4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ
እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው።
ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc & @Kiya988
Buy ads: https://telega.io/c/amazing_fact_433

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


🤣#ይህን_ያውቁ_ኖሯል❓

😇በ ሀገረ ታንዛኒያ ያለ 1 ባህል ላስተዋውቃቹ ባህሉ መሰረት ለጋብቻው  እለት ወንዱ እስካሁን ሲያማግጥባቸው የነበሩት ሴቶች ተለይተው ለሰርጉ ለት ይተኙለትና በጀርባቸው በላያቸው ላይ ተረማምዶ ያልፍቸዋል መልክቱም ከዚህ በዋላ ወደናንተ ተመልሼ አልመጣም/ ድርሽ አልልም #!የሚል ነው   

2.2k 0 13 11 73

የ ጃፓኑ Sony ታሪካዊ የሆነዉን Blu-ray Disk ማምራት ማቋረጡን አስታወቀ።

ብዙዎቻችን የ90ዎቹ ትውልዶች የተለያዩ ፊልሞችንና ሙዚቃዎችን በCD, DVD እና Blu-ray እያስጫን አይተናል።

ከዋጋ ርካሽነትና ቀላልነት አንጻር ብዙ ሰዉ CDና DVD ቢመርጥም ከዘመናዊነትና ብዙ መረጃ በመያዝ ግን Blu-ray Disk ይሻላል።

ያም ሆኖ የሚሞሪ ካርድና ፍላሽ ካርዶች መምጣት ምክንያት እነዚህ እቃዎች በከፍተኛ ፍጥነት ከገበያው እየወጡ ይገኛሉ።

ለዚህም ነው ትልቁ የቴክኖሎጂ እቃዎች አምራች ድርጅት SONY ከየካቲት ወር ጀምሮ እነዚህን Blu-ray Disk ማምረት እንደሚያቆም ያስታወቀው



✍️እስኪ በDVD ያያችሁት የማትረሱት ፊልም ምንድን ነው? Comment

4.9k 0 10 47 108

ይህ የመንገድ ዳር ምልክት የሚገኘው ካናዳ ነው

👇🏾

"ሞናርክ ቢራቢሮ" ተብለው የሚጠሩት ቢራቢሮዎች በየአመቱ የክረምቱን ወቅት ለማሳለፍ ወደ ደቡብ አቅጣጫ ይሰደዳሉ

እነዚህ ቢራቢሮዎች በየአመቱ ከአሜሪካ ተነስተው ወደ ካናዳ እና መካከለኛው ሜክሲኮ 5000 ኪሎ ሜትር ያህል ይበራሉ

ጽሁፉ እንዲህ ይላል

👇🏾

“መልካም የስደት ወቅት ይሁንላችሁ"

............

❤️🙌🏼

6.8k 0 3 14 148

😄ግራፊክስ ዲዛይን በአማርኛ መሉ ትምህርት

ለጀማሪ
ለፎቶግራፊ ባለሞያዎች
ለአርክቴክቸር ተማሪዎች
ለቴክስታይል ኢንጂነሪግ ተማሪዎች

ቻናሉን በመቀላቀል ይማሩ

⚡️⚡️⚡️

https://t.me/EthioLearning19/2778
https://t.me/EthioLearning19/2778
https://t.me/EthioLearning19/2778


