#relationships
ሰላም ቆንጆ ሰዎች ... i hope y'all are doing good
Here is the thing, ከ bf ጋር breakup አደረግን, ምክንያቱ እንዲህ ነዉ.. መጀመሪያ ላይ ኖርማል ጓደኛሞች ነበርን እና ከ graduate በኋላ እሱ ወደ ሀገሩ ሄደ እናም ወደ relationship ተቀየረ ነገሩ እና እዚ A.A መጣ ቤተሰብ ስለነበረው ግን በኔ ምክንያት ነዉ የመጣዉ እና ስንገናኝ የታክሲ እኔ ነኝ ቤተሰብ ከሚሰጠኝ እየቀነስኩ የምሰጠው እና እየጠላሁት መጣሁ ማለት ሴቶች ትረዱኛላችሁ , best friend እያለንም እኔ ነበርኩ ለ ብዙ ነገሮች የምከፍል የነበረዉ እናም ምንም አይመስለኝም ነበር ,relationship ዉስጥ ግን በጣም በጣም ደበረኝ እና ትላንት የታክሲ ሳይኖርህ ድጋሚ እንዳትመጣ እንዳታገኝ ለታክሲ ስሰጥህ ፍቅረኛዬ ሳይሆን ጓደኛዬ እየመሰልከኝ ነዉ ስለዉ በዛዉ ተጣላን. አዉቃለሁ ምንም የለዉም ግን በቃ እኔን ደበረኝ እና እንደዛ ማለቴ ጥፋት ነዉ ?
By: Anonymous
Open in Mini-App