በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ውስጥ በጠቅላላ ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት እና የጉበት፣ የቆሽትና የሃሞት መስመር ሰብ ስፔሻሊት ሃኪምነት በማገልገል ላይ የነበረው ዶ/ር አንዱዓለም ዳኜ በአገዛዙ ወታደሮች መገደሉ ታውቋል።
ዶ/ር አንዷለም ዳኜ ተምሮ አሁን የደረሰበት ለመድረስ ቢያንስ 25 ዓመታትን በትምህርት አሳልፏል። ለህዝብ አለኝታ መሆን የቻለ በስራ ባልደረቦቹ የሚወደድ ሃኪም ነበር። ነገር በአማራ ህዝብ ላይ እንደህዝብ በተቃጣው የወረሙማ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ወንድማችን ሰለባ ሆኖ ህይወቱ በጨካኝ የአገዛዙ ወታደሮች ተቀጠፈ።
ነፍስህ በሰላም ትረፍ ዶ/ር አንዷለም!