Postlar filtri


የያሬድ ነጉ አዲሱ አልበም ተለቀቀ👏
ሁሉንም ሙዚቃ በሙዚቃ ቻናላችን ለቀናል ገብታችሁ ተመልከቱት 👇

https://t.me/amharic_musik
https://t.me/amharic_musik


,,,,,,,,,,,,,,,,, 🎧 🎧 ,,,,,,,,,,,,,,,,

ሆዴ አይወላውልም
ስሜቴ አንቺኑ ሲል አይውልም

ፍቅሬ ገደብ የለውም
መውደዴን በአፌን ችዬ አልገልጸውም

እንግዲ ችላ ያለ ይቀጣ
ፍቅርን ለፍረት ያስቆጣ

እኔም አለኩኝ ይወቀስ
ይመከር ይማ ቢወድቅ ይገጸስ


,,,,,,,,,,,,,,,🎧 🎧🎧,,,,,,,,,,,,,,


,,,,,,,,,,,,,,,,, 🎧 🎧 ,,,,,,,,,,,,,,,,

የለም ታቂዋለሽ ከጎኔ ሌላ ሰው
ጭንቄን የሚያውቅልኝ ሀሳብ የማወሳው

እርቀሽኝ ምን ልሁን ሳይሽ የማልረካ
እንዲህ ነው የኔ ልብ አምኖ ከተመካ


,,,,,,,,,,,,,,,🎧 🎧🎧,,,,,,,,,,,,,,


Hay Family👋🤙

ቀጣይ የ ማንን ዘፈን እንልቀቅላችሁ🤞

👇👇




Other Music☝️☝️☝️


,,,,,,,,🧚‍♂️ GOSSAYE 🧚‍♂️,,,,,

እንቺን ለመውደዴ ባልሆን እውነተኛ
ምን አስቀምጦ አዋለኝ እንደ በሽተኛ

ሰው ይማርህ ብሎ ደፍሮም ባይጠይቀኝ
አውቆታል ህመሜን ባንቺ እንደጨነቀኝ

ላሳውቃት እንጂ እስክትገባ ከጄ
ሺ ጉዳይ ባደርገው ማለፏን በደጄ

ደግሞ በዚ ጊዜ ምን ሚታይ አለና
ከሷ ወዲያ ላሳር አምላክ አይኔን ጤና

,,,,,👉🏻 ታምሪያለሽ 👈,,,,,


,,,,,,,,,,,,,,,,, 🎧 🎧 ,,,,,,,,,,,,,,,,

ከኔ ርቀሽ ለመሄድ ማሰብሽን
እንደ ሩቅ ሰው በድንገት ሰማሁና

እንዳልጠይቅሽ ደፍሬ አንቺን ደሞ
ምየልሻለው ወሬ እንደማልሰማ

ታድያ የቤቴን ገመና ማያቅ ሰው
ሲነግረኝ ሂድ ብዬ እንዴት ልመልሰው

ቀንቶ ነው አልል በቅርበት አያውቀኝም
ኧረ የሰማሁት ውሸት አይመስለኝም


,,,,,,,,,,,,,,,🎧 🎧🎧,,,,,,,,,,,,,,


🤙


,,,,,,,,,,,,,,,,, 🎧 🎧 ,,,,,,,,,,,,,,,,

በምናቤ የምስላት🤞 . . .
የኔ ብትሆን ብዬ ምላት👧🏼
አርጎ ፈጥሮሽ እሷን መሳይ
አላመንኩም በዉኔ አንቺን ሳይ

አላስተባብልም ሰው ያየውን ባይኔ
እውነቱን ብነግርሽ ይሻለኛል እኔ

ነገር በዓይን ይገባል👀
ፍቅርም እንደዚያው ነው
አፈቀርኩሽ መሰል 😊
ሊጀማምረኝ ነው💘

,,,,,,,,,,,,,,,🎧 🎧🎧,,,,,,,,,,,,,,


🍂🍂🍂 🍂🍂🍂🍂🍂

ታማኝ ለሠው በመውደድሽ
በፊት ሳውቅሸ ባልሳሳት
ልባምና ታጋሽ ነበርሽ
ምን አገኘሽ በዚህ ሰዐት

እንዲያው መስሎሽ ቸኮልሽ እንጂ
