አስገራሚ እውነታዎች


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


አለማችን እጅግ ለማመን ቀርቶ ለማሰብ እንኳን በሚከብዱ እውነታዎች የተሞላች ነች ይህንን አስገራሚ እውነታ ደግሞ በቻናላችን እንማማራለን ቻናላችን መርጣቹህ ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን ።
Contact : @Tim_Raja

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


✔️Gray kremen ራሱ በሰራው Match.com ዌብሳይት ነው ፍቅረኛውን ያጣው! ፍቅረኛው በዚህ ዌብ ሌላ ወንድ ጠብሳ እሱን የተወችው!

@amazing_fact1 ⚡️


✔️Truman syndrome ሚሰኝ በሽታ

አለ! ይህም እክል ሰዎች ሕይወታቸው የ ቴቪ Show ላይሚታይ ና ሁሌ በካሜራ እይታ ውስጥ እንዳሉ እንዲያስቡ ያደርጋል ።

@amazing_fact1 ⚡️


አፋልጉኝ

በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ኤደን መንግስቱ ትባላለች ሱሉልታ አካባቢ ነዋሪ ናት። በሱሉልታ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ ፈተና ሄዳ እስካሁን አልተመለሰችም። ቤተሰቦቿ  ተጨንቀዋል። ድንገት ካገኛችኋት እታች በሚገኙ የስልክ ቁጥሮች እንዲያሳውቁን በትህትና እንጠይቃለን። 

0941246190
0911945599

ቤተሰቦቿ


ሐረግ ተከታታይ ድራማ ክፍል 49 ተለቋል ማየት ለምትፈልጉ ተቀላቀሉ Join Now👇👇👇👇👇


ቋንቋ አለመቻላችን ከብዙ ነገር ሊያሰናክለን እንደሚችል ግልፅ ነው።

✔️STAR💫 TRANSLATION  ባላችሁበት ሁሉ አለን የሚላችሁ ሲሆን፣ማንኛውንም በ ቴሌግራም ወይም በማንኛውም አይነት ሶሻል ሚዲያ የላካችሁትን ፋይል📂፦
      📄 ከ አማርኛ ➡️ ኦሮሚኛ
      📄 ከ ኦሮሚኛ ➡️ አማርኛ
      📄 ከ ኢንግሊዘኛ ➡️ አማርኛ እና ኦሮሚኛ
ፅድት ባለ መልኩ ያለ ምንም የ ቃላት ግድፈት እንተረጉምሎታለን።
የትኛውንም አይነት ፅሁፍ ማለትም፦
      👉 የሥራ ደብዳቤ
      👉 የ ፍርድ ቤት
      👉 የ ቅጥር ፎርም
      👉 ፖርትፎሊዮ
      👉 እና ወዘተ...
በ ጥራት እንተረጉማለን በተጨማሪም ሀሳባችሁን በ ጽሑፍ በ 3ቱም ቋንቋ እንጽፍሎታለን
1 ገፅ ከ 30 - 50 ብር 💸💸💸በ ስምምነት
አድራሻ፦
    በ ቴሌግራም @mrdaveme
@mrdaveme
        
         💥STAR TRANSLATION💥
                    Best of Best!!


✔️NAOMI HAILE GIRMA የዓለማችም ውዷ የሴት እግርኳስ ተጫዋች ናት! ለመጀመሪያ ግዜም በሴቶች እግርኳስ ታሪክ ከ €1 million በላይ ገንዘብ የወጣባት ሴት ተጫዋች ናት! ከኢትዮጵያውያን ወላጆች የተገኘችው Naomi ለ USA ብሔራዊ ቡድን ትጫወታለች።

@amazing_fact1⚡️


1567 በአለም ባለረጅም ፂም ባለቤት የነበረው  Hans Steininger ከእሳት  አደጋ ማምለጥ ሲሮጥ ፂሙ አደናቅፎት ወድቆ ነበር የሞተው፡፡

