MCSGF dan repost
መስቀሉን የምናስብበት 9ኛ ቀን እነሆ
እግዚአብሔር ከጸጋ የሚበልጥ ውድ ስጦታ የለውም፣ ደግሞም ከጸጋ ውጭ ምንም ነገር ሊሰጠን ቢወድ፣ ልጁን በመስቀል ሞት መቅጣት አይጠበቅበትም።
ክብር ነብሱን ለኃጢአታችን ለከፈለልን ለመድኃኔዓለም ይሁን🙏
ቅድስና + ወንጌል = ማራናታ
እግዚአብሔር ከጸጋ የሚበልጥ ውድ ስጦታ የለውም፣ ደግሞም ከጸጋ ውጭ ምንም ነገር ሊሰጠን ቢወድ፣ ልጁን በመስቀል ሞት መቅጣት አይጠበቅበትም።
እርሱ ሁሉ በሁሉ ሆኖ ሳለ፣ ጸጋን ያመጣበት መንገድ የመለኮት ነብስ ያህል ውድ ተመን አስከፍሎታል
ክብር ነብሱን ለኃጢአታችን ለከፈለልን ለመድኃኔዓለም ይሁን🙏
ቅድስና + ወንጌል = ማራናታ