ኤማ ፈትል 👗👗👗


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Musiqa


Order takes 15-20 day
For more info and Order Contact ➡️
@EmandaAllen
@Eeeemu

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Musiqa
Statistika
Postlar filtri










#እዮብ_መኮንን
🎼#ነቅቻለሁ
〰〰〰〰〰〰
ነቅቻለሁ ተርፌያለሁ
እራሴን ላድን ቆርጫለሁ ልኩ ላይ ብርሀኑ ላይ
አይኔ ላፈዝ ጨለማው ላይ
ልፈልገው ከዋለበት
ፍፁም ፍቅር ከሞላበት
እራሱ ላይ ጎዳናው ላይ
ፍቅርን ላገኝ ፊት ለፊት ላይ
መቼ ተሞኘ ብልህ ነው ፍቅር
ክብሩን አይጥልም ከውሸት መንደር
ከቅብዝብዝ ጋር መች ይረጋጋል
አይታለልም ሸንጋዩን ያውቃል መንገዴ
—------------------------------------—
ለየ
አይኔ ብርሀን አየ
መንገዴ ለየ
አይኔ ብርሀን አየ በቃ በቃ ድሮ
የጨለማው ኑሮ በቃ በቃ ድሮ
የጨለማው ኑሮ በቃ በቃ ሆሆሆ
በቃ በቃ ይዬዬ ነቅቻለሁ ተርፌያለሁ
እራሴን ላድን ቆርጫለሁ
ልኩ ላይ ብርሀኑ ላይ
አይኔ ላፈዝ ጨለማው ላይ ልፈልገው ከዋለበት
ፍፁም ፍቅር ከሞላበት
እራሱ ላይ ጎዳናው ላይ
ፍቅርን ላገኝ ፊት ለፊት ላይ የተራበ ልብ ፍቅርን ይጏጏል
ከውነት ቤት ሄዶ እውነት ያንኯኯል
ደጁን ለዐና እዛው ቆይቶ
የራሱ ያቅፍል በሩ ተከፍቶ መንገዴ ለየ
አይኔ ብርሀን አየ
መንገዴ ለየ
አይኔ ብርሀን አየ በቃ በቃ ድሮ
የጨለማው ኑሮ በቃ በቃ ድሮ
የጨለማው ኑሮ በቃ በቃ ሆሆሆ
በቃ በቃ ይዬዬ ዘ-አለቀ....

5 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

419

obunachilar
Kanal statistikasi