⭕️ሁለቱ አጥንቶቹ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት የወልዋሎው እያሱ ለገሰ ዛሬ ከሰዓት በኋላ የቀዶ ህክምና ይደረግለታል !
🔛 ያጋጠመው ጉዳት ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ሊያርቀው ይችላል....
👇
በሁለተኛ ሳምንት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ እያደረጉት በነበረው ጨዋታ ገና በጨዋታው ጅማሬ የቅዱስ ጊዮርጊስን የማጥቃት እንቅስቃሴ ለማቋረጥ ሲጥር የነበረው የወልዋሎ አዲግራቱ ኢያሱ ለገሰ እና የቡድን አጋሩ ኪሩቤል ወንድሙ በራሳቸው የሜዳ ክፍል የመጣውን አደገኛ ኳስ ለማራቅ በሚያደርጉት ጥረት እርስ በእርስ በመጋጨታቸው እያሱ ለገሰ ከፍተኛ ጉዳት ሊያስተናግድ መቻሉ ይታወሳል።
ራሱን ስቶ ሜዳ ላይ ወድቆ የነበረው የእያሱ ጉዳት በሜዳ ውስጥ የነበሩት ተጨዋቾች : በስታዲየም የነበሩትን እና በቀጥታ ስርጭት የነበሩ እና ሁሉንም ላያ ከፍተኛ ድንጋጤን ፈጥሯል ::
እሱን በሚገባ ለማከም የሕክምና ባለሙያዎች ፈጥነው ወደ ሜዳ ገብተው የመጀመርያ ህክምና ራሱን ስቶ ሜዳ ላይ ወድቆ ለነበረው ተጨዋች ከፈጣሪ ቀጥሎ ድንቅ በሆነ መልኩ ዶ/ር ፍሬው የመጀመሪያ ህክምና አድርገዋል:: በኃላም ጉዳቱ የከፋ ስለነበረ የወልዋሎ አዲግራቱ ኢያሱ ለገሰ ለተሻለ ሕክምና በአምቡላንስ በአፋጣኝ ወደ አዲስ አበባ ቀዳዴ አጠቃላይ ሆስፒታል የመጣ ሲሆን በተደረገለት ምርመራ ከጉልበቱ በታች አከባቢ የሚገኙት 2ት አጥንቶቹ ላይ ከፍተኛ ስብራት እንዳጋጠመው ምርመራው ያመላክታል።
በአሁን ሰአት በቀዳዴ አጠቃላይ ሆስፒታል በአዲስ አበባ የሚገኘው እያሱ በህክሞና ማዕከሉ ዛሬ ከሰዓት በኋላ የቀዶ ህክምና ይደረግለታል ተብሏል::
የወልዋሎ አዲግራቱ ኢያሱ ለገሰ ያጋጠመው ጉዳት ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ሊያርቀው ይችላል የሚሉ መረጃዎች እየተሰሙም ይገኛል::
➡️ @coffeefc