DAILY THOUGHTS (የዕለተ ዕለት ሀሳቦች)


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha
Toifa: San’at


Philosophy, Literature, Motivational Ideas, Poems, Books, Quotes, Experienses,spritual, ART,NOSTALGIA ,Mysticism, meditation, Music, Movies and more. ፍልስፍና፣ስነ-ጽሁፍ፣አነቃቂ ሀሳቦች፣ግጥሞች፣መጻሕፍት፣ጥቅሶች፣ልምዶች፣መንፈሳዊ ልምምዶች ፣ ትዝታዎች የተመረጡ ሙዚቃ እና ፊልሞች እና የመሳሰሉትን ሀሳቦች ያገኙበታል

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri




Music Recommendation

Freddie Freeloader

By Miles Davis


I stare into the void, Deep into the abyss just to watch it blink.


Movie Recommendation

KINDS OF KINDNESS

It is a film soaking into a soul with its warm and uplifting message. It serves as a reminder that kindness, in all its forms, is not just a value we should aspire to, but a necessity for a more compassionate world. It left us reflecting on the moments encounter in our daily life, urging us to be a catalyst for kindness in any way we can. While the film may tread familiar territory, its genuine heart and authentic portrayal of human experience make it a must-watch for anyone in need of a little light in their lives.

inbox me at https://t.me/yosefdibaba for the MOVIE file.


Uncertainty is the Beauty

በሃይማኖታዊም ሆነ በታሪካዊ ጽሑፎች ውስጥ በብዛት የተለመደ አገላለጽ አለ በእጁ ጨብጦ በእግሩ ረግጦ የሚል አባባል አለ እና ይህ አባባል ይገርመኛል፡፡ በእጁ ይጨብጥ ግን በእግሩ ባይረግጥስ እላለው፡፡ ምኑንም በማናውቀው እና በማንረዳው ዓለም ውስጥ ነው የምንኖረው እናም በውስጣችንም የማናወቀውን ዓለም ተሸክመን ነው የምንኖረው፡፡ የማወቅ መድረሻው አለማወቅ ነው የአለማወቅ መዳረሻውም በማወቅ ውስጥ አድርጎ ወደ አለማወቅ ነው፡፡ በሁለት ጽንፍ ባለ አለማወቅ ውስጥ ባለ ትንሽ አፍታ እና ክፍተት ነው አወቅን የምንለውን ነገር የምናውቀው፡፡ ሊቃውንት ለድንቁርና ደናቁርት ናቸው፡፡ የያዝኩት ይፈታል የፈታሁትም ይቋጠራል አልነካውም ብዬ በሸሸሁት እና በራቅሁት የሀሳብ ማዕበል ውስጥ ከመንካት አልፌ ቤቴን እና ኑሮዬን መስርቻለው ሌሎችንም ስብያለው፡፡ የነገሮች አለመደረስ እና አለመታወቅ ህይወትን ውብ ያደርጋታል የህይወትን ወለፈንድነት (The Absurdity of Life) ከሚቀንስልን ነገር መካከል የነገሮች አለመታወቅ ነው፡፡ ሰማይ የሚደረስ የሚዳበስ ቢሆን የእይታ ነፃነታችን እና የሀሳብ አድማሳችን ይገደባል ጥያቄ ውስጥ ይገባል፡፡ እንኳን ወደ ሰማይ መምጠቅ ወደ ህዋ መጓዝ ቀርቶ ከሰፈራችን ወተን ባናውቅም እንኳን አለመደረሱ በራሱ ተስፋ ነው፡፡ የህዋው መምጠቅ የከዋክብቱ እርቀት ከቅርበታቸው በበለጠ መራቃቸው ለአእምሯችን እረፍት ነው ምክንያቱም አእምሯችን የሚያርፈው በማሰብ ውስጥ እና በርቀት (ጠብቆ እና ላልቶ ይነበብ ) ሰለሆነ ፡፡


