#relationships
ሰላም ቆንጆ ሰዎች...
ፍቅረኛዬ ከኔጋ flirt የሚያደርግበት መንገድ አልወደዉም. ምን መሠላችሁ አብረን ከሆንን 3 ወራችን ነዉ እና ከዛ በፊት ለ 3 አመታት best friend ነበርን ,ማለት እሱ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ነበር ጥያቄዉን ያቀረበዉ እኔ ግን friend zone አደረኩት, እና በእነዚህ የጓደኝነት አመታት በጣም ጥሩ የጓደኝነት ጊዜ አሳልፈናል ,እንደ ጓደኛ perfect ነበርን .ችግሩ ምን መሠላችሁ እሱ አንባቢ ነኝ ,ግጥም እፅፋለሁ,ድርሰት እፅፋለሁ ይል ነበር እናም እኔ ምንም እንኳን ጥሩ ባይሆን አዎ ጥሩ ነዉ ይህንን አስተካክል እያልኩ እደግፈዉ ነበር ,እናም ይህ ነገር አድጎ አሁን relationship ጀምረን ስለእኛ ሲያወራ ጨረቃ ,ፀሀይ , አምፖል በቃ ምን ልበላችሁ በጣም በሚያስጠላ way ነዉ Flirt የሚያደርገዉ እኔም እየሠለቸኝ መጣ እና በቃ አትችልም please cut it off this shit ማለት እፈልጋለሁ ግን እንደማይችል ስነግረው i know it will break his heart እና አሱን ሳይጎዳዉ እኔም ደስ ብሎኝ እንዳወራዉ ምን ብዬ ልንገረዉ እንዲያስተካክል በማይጎዳዉ መልኩ ?
By: Anonymous
Open in Mini-App