Postlar filtri


#crypto

በነጩ ቤተመንግስት (WHITE HOUSE) አለም አቀፍ የCrypto ስብሰባ ሊደረግ ስለመሆኑ ብሉምበርግ ዘግቧል።


ትናንት አንድ አስደንጋጭ ዜና ወደ ማምሻውን ተሰምቶ ነበር።

#crypto #eth #btc

ትናንት Lazarus በተባሉ የሰሜን ኮሪያ Hackers BYBIT ላይ በተፈፀመ ጥቃት 1.4 ቢሊየን ዶላር ዋጋ ያለው ኢተሪየም ተሰርቋል።

ይህንንም ተከትሎ በርካቶች Withdrawal ስለጠየቁ እሱን process ለማድረግ ተቸግረው እንደነበር ዋና ስራ አስፈፃሚው ገልፆ ነበር።

BYBIT የተሰረቀውን ለመመለስም ወደ ብድር እንደገባ ተዘግቧል።


#USA #GOLD

ELON MUSK በFORT KNOX ያለውን የአሜሪካ የወርቅ Reserve ኦዲት ማድረግ እንደሚፈልግ ገልጿል።

MUSK ወርቁ የአሜሪካ ህዝብ ሃብት ነው፤ እስካሁን እንዳለ ማጣራት አለብን ብሏል።


BNB ከ SOLANA በ MARKET CAP በልጧል። በ MARKET CAP BNB የአለማችን 5ኛ ግዙፉ CRYPTOCURRENCY ሆኗል።

#bitcoin #crypto


ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ የገንዘብ ሚኒስትር 1 ሳንቲምን ማተም እንዲያቆም አዘዋል።

ምክንያቱ ደግሞ 1 ሳንቲም ለማምረት መንግስት በአማካይ 3.69 ሳንቲም እያወጣ በመሆኑ ነው።


ዶናልድ ትራምፕ Launch ካደረጉት memecoin 802 ሚሊየን ዶላር ገቢ ማግኘታቸውኝ COINBASE አሳውቋል።


ታዋቂው የCrypto wallet BYBIT በህንድ መንግስት የተቀመጠውን የፋይናንስ መመሪያ ጥሷል በመባሉ የ1 ሚሊየን ዶላር ቅጣት ተቀጥቷል።


🇸🇻 ኤልሳልቫዶር ተጨማሪ 11 ቢትኮይን ገዝታለች፤ያላት አጠቃላይ የቢትኮይን ክምችትም 6067 $BTC ደርሷል።


ባለፉት 24 ሰዓታት ቢትኮይን ከ102,000$ ወደ 92,000 ዶላር በመውረዱ ብቻ ከ1.8 ቢሊየን ዶላር በላይ የ LONG POSITIONS LIQUIDATED ሆኗል።


የቀድሞ የአሜሪካ ማዕከላዊ ባንክ(FED) አማካሪ ጆን ሮጀርስ ለቻይና የአሜሪካን የንግድና ኢኮኖሚ ሚስጥሮች አሳልፎ በመስጠቱ ወደ ዘብጥያ ወርዷል።


➢ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በካናዳ እና ሜክሲኮ ላይ የ25% ታሪፍ ጥለዋል።

➢ በተመሳሳይ ፕሬዚዳንት ትራምፕ የብሪክስ+ ሃገራት ዶላርን የሚገዳደር መገበያያ ገንዘብ ከፈጠሩና ከተጠቀሙ በሃገራቱ ላይ የ100% ታሪፍ እጥላለሁ ብለዋል። ፕሬዚዳንቱ ዶላርን ላለመጠቀም ባትሞክሩ ይሻላል ብለዋል። ሃገራችን ኢትዮጵያም የዚህ ጥምረት አባል እንደሆነች ይታወቃል።

➢ የአለማችን ሃብታሙ ሰውና በአሁኑ ጊዜ በትራምፕ DOGEን እንዲመራ የተመረጠው ኤሎን ማስክ የአሜሪካ መንግስት በየዕለቱ ከሚያወጣው ወጪ 4 ቢሊየን ዶላር ከተቀነሰ በ2026 INFLATION በአሜሪካ ወሬ ይሆናል ብሏል።


#btc #bitcoin
በሚቀጥሉት 2 ወራት የቢትኮይን ዋጋ 130,000$ ይደርሳል- Standard Chartered Forecast


🚀 በዚህ ሳምንት ያሉ ወሳኝ Economic Events

🔥 ከእነዚህ ውስጥ ረቡዕ የሚኖረው የአሜሪካ ማዕከላዊ ባንክ የወለድ ምጣኔ ውሳኔ ይጠበቃል።

ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ተጠይቀው FED INTEREST RATE CUT ማድረግ አለበት ያሉ ሲሆን FED አሁን ባለው ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ PAUSE የማድረግ ዕድሉ ከፍተኛ መሆኑ እየተነገረ ነው።

Monday, January 27:
🇺🇸 USA - Corporate earnings season continues

Tuesday, January 28:
🇨🇳 China - No trading (Chinese New Year)
🇺🇸 USA - Durable Goods Orders (Dec) - 16:30

Wednesday, January 29:
🇨🇳 China - No trading (Chinese New Year)
🔥 USA - Fed rate decision - 22:00
🔥 USA - Conference with J. Powell - 22:30

Thursday, January 30:
🇨🇳 China - No trading (Chinese New Year)
🇪🇺 EU - ECB rate - 16:15
🇺🇸 USA - GDP (Q4) - 16:30
🇺🇸 USA - Initial Jobless Claims - 16:30

Friday, January 31:
🇨🇳 China - No trading (Chinese New Year)
🇺🇸 USA - Fed Balance Sheet - 00:30
❗️ USA - PCE Price Index (Dec) - 16:30


Ledger 🇫🇷 የተባለው የcrypto wallet ዋና ስራ አስፈፃሚ በፈረንሳይ ውስጥ መታገቱ ተዘግቧል።

ታዲያ አጋቾች ሰውየውን ለመልቀቅ ክፍያ በቢትኮይን $BITCOIN ጠይቀዋል።


የአሜሪካ የsecurities exchange chair የሆኑት ጋሪ ጌንስለር ስራቸውን በገዛ ፈቃዳቸው ለቀዋል።


ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ XPR እና SOLANAን የአሜሪካ መንግስት በReserve እንዲጠቀም ሊያደርጉ እንደሚችሉ ተገልጿል።


$XRP ዋጋው 3$ ገብቷል።


በጣልያን ሀገር ትልቅ ከሚባሉት ባንኮች መካከል አንዱ የሆነው Intesa Sanpaolo 1ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ 11 BTC በመግዛት ክሪፕቶ ላይ ቀጥተኛ investment በማድረግ በሀገሪቱ የመጀመሪያው ባንክ መሆን ችሏል።


#USDT

TETHER ዋና መቀመጫውን የCRYPTO HUB እየሆነች ወዳለችው 🇸🇻 ኤል ሳልቫዶር አዙሯል።


Crypto Rule #1: Don’t attract attention.

• No flashy cars.
• No Rolex selfies.
• No ‘millionaire’ tweets.

Flexing online = inviting problems IRL.

Move smart. Keep your wealth invisible.

© cryptotalk

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.