Postlar filtri


#Youtube_tip

ከለት ወደለት social media ላይ የምናጠፋው ጊዜ እየጨመረ ነው። ታዲያ በብዛት ጊዜያችንን ሰውተን የምንጠቀመው youtube መሆኑን ተከትሎ በርካታ የጤና እክሎች ሊያስከትል ይችላል። ምንም ያክል እንደሚፈልገው አጠቃቀማችንን ባያስተካክሉትም በትንሹም ቢሆን የyoutube አጠቃቀማችንን ጤናማ ሊያደርጉ የሚችሁ የyoutube features እነሆ፦

Remind me to take a break
ረጅም ሰዓት youtube የምናይ ከሆነ እኛ ባስቀመጥንለት የጊዜ ልዩነት እረፍት እንድናደርግ ያስታውሰናል።
ይህንንም ለማድረግ
YoutTube setting መግባት > general Remind me to take a break የሚለውን ነክተን በየስንት ደቂቃ/ሰዓት ማረፍ እንደምንፈልግ መምረጥ።

Remind me when it's bedtime
አንዳንዴ ሳናስበው youtube እየተመከትን የመኝታ ሰዓታችን ሊያልፍ እና ሊዛባብን ይችላል። ታዲያ ይህንን የyoutube feature በመጠቀም youtube እያየን የምኝታችን ሰዓት ሲደርስ ራሱ እንዲያስታውሰን የሚያደርግ ነው።
ይህንንም feature ለማስጀመር
በተመሳሳይ ወደ youtube setting መሄድ > Remind me when it's bedtime የሚመውን on በማድረግ እና መተኛ ሰዓታችንን መምረጥ።

Restricted Mode
YouTube የተለያዩ ልቅ የሆኑ explicit ቪዲዬዎች የሚለቀቁበት platform ባይሆንም ምናልባት ወጣ ያለ ይዘት ያላቸው ቪዲዮዎች ካሉ እነርሱ እንዳይመጡ filter የምናደርግበት Feature ነዉ።

Family centre
ቤት ውስጥ ህጻናትና ታዳጊ ልጆች ካሉ ትልልቅ ሰዎች በሚጠቀውበት የYouTube አካውንት  መመልከት የለባቸውም።
ስለዚህ በዚህ feature አማካኝነት የህጻናትና ታዳጊዎች profile በመክፈት ለእነርሱ የሚመጥኑ ይዘቶችን ብቻ እንዲመለከቱ ማድረግ እንችላለን።
እያንዳንዱ ያዩትን ነገርም መቆጣጠር እንችላለን።

©bighabesha_softwares


🧑‍💻 #GTSTv2_Round_10

👨‍💻"Geez tech Ethical Hacking/Cyber Security course" በ10ተኛ ዙር ተመልሷል!!!🆘

📣አሁኑኑ ተመዝገቡ!!!
Course Contents:

✅ Cyber Security Fundamentals
✅ Programming ( Python, bash, HTML ) – basic + For hackers
✅ Networking for hackers
✅ Linux/UNIX Systems
✅ Web Security Fundamentals
✅ Defensive Security Fundamentals
✅ System Penetration Testing
✅ Network Penetration Testing
✅ Report and Documentation

🔥 ለ 50 ሰው ቦታ ነው ያለዉ
👑 ትምህርት የካቲት 10 ይጀመራል

🏪 ለበለጠ መረጃ + Registration ☄️

🎥LINK: https://course.geezsecurity.com

Contact Us
@geezsecsupport
📞 +251953537820
📬 info@geezsecurity.com


#geeztech #gtstv1 @geeztechgroup


Guys it's just for fun እሺ
ለጨዋታው ድምቀት እንጂ ብሩ ትልቅ ሆኖ አይደለም።

እንዲ አይነት ቀለል ያሉ ጌሞችን ወደፊት በደንብ እንጫወታለን።

ይመቻችሁ።


YouTube, Instagram እና Tiktok ላይ በቅደም ተከተል ያለኝን የfollower መጠን ቀድመው ለመለሱ 10 real followers ለእያንዳንዳቸው የ50 ብር የቴሌ ካርድ

