ከታሪክ እንማር dan repost
☄☄☄☄☄☄☄☄☄☄
"እውነተኛ ማሸነፍ የራስን አመለካከት በሰው ውስጥ ማጋባት ነው " ከረቡኒ ፊልም
ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል !
ዛሬ የማውራት እድል ገጥሞሽ/ህ ሀሳብሽን/ህን ያላከፈልከው ሰው ማን እንደሆነ/ች ታውቃለህ ? ምናልባትም የኛን በጎ ሀሳብ ይዘው ጥግ ድረስ የሚሄደውን ሰው ዝም ብለነው ቢሆንስ ?
"ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ ያመንኩበትን ማውራት ስራዬ ሳይሆን የኑሮ ልምዴ ነው ♥♥
ሰናይ ቀን
@baletark
@baletarkdina