ይህ ማሽን ትኩስ ዳቦና ፡ ፒታ ሰርቶ በነጻ ይሰጣል ።
.....
በዱባይ በኳታር እና በሌሎችም የUAE ከተሞች ረመዷን በመጣ ቁጥር ለእንግዶች ፡ ለመንገደኛ ( ሙሳፊር ) እና ስራ እየሰሩ ላልሆኑ ሰወች የሚዘጋጅ የነጻ ኢፍጣር ምግብ በየቦታው ይዘጋጃል ።
ባብዛኛው መስጅድ ይህ አይነት ዝግጅት አለ ፡ ከዚህም ሌላ በዱባይ በዛ ያሉ ቦታዎች ፡ ትኩስ ዳቦ ወይም ትኩስ የሩዝ ማባያ ቂጣ ( ፒታ ) ሰርቶ በነጻ የሚሰጥ ማሽን የሚገኝ ሲሆን ፡ የሚፈልጉትን መርጠው ሲያዙት ፡ በነጻ ይሰጣል ። በሌሎችም የuae ከተሞች በገበያ አዳራሾች ጭማቂ ፡ ሩዝ ፡ ሳንቡሳ እና ወተት የያዙ ትላልቅ ፍሪጆች ይቀመጣሉ ።
.....
አንዳንድ ሰው ደግሞ አለ ፡ ቢቸግረውም ይሉኝታ ይዞት ወደነዚህ አዳራሾች የማይሄድ ፡ ይህን ስለሚያውቁም ከላይ ያልናቸው አይነት በምግብ የተሞሉ ትላልቅ ፍሪጆችን ሰው የማይበዛበት መንገድ ላይ ያስቀምጣሉ ።
....
እና በአብዛኛው ፍሪጆች ላይ የሚፅፉት አንድ ፅሁፍ አለ ይህን የምናደርገው ለአሏህ ብለን ነውና ፡ ምንዳም ሆነ ምስጋና ማቅረብ አይጠበቅባችሁም ። የቸገረው ሁሉ በነጻ ሊወስድ ይችላል . የሚል ፅሁፍ ይፅፉና ማመስገን እንኳን እንዳትችል ከወዲሁ ይነግሩሀል ። በነገራችን ላይ ይህንን ፡ በመንግስት ደረጃ ብቻ ሳይሆን ፡ ግለሰቦችም የሚያደርጉት ነገር ነው ።

በእነሱ አስተሳሰብ ያን ማድረግ የእነሱ ግዴታ ፡ በነጻ መውሰድ ደግሞ መብትህ እንደሆነ እንዲሰማህ እያደረጉ ነው

ዋሲሁን ተስፋዬ✍


ከሃያ አመታት በፊት ግላዲስ የተባለች ሴት ማይክ ሞፊት ለሚባል ሰው ስልክ ትደውላለች

👇🏾

ግላዲስ መደወል የፈለገችው ሜሪላንድ ውስጥ ለምትኖረው እህቷ ነው: ነገር ግን የስልክ ጥሪው በስህተት በደወለችው ኮድ እና ቁጥር የተነሳ ወደ ሮህድ ደሴት ነበር የሄደው

በተደጋጋሚ ከግላዲስ የተሳሳተ ስልክ ጥሪ የደረሰው ማይክ ይህችን ሴት ያወራታል

"እንዴት ነሽ? ከየት ነሽ? ስራሽ ምንድነው?" በሚሉ ንግግሮች የተጀመረው ወሬዎች ከፍ ብለው ችግሮቻቸውን እየተደዋወሉ ማውራት ቀጠሉ

ግሊዲስ በቅርቡ ስለተፋታችው ትዳር እና በሞት ስላጣችው ልጇን ጨምሮ ያለባትን የህይወት ትግል አወራችው

ወዳጆችም ሆኑ: መደዋወላቸውን ለአመታት ቀጠሉበት

ማይክ ከአመታት በፊት ፍሎሪዳን ሲጎበኝ ግላዲስን አገኛት: ሰርፕራይዝ አደረጋት

"የህይወቴ ደስተኛው ቀን ነበር" ትላለች

👇🏾

ሰው መሆኛ መንገዱ ብዙ
ነው !