⚫Edit ማድረግ አይቻልም🚫
⚫ ስትመልሱ ለምሳሌ 24.5K ማለት ይቻላል። የግድ exact number መሆን አይጠበቅበትም።
⚫በሁሉም follow ማድረግ ግድ ነው።

7.5k 0 0 171 61

እስኪ online ያለ? 🤗

ሽልማት የሚያስገኝ ጥያቄ 🟧

7.6k 0 0 85 236

🛑 DeepSeek's iOS app is transmitting sensitive user data without encryption to a cloud platform linked to ByteDance (TikTok), leaving it wide open to hackers.

👉 See the full story and analysis here:
Click here


Social media ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ከሌሎች ሰዎች ጋር ጥሩ ግንኙነት እንዲኖራቸው ማገዙን አንድ ጥናት አስታወቀ።

በMichigan State University’s (MSU) የተጠናው ይህ ጥናት በአሜሪካ ውስጥ የሚገኙ 147 የኮሌጅ ተማሪዎችን አሳትፏል።

አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ከሚያጋጥማቸው ችግሮች መካከል የማህበራዊ ግንኙነት አንዲ ነው። ከነዚህም መካከል መገለል እና ማህበራዊ ግንኙነቶች ላይ አለመሳተፍ ተጠቃሽ ናቸው። ታዲያ social mediaም አካል ጉዳተኞች በነፃነት የተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ከሚሳተፉባቸው ቦታዎች አንዱ ነው።

ጥናቱ እንደሚያሳየው social media ተጠቃሚ የሆኑ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የማህበራዊ ህይወታቸው በማሻሻል ከበርካታ ሰዎች ጋር መተዋወቅ ችለዋል። አንድ ተማሪም "tiktok ጠቃሚ social media ነው ምክነያቱም እንደ captions እና text-to-speech ያሉ ሁሉንም ያማከሉ features አካቷል" ሲል ሀሳቡን ሰጥቷል።

ጥናቱ እንዳመለከተው social media ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ማህበራዊ ግንኙነታቸውን ከማጠናከርና ራሳቸውን እንዲያሻሽሉና እንዲያስተምሩ፣ ውስጣዊ ችሎታቸውን እንዲያሳዩ በተለያዩ መንገዶች እገዛ እንዲያገኙ ትልቅ ሚና ተጫውቷል ተብሏል።

እኛ ሀገርስ? ሀሳባችሁን አካፍሉን።
©bighabesha_softwares


ኮምፒውተራችን ላይ አላስፈላጊ ድረገጾች እንዴት እንዳይከፈቱ ማድረግ እንችላለን?

ምንም ያክል internet ላይ ጠቃሚ ነገሮች ቢኖሩም ከፍተኛ ጉዳት ያላቸው ነገሮችም በስፋት ይገኛሉ። ታዲያ እነዚህን ጎጂ content የያዙ ድረ-ገፆችን ኮምፒውተራችን ላይ እንዳይከፈቱ ማድረግ ከinternet የሚመጣውን ችግር በከፊል ይቀንሰዋል።

ይህንንም ለማድረግ
⚫file explorer ከፍታችሁ ወደ This Pc መግባት > Local Disk (c;) > windows የሚለውን folder መክፈት > ትንሽ ዝቅ እንዳደረጋችሁ የምታገኙትን System 32 folder መክፈት > በተመሳሳይ Drivers የሚለውን folder መክፈት > በድጋሜ etc የሚለውን ፎልደር መክፈት > ከሚመጡላችሁ ዝርዝሮች ውስጥ hosts የሚለውን file right click አድርጋችሁ open with የሚለውን በመንካት በፈለጋችሁት code editor መክፈት። የፅሁፉ መጨረሻ ላይ ትሄዱ እና
172.0.0.1 block ማድረግ የምትፈልጉትን website ሊንክ መፃፍ


