ያልተሰገደለት
ግዴታን ይጭናል ልክ እየመሰለው፤
በቁም የሚመራ ድል እየደለለው፤
ግን ታጋሽ አይወድቅም
በቃል ክብር አያጣም ትዕግስቱ ዋጋ አለው።
..
:
ግና
መሄዱን የሻት ምክንያት ቢደረድር ቃላት ላይመልሰው፤
የመንገድ ጠቆሚ ሰበብ ይሰዳል ሰው፤
መቸም ይቅርታ አይመልሰው።
©ሚኪ
@mikiendialem
ግዴታን ይጭናል ልክ እየመሰለው፤
በቁም የሚመራ ድል እየደለለው፤
ግን ታጋሽ አይወድቅም
በቃል ክብር አያጣም ትዕግስቱ ዋጋ አለው።
..
:
ግና
መሄዱን የሻት ምክንያት ቢደረድር ቃላት ላይመልሰው፤
የመንገድ ጠቆሚ ሰበብ ይሰዳል ሰው፤
መቸም ይቅርታ አይመልሰው።
©ሚኪ
@mikiendialem