እዛም ሄደሽ ደስት ላታይ
ልብሽ እንደው ከኔ ጋር ነው
አውቀዋለው ያንቺን ፀባይ

🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾


.
@amharic_musik
.
🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺


,,,,,,,,,,,,,,,,, 🎧 🎧 ,,,,,,,,,,,,,,,,

ፈላጊዋ ሁሉ የኔ በሆነች ባይ
ሽንፈት ያጀገነው የውበቷ ግዳይ

አይን አብዝቶባት ስጋቴን ጨመረው
መውደዴን ሳልነግራት
እኔው ጋር አክርሜው

,,,,,,,,,,,,,,,🎧 🎧🎧,,,,,,,,,,,,,,


🎵AMHARIC MUSIC 🎵

🎺   NHATTY MAN     🎻

🎸  YEMEJEMERIYAUE  🎸


🪶 አንድ_ሊትር_ውሃ...!

🫧 ሱቅ #30 ብር!
🫧 ተራ ሆቴል #50 ብር!
🫧 ትልቅ ሆቴል #150 ብር!
🫧 ኤርፖርት #250 ብር ይሸጣል!

🎲 ተመሳሳይ ውሃ በተለያየ ዋጋ ማለት ነው።

🧩 "ለምን?" ምክንያቱም ጉዳዩ የውሃው ሳይሆን የተገኘበት ቦታ ነው።

🎤 ከዚህ ምን ተረዳችሁ....?

🎳 አንድ ተራ ውሃ ቦታ ስለ ቀየረ ብቻ ይህን ያህል ዋጋ ካወጣ፤ አንተ የሚገባህ ቦታ ላይ ስትሆን ምን ልትሆን ትችላለህ?🤫


❤️መልካም ቀን ተመኘን❤️


🎵NEW MUSIC 🎵

🎺 TAKUR 🎻

🎸 MEREBA 🎸


🍂🍂🍂🍂 🍂🍂🍂🍂🍂

አረ እኔስ ናፈቀኝ እቅፍሽ
አማረኝ ጥቁሩ ጥለትሽ
ለምለሙ አለንጓዴ ረኃብሽ
እኔንም አመመኝ ህመምሽ

የቀስተ ደመናዉ መቀነቱ
ወጠረዉ አንጀትሽን በብርቱ
ሸንበቆ ቢበዛም ክፋቱ
የእናትነት ወግ ነዉ ዉበቱ

🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾


,,,,,,,,,,,,,,,,, 🎧 🎧 ,,,,,,,,,,,,,,,,

በርግጥ አታምኚም አንቺን ማሠቤ
እርቀሽ ሰለሄድሽ ገፍተሽኝ እኔን

አልጠላሽም ስላልውደድሽኝ
ካሳብ እንድድን ብቻ ጠይቂኝ

,,,,,,,,,,,,,,,🎧 🎧🎧,,,,,,,,,,,,,,


☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️

እነ ያላንቺ መች ያምርብኛል
ደግም ክፉም አብረን ይሻላል

ማነው ሆደ አንቺ አላሰብሽም
እንኳን መራቅ ደጁ አያምርሽም

💐💐💐💐💐💐💐💐


🍂🍂🍂 🍂🍂🍂🍂🍂

በትዝታ ፈረስ ኋላ ቢመልሰኝ
ከ አባቴ እግር ነበር እንቅልፍ የሚወስደኝ

የ እናት ሸማን ለበሶ የ አባት አርማን ወርሶ
አይበጂም ወይ መኖር የጥንቱን መለሶ


🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.