ዛሬ ደሞ አንድ የቻናላችንን አባል ማመስገን አለብን።
✅ETIO crypto ስትመሰረት ጀምሮ አብሮን የዘለቀ ምርጡ አባላችን ነው
✅adminoch online በሌለንበት ሰኣት ልክ እንደ admin ጥያቄዎችን ይመልሳል
✅እኛ ትንሽ ዘግየት ስንል መረጃዎችን groupu ላይ ይለቃል
✅ሁሉንም የግሩብ አባል ያከብራል
✅ወደፊትም ምንም ቢፈጠር ከኛ ጋር አብሮ የሚዘልቅ አባላችን ነው
✅እኛ መረጃዎችን ስንለቅ like, share በማድረግ የሚያበረታታን እንቁ ቤተሰባችን ነው አመስግኑልኝ🙏🙏
የልጁ 👉 tg://settings/ 👈
እናመሰግናለን🥰🙏