ኔታንያሁ በሂዝቦላህ ጥቃት የተጎዱ የእስራኤል ወታደሮች ጎበኙ‼️
የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በሂዝቦላህ ድሮን ጥቃት የተጎዱ የሀገሪቱ ወታደሮችን በሳህባ የሕክምና ማዕከል በጎበኙበት ወቅት ”የቆሰሉትን ወታደሮች መጎብኘትና ሥነ-ልቦናቸውን መስማት ለኔ ልዩ እድል ነው” ብለዋል፡፡
ትናንት ምሽት ሂዝቦላህ በእስራኤል ደቡባዊ ሃይፋ ቤኒያሚና ወታደራዊ ካምፕ ጎላኒ ብርጌድ ላይ በፈጸመው ጥቃት 4 ወታደሮች ሲሞቱ ከ58 በላይ የሚሆኑት ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡
እስራኤል በሂዝበላህ ላይ እርምጃ መውሰድ ከጀመረች ጊዜ አንስቶ ከባድ የተባለው ጥቃቱ÷የእስራኤልን የአየር መቃወሚያ እንዴት አለፈ የሚለው እያነጋገረ እንደሚገኝ ተመላክቷል፡፡
ሂዝቦላህ በበኩሉ የድሮን ጥቃቱን መፈጸሙንና ለጥቃቱ ሃላፊነት እንደሚወስድ ገልጾ፤ሊባኖስን እንከላከላለን ሲል ባወጣው መግለጫ ማስታወቁን ዘ ታይምስ ኦፍ እስራኤል ዘግቧል፡፡
👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
👇👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s