ለምሳሌ youtubeን ብሎክ ለማድረግ ብንፈልግ፦
172.0.0.1 www.youtube.com ብለን መፃፍ እና files የሚለውን ነክተን save ማድረግ። በዚህ መሰረት አዲስ መስመር ላይ ተመሳሳይ code በመፃፍ ብዙ ድረ-ገፆችን block ማድረግ እንችላለን።

ድረ-ገፁን ከblock ለማውጣት ወይም ወደነበረበት ለመመለስ የፃፍነውን delete አድርገን save ማድረግ።

ለተጨማሪ መረጃ ያሰናዳንላችሁን የtiktok video ይመልከቱ። click here
©bighabesha_softwares


Instagram እስከ 3 ደቂቃ ድረስ ርዝመት ያለው reel Share ማድረግ የምንችልበትን አዲስ ፊቸር አስተዋውቋል።




ስለ Canva አጠቃቀም ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ?
የYouTube Video ይሰራ?

14k 0 0 23 239

Best telegram bots part 3

@voicetomp3_bot chat ላይ ቀድታችሁ የላካችሁለትን voice message ወደ mp3 file ቀይሮ የሚልክላችሁ bot ነው።

@BitgetOfficialBot bitgetን እዚሁ ቴሌግራም ላይ መጠቀም የሚያስችላችሁ official የbitget bot ነው።

@WeatherAppRobot በተመሳሳይ ከቴሌግራም ሳትወጡ የweather መረጀ የምታገኙበት የ ቴሌግራም bot ነው።

@PigeonDocumentBot ዶክመንቶቻችሁን save እና manage የምታደርጉበት የቴሌግራም bot ነው።

@xD0RMuleBot የተለያዩ tor*ent filles የምታወርዱበት bot ነው።

@shortener_tiny_url_bot ረጃጅም ሊንኮችን በቀላሉ ወደዚህ bot በመላክ ብቻ ማሳጠር ትችላላችሁ።

@Tech_GPT_Bot telegram ላይ ካሉ ጥሩ Ai chat bots መካከል አንዱ ነው።

©bighabesha_softwares


PC Game ወዳጆች መቼም ይህን Game ታውቁታላችሁ።
Call of duty
በጣም ተወዳጅና ብዙ ሪከርዶችን የሰባበረ Game series ነው።
ከ2003 እስከ 2023 ድረስ ከ20 በላይ የCOD ሲሪየሶች ተለቀዋል።

በActivision Blizzard ባለቤትነት ይተዳደር የነበረው ይህ game ከ2023 ጀምሮ Microsoft ጠቅልሎ ስለገዛው አሁን ባለቤትነቱ የMicrosoft ሆኗል።
በጣም ተወዳጅ  የCOD ሲሪየሲች መካከል
⚫Call of Duty 4: Modern Warfare
⚫Call of Duty: Black Ops
⚫Call of Duty: Ghosts
⚫Call of Duty: Infinite Warfare
⚫Call of Duty: Vanguard
እነዚህም በስራቸው ከ2 በላይ ሲሪየሶች አሏቸው ።

ከPC በተጨማሪ Call of duty Mobile ያለው ሲሆን በአሁኑ ሰአት እጅግ ተወዳጅ እየሆኑ ካሉት የሞባይል fps ጌሞች መካከል አንዱ ነው።

👉ሁሉንም የCOD ጌሞች ከዚህ ቻናል ላይ ማውረድ ትችላላችሁ።
@CallOfDutyGamesPC

እስኪ የተጫወታችሁትን የCOD franchise comment ላይ ፃፉልን።


ሰላም ቤተሰቦች 👋
በቃ እናንተ ሰው የት ጠፋ አትሉማ?