@amazing_fact1
@amazing_fact1


✔️Liu Liange የተባለ የቻይና ባለስልጣን

ልጁ ለትዳር ያጫትን ሴት አትሆንም መለያየት አለባቹ ብሎ በሀይል ከለያቸው ብዙም ሳይቆይ ራሱ ደግሶ አግብቷታል⚡️።

@amazing_fact1 ✔️


⭐በአጭር ጊዜ ወደ ውጭ( ወደ አረብ ) ሀገራት
   መሄድ ለምትፈልጉ ሴቶች የስራልምድ,
ላላቸው አና ለሌላችሁም በአጭር ጊዜ
     
            👇ወደ 
✔️ዱባይ       ✔️ባህሬን
✔️ቤሩት         ✔️ሳኡዲ
✔️WhatsApp

📩 •➤ 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐌𝐞 👇
@Travel_agency96

📞 •➤ 0920507029


ዛሬ በጣም ትልቅ እድል ይዤላችሁ መጥቻለሁ! 🆕

ቴሌግራም ላይ ለጓደኞቻችሁ እና በተለያዩ ግሩፖች ውስጥ ሊንክ በመልቀቅ ብቻ ብዙ ብር ልትሰሩበት የምትችሉበት አዲስ ነገር ላስተዋውቃችሁ! 💰

ሃብታም ቤት ይባላል - ከ6000 በላይ ጨዋታዎችን 🎮 በቦት እና በዌብሳይት 📱 በማጫወት ተወዳጅነትን ያተረፉ ሲሆን ፣ አሁን ደሞ በአዲስ የስራ እድል ብቅ ብለዋል!

በቦቱ ገንዘብ ለመስራት ይህንን ይከተሉ ↘️

1️⃣ የቴሌግራም ቦቱን ይቀላቀሉ -> @habtambetbot

2️⃣Refer and Get 10,000 Birr የሚለውን በመጫን የምታገኙትን Link ለጓደኞችዎ እንዲሁም ግሩፖች እና ቻናሎች ላይ በማጋራት ብር መሰብሰብ ይችላሉ!

አሁኑኑ ይሞክሩት ➡️@habtambetbot


ፔንጉዊኖች በጣም ራስ ወዳድ ባህሪ ካላቸው እንሰሳቶች ውስጥ ተጠቃሽ ሲሆኑ ወደ ውሃ ውስጥ ከመግባታቸው በፊት ሌሎች ፔንጉዊኖችን ገፍትረው በመጣል አዳኝ እንሰሳ ውሃ ውስጥ መኖር አለመኖሩን ያረጋግጣሉ

@amazing_fact1
@amazing_fact1


በአለም ለይ ብቸኛ አራት መዓዘን ቅርፅ የሌለው ባንዲራ የኔፓል ባንዲራ ብቻ ነው።

@amazing_fact1
@amazing_fact1


ኤርድሮፕ ላልተሳካላችሁ በሙሉ!

Lollipop ይባላል እንሆ ከተጀመረ 1 ወር ከምናምኑ ነው፣ Live ጨዋታ ሲሆን ከናንተ ሚጠበቀው በቀን እያቆራረጣችሁም ቢሆን ለ 2 ሰአት live ሆኖ መቀመጥ ነው፣ ቢያንስ ቢያንስ Active ከሆናችሁ በሳምንት 10 ዶላር ይከፍላችዃል፣አይከፍልም ለምትሉ Withdrawal Option እንደ ቴሌብር እና Cbe አይነት መንገዶችን Coming soon ብለዋል፣ ሌላው ማውቅ ያለባችሁ ከማውቃቸው ሰዎች ከሰበሰብኩት መረጃ አንጻር ብር እንዲከፈላችሁ ቢበዛ ለሳምንት ለ 2ሰአት Active መሆን አለባችሁ፣እናም ሁሉንም Step ከጨረሳችሁ በኋላ በራሳችሁ ሊንክ ሰው በመጋበዝ ብር መስራት ትችላላችሁ ፣ብቻ ዋናው ታስኮች መስራት ነው፣ በሰራኸው ልክ የሚከፍልህ አፕ፣ሞክሩት እና መስክሩ!

Step 1: ከታች ባስቀመጥኩት ሊንክ ኮፒ አርጉት እና Chrome ላይ በመግባት Download አርጉት እና Install it
Step 2. አፑን ከፍታችሁ Quick በሚለው አገናኙት
Step 3. ስትከፍቱት እራሱ ስም እና ID ይሰጣችሁአል፣ መቀየርም ትችላላችሁ
Step 4. ከዛ ቀጣይ ሚሆነው ትክክለኛ ወይንም ሰው መሆናችሁን ለማረጋገጥ የFace verify ታደርጉና የተሰጣችሁን ታስኮች መስራት ብቻ !

