✨🌏ሳይኮሜትሪክ ምዘና ለምን ያስፈልጋል?
💡ሳይኮሜትሪክ ምዘና ማለት አንድ ሰው ውስጡ ያለውን ድብቅ ችሎታ ወይም ተሰጥኦ እንዲያውቅ የሚረዳ የጥያቄዎች ስብስብ ነው።
📍በምን ሞያ ልሰልጥን ወይም የትኛውን ትምህርት ልማር አልያም በምን አይነት የሞያ መስክ ልሰማራ ብለው ቢያስቡ
📝ምናልባት ለስኬት የራቀ ውሳኔ ሊወስኑ ስለሚችሉ የሳይኮሜትሪክ ምዘና ወስደው በትክክል ችሎታዎ ወይም ውስጥዎ ያለውን ልዩ ተሰጥኦ ማወቅ ይችላሉ።
📌ለትምህርት ምርጫ፣
📌ለቴክኒክና ሞያ ስልጠና ምርጫ
📌በኢንተርፕራይዝ ለመደራጀት
📌የግል ሥራ ለመጀመር
በሳይኮሜትሪክ ምዘና የታገዘ ውሳኔ መወሰን ብድርና ድጋፍ ለማግኘት የተመቸ ከመሆኑም በላይ ሞያተኞች በተሰማሩበት የሞያ መስክ ስኬታማና አትራፊ መሆን እንዲችሉ እንዲሁም በትምህርትና ስልጠናም ሰልጣኞች ከአቅማቸው ጋር የተዛመደ ፍላጎታቸውን መሰረት ያደረገ የሞያ ስልጠና እንዲያገኙ ይረዳል።
የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!
ለበለጡ መሰል መረጃዎች የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይመልከቱ።
ለመመዝገብ lmis.gov.et
👍 ፌስቡክ : https://www.facebook.com/profile.php?id=61555705001836
📸 ኢንስትግራም፡ https://www.instagram.com/bequ.elmis/
💼 ቴሌግራም ፡ https://t.me/bequelmis1
📢 ሊንክደን : https://www.linkedin.com/company/86463026/admin/feed/posts/
🎥 ዩቲዩብ ፡: https://www.youtube.com/channel/UCiIzqvMmVHMH9g61rc9nX7Q