ጡት 👙 ከ ቀኙ ጡታቸው የተለየ መጠንና አቀማመጥ ነው ያለው፡፡
✔️ ካላመናችሁኝ ሴቶች ወለቅ አድርጋቹ ቼክ አድርጉ ,ወንዶች ደሞ ...

10,#ሴቶች ከ ወንዶች የበለጠ ረጅም እድሜ ይኖራሉ ፡፡

የቱ ተመቾት, የቱ አስገረሞት ,?

@amafacts

Join & share


ነጮቹ '' April fool's''ን የሚያከብሩት መቼ ነው ?
So‘rovnoma
  •   April 15
  •   April 30
  •   April 10
  •   April 1
33 ta ovoz


በጃፓን የኤለክትሪክ ጨው ማንኪያ አለ ፣ ጨው የሌለበት ወይም የጨው ጣዕም የሌለውን ምግብ ፣ ከራሱ የጨው ጣዕም እንዲኖረው ያደርጋል።

@amafacts

Join & share


ሸረሪት ስንት እግር አለው ?
So‘rovnoma
  •   6
  •   10
  •   8
  •   4
76 ta ovoz


አለም ላይ ካሉ ከየትኛውም ምግብ በላይ ማር ሳይበላሽ ለረዥም ዓመታት ሊቆይ ይችላል ፣ በቅርቡ አርኮሎጂዎች ባወጡት መረጃ 3000 ዓመታት ያለብልሽት ይቆያል ብለዋል።

@amafacts

Join & share


ሰማያዊ እና ብጫ ቀለም ሲቀላቀሉ ፣ ምንአይነት ቀለም ይሰጣሉ ?
So‘rovnoma
  •   አረንጓዴ
  •   ቀይ
  •   ቡኒ
  •   ሐምራዊ
69 ta ovoz


" The Blue Banana''' በደቡብ ምስራቅ ኤሲያ ይገኛል ፣ በጣፋጭነቱና በIce cream ጣዕሙ ይታወቃል ፣ ከሁለት የሙዝ ዝሪያዎች ተዳቅሎ የተገኘ ነው ።

@amafacts

Join & share


'' Sofia '' የማን ዋና ከተማ ነው ?
So‘rovnoma
  •   Bulgaria
  •   Romania
  •   Cyprus
  •   Croatia
51 ta ovoz


ካሮትን ከልክ በላይ ከበላን ፣ የቆዳ ቀለማችን ወደ ብጫ ወይም ብርቱካናማ ይሆናል ።
ጥናቶች እንዳረጋገጡት።

@amafacts

Join & share

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.