እንዲያ ነው እንጅ!
ዛሬ ቅቤ ጠጣን ሳይሆን "ቅቤ በላን" ማለት እንችላለን፤ ከአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) አካባቢ በሰማነው ዜና የጠላት ቤት ከፍተኛ ድንጋጤ ሲዋጥ፣ እኛ ጋ ደግሞ ሃሴት ቤቱን ሞልቶታል። በነበልባሎቻችን የተጠና ጥቃት በአንዲት ግንባር ብቻ በመቶዎች የሚቆጠሩ አራዊት ሰራዊቶች አፈሪቱን ቀመሷት 😁
የአራዊት ሰራዊቱን መንጋ በጠዋቱ በትኩሱ ፉት ፉት ብለው የጨረሱትና የቀሪ ጠላትን ቅስምም ከሁለት ቋቋቋቋ ያደረጉት የምስራቅ አማራ ኮር1 አሳምነው ክፍለጦር እና ሃውጃኖ ክፍለጦር ነበልባሎቻችን ናቸው። ክብር ለእናንተ! ክብር ለምታስከብሩን! ክብር ለነበልባሎቻችን! 💪💪💪