የአፑ ሊንክ 👉https://app.adjust.com/1id5xdch?redirect=https%3A%2F%2Fsp.laviein.com%2FLollipop_25.apk&label=%7B%22uid%22%3A562845878%7D

ካልገባችሁ በዩትዩብ ቪድዮ መመልከት ትችላላችሁ አከፋፈት 👉 Video


Cannibal Holocaust የተሰኘው የሆረር ፊልም እጅግ በጣም እውነት (ገሀድ ) ከመምሰሉ የተነሳ የፊልሙ ዳይረክተር በፍርድ ቤት ቀርቦ ተዋናዮቹ በህይወት እንዳሉ እንዲያረጋግጥ ተገዶ ነበር።

@amazing_fact1
@amazing_fact1


ቋንቋ አለመቻላችን ከብዙ ነገር ሊያሰናክለን እንደሚችል ግልፅ ነው።

✔️STAR💫 TRANSLATION  ባላችሁበት ሁሉ አለን የሚላችሁ ሲሆን፣ማንኛውንም በ ቴሌግራም ወይም በማንኛውም አይነት ሶሻል ሚዲያ የላካችሁትን ፋይል📂፦
      📄 ከ አማርኛ ➡️ ኦሮሚኛ
      📄 ከ ኦሮሚኛ ➡️ አማርኛ
      📄 ከ ኢንግሊዘኛ ➡️ አማርኛ እና ኦሮሚኛ
ፅድት ባለ መልኩ ያለ ምንም የ ቃላት ግድፈት እንተረጉምሎታለን።
የትኛውንም አይነት ፅሁፍ ማለትም፦
      👉 የሥራ ደብዳቤ
      👉 የ ፍርድ ቤት
      👉 የ ቅጥር ፎርም
      👉 ፖርትፎሊዮ
      👉 እና ወዘተ...
በ ጥራት እንተረጉማለን በተጨማሪም ሀሳባችሁን በ ጽሑፍ በ 3ቱም ቋንቋ እንጽፍሎታለን
1 ገፅ ከ 30 - 50 ብር 💸💸💸በ ስምምነት
አድራሻ፦
    በ ቴሌግራም @mrdaveme
@mrdaveme
        
         💥STAR TRANSLATION💥
                    Best of Best!!


OA PRINTING ✴️


ሁሉንም የህትመት አገልግሎት በሉት ቀን ባሉት ቦታ ላይ ከ ቤታችሁ ሆናቹ ማዘዝ ትችላላችሁ።

በተጨማሪም ቀድመው "JOIN" 🈴 ላሉ 100 ሰው የ 25 ብር ካርድ ተዘጋጅቷል


👉https://t.me/oorooajuu99


ይህን ያውቁ ኖሯል ?

በአለማችን ካሉ ፍጡራን እጅግ ከፍተኛ ድምፅ ያለው ፈስ በማንዛረጥ ዜብራ ቀዳሚው ነው። የፈሳቸው ድምፅ ከአንድ ኪሎሜትር በላይ ባለ ርቀት ይሰማል። ግማቱ ደግሞ አፍንጫ ይቆርጣል !

@amazing_fact1
@amazing_fact1


ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለከተራና ለጥምቅት በዕል በሰላም አደረሳችሁ🤍።

❤️‍🔥መልካም በዓል❤️‍🔥

@amazing_fact1⚡️


✔️በሆንግ ኮንግ አንዲት ሚስት ተሳዳቢ ባሏን በባዶ እጇ የማነቅ መብት አላት። ይሁን እንጂ ማንኛውንም ዕቃ መጠቀም አትችልም😁።

@amazing_fact1⚡️


✔️ኪስን የማይጎዳ ምንም አይነት Side Effect የሌለው፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ትልቅ የሰውነት ለውጥ የሚያሳያችሁን ኦርጅናል የየመን ማር ይዘንላችሁ መተናል። እዘዙን ያላቹሁበት እናመጣለን!!

በተፈጥሮአዊ መንገድ በአጭር ቀናት ለመወፈር የሚረዳ ንፁህ ማር ለወንድም ለሴትም የተዘጋጀ ይዘዙን...በየክፍለሀገሩም እናደርሳለን ።

✅በብዛት ለሚፈልግ  በቅናሽ እናስረክባለን 

ስልክ ፦ 0986703904
ቴሌግራም፦ ❤️ @Jentit1
ነፃ delivriy

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.