🌏✨በአፍሪካ ህብረት በተካሄደው ‹‹የአፍሪካ የሥራ ፈጠራ ፎረም›› ላይ ስለ E-LMIS የተደረገ የተደረገ ገለፃ!
በአፍሪካ ህብረት በተካሄደው ኤግዚቢሽንና ባዛር ላይ በቆዳ እና ጨርቃ ጭርቅ፣ በእደጥበብና በአግሮፕሮሰሲንግ ዘርፍ የተሰማሩ 55 ኢንተርፕራይዞች የተሳተፉ ሲሆን የኢንተርፕራይዞችን ምርቶች ማስተዋወቅ እና ቀጣይነት ያለው የገበያ ትስስር መፍጠር የኤግዚብሽኑ ዋና ዓላማ ነበረ።
በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማውም የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በEnterprise development system ኦንላይን ኢንተርፕራይዞች ቢመዘገቡ ስለሚያገኟቸው አገልግሎቶች ብሎም በሉሲ ገበያ ኢንተርፕራይዞች በቀላሉ ምርቶቻቸውን ማስተዋወቅ እና መገበያየት የሚችሉበት ከዛም በላይ በፎረሙ ላይ ከነበሩት Ae Trade Group አማካኝነት ተግባራዊ እየተደረገ በሚገኘው የአፍሪካዊያን የመገበያያ ፕላትፎርም (ሶኮኩ አፍሪካ) በትስስር ለመስራት ባሳዩት ፍላጎት መሰረት ምርቶቻቸውን በአፍሪካ ገበያ በሰፊው ማስተዋወቅ የሚያስችል ስርዓት ሲሆን በተጨማሪም መንግስታዊ ድጋፎችን እንደ የማምረቻ ቦታ፣ የፋይናንስ ድጋፍ እና የብድር አገልግሎት እንዲሁም ሥልጠና ሊያገኙ የሚችሉበትን ልዩ ዕድልን ያመቻቸ ስለመሆኑ በፎረሙ ላይ ስልጠናና ውይይት ተደርጓል።
በመሆኑም ተሳታፊ ኢንተርፕራይዞቹም ባገኙት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስርዓቱ ለሃገርም ሆነ ለኢንተርፕራይዞች ያለውን ትልቅ ፋይዳ መረዳት ችለዋል። አብዛኞቹም በቀረበላቸው ሰፊ ዕድል ለመጠቀም ፍቃደኝነት አሳይተው ስርዓቱ ላይ እየተመዘገቡ ይገኛሉ።
✨ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ
የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!
ድህረ-ገፃችንን ይጎብኙ :https://lmis.gov.et