Qualcomm እጅግ ፈጣንና Powerful የሆነውን Processor Snapdragon 8 Elite ለገበያ አቀረበ።
አለም ላይ ካሉ የprocessor አምራች ድርጅቶች መካከል ግንባር ቀደም የሆነው Qualcomm በጣም powerful የሆነውን አዲሱን የSnapdragon 8 Elite processor ለገበያ ማቅረቡን ይፋ አድርጓል።
ስልኮቻችን ከኮምፒውተር ባልተናነሰ ፍጥነት እንዲሰሩና በAI የታገዘ የካሜራ ጥራት እንዲኖራቸው የሚያደርጋቸው processor ይገጠምላቸዋል።
ይህ processor በውስጡ CPU, GPU, modem (for cellular connectivity), DSP (digital signal processor) እና ISP (image signal processor) የመሳሰሉ ችፓችን በአንድ ላይ አቅፎ የያዘ ነው።
አብዛኛዎቹ የsmart ስልክ አምራች ድርጅቶች የqualcomm snapdragon processor የሚጠቀሙ ሲሆን ይህ processor ብዙ አይነት ጄኔሬሽኖች አልፏል።
ከSnapdragon 2 series (entry level) እስከ Snapdragon 8 series (flagship level) በዘለቀው version ለብዙ ስልኮች ህይወት የሆኑ ፕሮሰሰሮችን አምርቷል።
Qualcomm ከእነዚህ ሁሉ ፕሮሰሰሮች የተሻለ ነው ያለውን Processor ለገበያ ያቀረበ ሲሆን በቅርቡ በተለያዩ ስልኮች ላይ ጥቅም ላይ ይውላል።
በዚህ አመት የSnapdragon 8 Elite Processor ይኖራቸዋል ተብለው የሚጠበቁ ስልኮች
⚫OnePlus 13
⚫iQOO 13
⚫Xiaomi 15
⚫Honor Magic 7
በተጨማሪ እንደ ASUS, Honor, iQOO, OnePlus, OPPO, RealMe, Samsung, Vivo እና Xiaomi የመሳሰሉ የስልክ አምራች ድርጅቶች ወደፊት ለሚመጡ የስልክ ሞዴሎቻቸው ለመጠቀም እንደተስማሙ ተገልጿል።