🙌🏼❤️
A

7k 0 4 1 155

👖#የሱሪ_ዚኘ_ይዞት_ያስጮኸው_ያቀዋል😆

#ይሄ ህመም በጣም አሰቃቂና ከባድ ነው
በአሜሪካ 17; 000 ወንዶች ብልታቸው
የዙሪ ዚኘ ይዞት ድንገተኛ ክፍል ገብተዋል😇🤣 😂

7.5k 0 21 13 255

😳#ይህን_ያውቁ_ኗሯል❓

እ.አ.አ 2015 አንድ አልጀሪያዊ አዲስ ሙሽራዉን ለመጀመሪያ ጊዜ ያለ መዋቢያ(makeup) ከሰርጉ ማግስት ካያት በኋላ  በአጭበርባሪነት ከሷታል ።

🏛 @Amazing_fact_433

7.7k 0 36 9 228

ከግማሽ ሚልዮን በላይ ተከታዮችን በማፍራት በሀገራችን ቀዳሚ የሆነውን የ 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ⚽️

24 ሰዓት ከ እሁድ እስከ እሁድ ያልተሰሙ ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎችን ያገኙበታል 👇👇

https://t.me/+5d8lxsXzhDplZmU0
https://t.me/+5d8lxsXzhDplZmU0


ከግማሽ ሚልዮን በላይ ተከታዮችን በማፍራት በሀገራችን ቀዳሚ የሆነውን የ 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ⚽️

24 ሰዓት ከ እሁድ እስከ እሁድ ያልተሰሙ ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎችን ያገኙበታል 👇👇

https://t.me/+5d8lxsXzhDplZmU0
https://t.me/+5d8lxsXzhDplZmU0


😀#BEST_FACT😀

ጥናቶች እንደሚሉት ከሆነ ብርድ በሆነበት ሰአት ወይም /Time የምትወዱትን ዘፈን/Music መስማት እኔ እንደምጋብዛቹ ታታኒክ ማይ ኸርት 😀 ዘፈን አይነት መስማት  የሙቀት  ሆርሞናቹን  በ 30
እጥፍ ይጨምራል 🔥 🍸

🏛 @Amazing_fact_433

9.3k 0 7 19 156

😀 ምርጥ ሙዚቃ😀

> > Titanic my Heart ❤️

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433

😍 🎻Best english  music 😀
         

9k 0 94 4 41

ይህንን ያውቃሉ

አውራ ዶሮ በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ለ 24 ሰአታት ቢቀመጥ እንኳን በትክክል ሰአቱን ጠብቆ በጠዋት ይጮሀል።

🏛 @Amazing_fact_433

9.4k 0 10 24 290

ሳሊህ የተባለው ኒጀራዊ ህጻን ከተወለደ ጀምሮ ዓይነ ስውር ነበር።

የቱርክ ሐኪሞች ባደረጉለት ቀዶ ጥገና ግን እንዳያይ የጋረደው ተወግዶ ማየት ጀምሯል።

ሳሊህ ለመጀመሪያ ጊዜ በዓይኖቹ መመልከት መጀመሩ ሲረጋገጥ አስደሳች እና የሚጋባ ስሜት ታይቷል።

(አል ዐይን)

9.5k 0 6 27 259

ይህንን ያውቃሉ

አንድ ሰው ህዋ (Space) ውስጥ ሆኖ ማልቀስ ይችላል ነገር ግን እንባው ፊቱ ላይ ይከማቻል እንጂ መሬት ጠብ አይልም ምክንያቱም ህዋ ላይ Gravity ዜሮ ነው ።

⭐️ @Amazing_fact_433

10k 0 27 17 287

ባለወርቃማው እጅ ደም ለጋሽ: ዛሬ አሸለበ

👇🏾

አንድ ሺህ አንድ መቶ ጊዜ ደም በመለገስ ከ2.4 ሚሊየን በላይ ህጻናቶችን ህይወት የታደገው አውስትራሊያዊ ጀግና

ጀምስ ሀሪሰን ይባላል

👇🏾

የ14 አመት ታዳጊ እያለ ደረቱ ላይ በተሰራለት ቀዶ ጥገና የተነሳ የደም ልገሳ ያስፈልገው ነበርና ሌሎች ሰዎች በሰጡት ደም ህይወቱ ተረፈች

የዚያን ቀን "እድሜዬ ሲፈቅድ ደም እለግሳለሁ" ሲል ቃል ገባ

እድሜው 18 ሲሆን ደም መለገስ ጀመረ
ከተወሰነ ልገሳ በኃላ ሀኪሞች የሀሪሰን ደም አንቲ-ዲ/Anti-D የተባለ በመርፌ የሚሰጥ መድሃኒት ለመስራት እንደሚያስችል አረጋገጡ

..........

