#huawei
Huawei ሰሞኑን አንድ ለየት ያለ feature ያስተዋወቀ ሲሆን ይህም gesture transfer ወይም በተለምዶ AI transportation የተሰኘ feature ነው።
ይህም feature ሰዎች በእጃቸው እንቅስቃሴ አማካኝነት ብቻ ፎቶዎችንና ፋይሎችን ያለ ምንም ተጨማሪ መተግበሪያ እና ጊዜ እንዲላላኩ የሚያስችል ነው።
ፋይሎችንም ለመላላክ በቀላሉ ወደ ፋይል ላኪው ስልክ በመሄድ እና የምንልፈልገውን ፋይል በመምረጥ ካሜራው ፊት የዘረጋነውን እጅ መጨበጥ በመቀጠልም ፋይል ወደሚቀበለው ስልክ በመሄድ የጨበጥነውን እጅ ካሜራው ፊት መዘርጋት። በዚህ አይነት መንገድ የተለያዩ ፋይሎችን መላላክ እንችላለን።
አሁን ላይ ይህ feature የሚገኘው በ huawei mate 70 series ላይ ብቻ ነው። እነሱም Mate X6, and MatePad Pro 13.2 ናቸው።
በሁለተኛው ቻናላችን ላይ ይህንን technology በvideo እንድመለከቱት ጋብዘናችኋል። click here
ስለቴክኖሎጂው ዝርዝር መረጃ በቀጣይ እናቀርብላችኋለን።
ስለዚህ technology ሀሳባችሁን በcomment አጋሩን።
©bighabesha_softwares