ለማንኛውም ተመልሻለሁ በአሪፍ አሪፍ መረጃዎች እክሳችኋለሁ።


IOS 18.3

Apple ከጥቂት ቀናት በፊት ለ i-phone ተጠቃሚዎቹ Ios 18.3ን ለቆ ነበር። ታዲያ ይህም update ካካተታቸው features መካከል፦

⚫የnotification summarization feature እጅግ ተሻሽሎ ቀርቧል።
⚫performance ላይ ማሻሻያ ተደርጓል።
⚫ለiPhone 16 models visual intelegence ላይ ማሻሻያ ተደርጓል።
⚫Calculator app ላይ የ "=" ምልክት እየደጋገምን ስንነካ መጨረሻ ላይ ያለው የሂሳብ ኦፕሬሽን ይደጋገማል። ለምሳሌ በፊት ላይ 2×2 ብለን "=" ስንነካ 4 ይሰጠናል በድጋሜም "=" ስንነካ ለውጥ አያመጣም 4ን ያሳየናል አሁን ግን የ"=" ምልክት ስንነካ ×2 አድርጎ 8 እያለ ይቀጥላል። random scientific calculator እና አንድሮይድ ስልኮች ላይ የተለመደ ነው።
⚫በተጨማሪም ሌሎች ጥቃቅን ችግሮች ተቀርፈውበታል።

ይህንን IOS 18.3 update የሚያገኙ ስልኮች ዝርዝር፦
iPhone SE (2nd generation )
iPhone SE (3rd generation )
iPhone XR
iPhone XS
iPhone XS Max
iPhone 11
iPhone 11 Pro
iPhone 11 Pro Max
iPhone 12 mini
iPhone 12
iPhone 12 Pro
iPhone 12 Pro Max
iPhone 13 mini
iPhone 13
iPhone 13 Pro
iPhone 13 Pro Max
iPhone 14
iPhone 14 Plus
iPhone 14 Pro
iPhone 14 Pro Max
iPhone 15
iPhone 15 Plus
iPhone 15 Pro
iPhone 15 Pro Max
iPhone 16
iPhone 16 Plus
iPhone 16 Pro

©bighabesha_softwares


እኛ በዓለም ዙሪያ ያሉ ሰዎች crypto እንዴት እንደሚጠቀሙ እና እንደሚመለከቱ የምንመረምር የሳይንስ ተመራማሪዎች ቡድን ነን። አሁን በ30 ቋንቋዎች የሚገኘውን 2ኛውን የCrypto Survey እያካሄድን ነው። በተለይ የአፍሪካ/ኢትዮጵያውያን ተጠቃሚዎችን አስተያየት እንፈልጋለን፣ ለዚህም የዳሰሳ ጥናቱን በ አማርኛ እና አፋን ኦሮሞ ተርጉመናል።
https://survey.stateofcrypto.net/

ሁሉም ውጤቶች ይፋዊ እና ለሳይንሳዊ እውቀት አስተዋፅዖ ያደርጋሉ።
ከኢትዮጲያ ብዙ ሰዎች እንደሚቀላቀሉ ተስፋ እናደርጋለን!
ማንኛቸውም ጥያቄዎች ካሉዎት በ info@stateofcrypto.net ወይም በማህበራዊ ሚዲያ በኩል ለመገናኘት አያመንቱ።


Software ወይም website በምናበለፅግበት ጊዜ ስራችንን ለማቀላጠፍ አንዳንድ frameworksን መጠቀም ግድ ይላል። ታዲያ አንዳንድ frameworks እና የምትማሩባቸውን ድረገፆች እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል።

React 👉 react.dev
Vue 👉 learnvue.com
Ruby on Rails 👉 railstutorial.org
Next.js 👉 nextjs.org
Angular 👉 angular.io
Django 👉 djangoproject.com
Flask 👉 flask.palletsprojects.com
Laravel 👉 laravel.com
Spring Boot 👉 spring.io
Flutter 👉 flutter.dev
Bootstrap 👉 getbootstrap.com
Tailwind CSS 👉 tailwindcss.com