አንቲ-ዲ (በቀላሉ ለማስረዳት) እናቶች የራሳቸው ሰውነት በሚያመነጨው በሽታ ተከላካይ ንጥረ ነገር የተነሳ በሚፈጠር ሂደት በቀጣይ በሚወልዱት ልጅ ላይ የሞት አደጋ እንዳይከሰት የሚረዳ እና ርሄሰስ ከሚባል ህመም የሚከላከል መድሀኒት ነው

በ2018 ዓ.ም የመጨረሻውን የደም ልገሳ ያደረገው የ81 አመቱ አዛውንት ጀምስ ሀሪሰን ለ60 ተከታታይ አመታቶች ከአንድ ሺህ አንድ መቶ ጊዜ በላይ ደም ለግሶ 3 ሚሊየን የአንቲ-ዲ በመርፌ የሚሰጡ መድሀኒቶች እንዲመረቱ አስችሏል

በዚህም ከ2 ሚሊየን በላይ እናቶች መድሀኒቱን ተጠቅመው ከ2.4 ሚሊየን በላይ ልጆችን ከሞት አትርፈዋል

"በእነዚህ አመታቶች ውስጥ 2.4 ሚሊየን ህጻናትን ህይወት መታደግ ተችሏል -የእርሱ ደም የተለየ ነው እጁንም የወርቅ እጅ ብለነዋል" ሲሉ የአውስራሊያ የቀይ መስቀል የደም ባንክ ባለሙያ ይናገራሉ

ከ81 አመት በላይ እድሜ የሆነ ሰው ደም እንዳይለግስ በሚከለክለው የአውስትራሊያ ህግ መሰረት ሀሪሰን የመጨረሻ ደም ልገሳውን ያደረገ ሲሆን የአውስትራልያ ከፍተኛ የጀብዱ ሜዳልያም ተሸላሚ ሆኗል

👇🏾

ዛሬ አረፈ : የሰላም እረፍት ይሁንልህ !!!

🙌🏼❤️

10.3k 0 16 26 287

ምስሉን ተመልከቱት 👀

የጥርስ ህክምና ለምን በጣም አስፈለገ ብላቹ ለምጠይቁ ሰዎች 😌

አሁን ለምሳሌ ከላይ ያለውን ሰው ስታዩት መጀመሪያ ያስተዋላቹት ምንድነው ? ፈገግታውን ወይም ጥርሱን ነው ያያቹት አይደል .... ነገር ግን ሰውዬው የግራ ቅንድብ የለውም እናንተ ግን ያስተዋላቹት ጥርስ አለመኖሩን ነው so ..... 😉

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433

10k 0 30 13 324

ከዋና በኋላ የአይን መቅላት የሚከሰትበት ምክንያት ዋናተኞች ውሀው ውስጥ ሆነው በሚሸኑበት ጊዜ በሽንቱ ውስጥ ያለው ናይትሮጂን ከክሎሪን ጋር ሲደባለቅ " Chloramine " ተብሎ የሚጠራውን ውህድ ይፈጥራል ..... ይህ ውህድ ደሞ የአይን መቅላት ያስከትላል ።

🏛 @Amazing_fact_433




🚀 New platform, new opportunities!
🚀We celebrate our members' successful withdrawals! Join Allied Gold now – your success story starts here!
💡 Making money online is easy!
💡 Reach for gold with Allied Gold! Why choose Allied Gold?
✅ Verified by 10,000+ global investors
✅ Safe and reliable gold investment with 24/7 transparency
✅ One-click withdrawal and exclusive support
👇
Link: https://alliedgd.cc/register?invitation_code=53084

Official Channel: https://t.me/Allied_Gold

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.