በቀጣይ ስለ framework ሙሉ ማብራሪያ እናቀርባለን።
©bighabesha_softwares


#ጥንቃቄ

ሰሞኑን በቴሌግራም እና WhatsApp ላይ እየተሰራጨ ያለ መተግበሪያ አለ። ስሙም ፋርማ ፕላስ (Pharma+) ሲሆን ቀላል ያልተባለ ጉዳት ያደርሳል።

ከሚያደርሳቸውም በርካታ ጉዳቶች መካከል፦ password ማየት፣ አጭር የጽሑፍ መልዕክቶችን ማንበብ፣ ስክሪን ማየት ይጠቀሱበታል። ከዚህም በላይ አሳሳቢው #የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ እንዳጋራው መረጃ ይህ መተግበሪያ ካለኛ ፍቃድ ገንዘባችንን ሊመነትፍ እነሰደሚችል አስታውቋል።

ከPlay store, App store አልያም ከምታምኗቸው ምንጮች ብቻ መተግበሪያ/APP ማውረድ፤ ከሰዎች የሚላክላችሁን link ሳታጣሩ አለመክፈት፤ ለመተግበሪያዎች አላስፈላጊ permission አለመስጠት ማለትም የcamera መተግበሪያ ሆኖ ከካሜራ በተጨማሪ የስልክ permission የሚጠይቃችሁ ከሆነ መጠርጠር እና ሳታጣሩ ፍቃድ አለመስጠት የመሳሰሉት ቅድመ ጥንቃቄዎች ከዚህ መተግበሪያ ጉዳት ሊያድኑን ይችላሉ።

pharma+ በብራዚል ፣ፓኪስታንና South Africa ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል።

Source: Tikvah_ethiopia

©bighabesha_softwares

25k 0 1 5 196

⚡️⚡️⚡️⚡️
DeepSeek የሳይበር ጥቃት ደረሰበት።

በጥቂት ቀናት ውስጥ ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘውና አለምን እያናወጠ የሚገኘው የቻይናው AI DeepSeek የሳይበር ጥቃት ደረሰበት።

ከፍተኛ የmalicious attack ስለገጠመውም ለጊዜው አዲስ አካውንት registration እንዳቋረጠ ተገልጿል።

ይህን ጥቃት ማን እንደፈፀመው በግልፅ ባይታወቅም የሌሎች ተፎካካሪ generative AI ድርጅቶች እጅ ሊኖሩበት እንደሚችል The Hacker News ዘግቧል።


@bighabesha_softwares


ቻይና ሰራሹ chat bot

በ2023 ማለትም የዛሬ አመት ገደማ Liang Wenfeng በተባለ ግለሰብ የተሰራ AI ነው። ይሁንን እንጂ ባለፈው ሳምንት በመተግበሪያ መልክ ቀርቧል።

ይህ AI እስካሁን ድረስ 3 ጊዜ version አሻሽሏል። እነርሱም DeepSeek LLM, V2 እና አሁን ላይ ያለው V3 ናቸው።

መተግበሪያውም ከUI/user interface ጀምሮ በበርካታ ነገሮች ከChat Gpt ጋር ተመሳሳይነት አለው።

ነፃ መሆኑ በsoftware አበልፃጊዎ እና በተለያዩ የchat bot ተጠቃሚዎች ዘንድ ይበልጥ ተወዳጅ አድርጎታል።

ወጪ ቆጣቢ ከመሆኑም በተጨማሪ open-source መሆኑ ከበርካታ Chat bots የበለጠ ተደራሽነት እንዲኖረው ያደርጋል።

አሁን ላይም Play store ላይ ከ1 million በላይ downloads እና 4.7 rating ማግኘት ችሏል።

ይህ ነገር በዚሁ ከቀጠለ China ወደፊት የAI ኢንዱስትሪውን የምትቆጣጠረው ይመስላል ሀሳባችሁን አጋሩን።

©bighabesha_softwares

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.