የተፈጥሮ መላው ነጥብ መመልከት ነው።ሰዎችን፡እፀዋትን፡ክስተቶችን፡አለማትን ማንነቶችን፡ምናቦችን፡ለውጧችን ያለምንም ጣልቃ ገብነት መመልከት!ማንም በተፈጥሮ የሚበላበት አፍ እንጂ የሚነጋገርበት ቃል አልተሰጠውም። ፅሞና ከተፈጥሮ የወረስናት ስትሆን ተናጋሪነት ግን ያደበርነው ክህሎት ነው።ካህሊል ጅብራን "I have learned silence from the talkative, toleration from the intolerant, and kindness from the unkind; yet strange, I am ungrateful to these teachers." በሚል የገለፀው ቃል የሰው ተፈጥሮ በመመልከት ውስጥ የሚመጣው አንደኛው የመማር ደረጃን ለማስታወስ ነው። መናገር ካለብን የምናገረው የተመለከተውን ሲሆን ያኔ የሕልውናችን ስርአት ቦታውን ያገኛል። በዝምታ ውስጥ የቅጣት አርጬሜ አለ፣ ፣የደስታ ኃይል አለ፣የፀፀት እስትንፋስ አለ ፣የዝለት ስቃይ አለ. . .ሁሉም አእምሮ ውስጥ ያለውን በቃል ድርደራ ማውጣት አይችልም።ቃላቶች ስንኩል ናቸው የነፍስን ሁነት መግለጥ አይችሉም።ምናብ በቃል ውስጥ ሲገለፅ መልኩ ያጣል ይደበዝዛል።የየትኛው አርቲስት ህልም በቃል ወይም ስዕል ለመግለፅ ሲሞክር ይከሽፋል።ፅሞና ከራስ ጋር ንግግር ራሱ በቂ አደለም።ምንም የተሻለ ጥቅም የለውም።ቃሎች ያለዝምታ ኃይል ያጣሉ።ዝምታም ያለ ተመልካችነት ተራ ይሆናል።ሰው ምንም ባይናገርም ነገር ግን ሁሉን ቢያይ ይሻለዋል

( 𓂀 )


ዛር ነው ውዝዋዜ
እብደት ነው ትካዜ
ያ'ካል ንቅናቄ
አገሩ ሙዚቃ
አገሩ መዚቃ
ሰው ያሽከረክራል
መንፈስ አያነቃ
!

----------------
እንዳለ ገብረ ክርስቶስ ደስታ


Color of LIFE dan repost
Before you fantasize about deserving more, about being worthy of more, ask yourself ,how clearly do you see yourself? Is your mirror clean, or are you too far to notice the details? Has your image been shaped more by the world than by you? The dirt of the world is exhausting to clean, painful even, but the moment you try, the effort itself becomes the most defining part of you. That struggle, that raw confrontation with yourself, is what truly matters.

To feel that dirt in your hands, to experience the world deeply before measuring yourself against distorted fantasies this is where self-awareness begins. Know what truly grounds you to your mirror, the thing that draws you closer to it. That passion, that hunger to know yourself, because the only way to truly see yourself is through that mirror. And a mirror demands to be cleaned.

God created the world imperfect for a reason not to make you suffer, but to give you purpose. To challenge you to make it better, to push you toward realizing your own potential for greatness. That purpose, that responsibility, is the true momentum that allows you to be both deeply rooted and capable of rising.

So, identify your roots. Without them, dreams remain illusions. But with them, they become real something that exists beyond imagination, something that can truly be lived and experienced.


Color of LIFE dan repost


What if silence speaks louder than words because it echoes the things we fear to say ?


We spend so much time filling the air with noise explanations, justifications, endless chatter but the deepest parts of us remain unsaid. Maybe that's why silence feels so heavy ; it's not empty it's crowded with unspoken thoughts.

Think about it:


The unsent message.

The apology you rehearsed but never gave.

The dream you buried because the world might not understand.

Silence isn't the absence of sound it's the presence of everything we hold back.

Sometimes what we don’t say shapes us more than what we do.




Music Recommendation

I Wish You Were Here

By Alpha Blondy


“Personally of course I regret everything. Not a word, not a deed, not a thought, not a need, not a grief, not a joy, not a girl, not a boy, not a doubt, not a trust, not a scorn, not a lust, not a hope, not a fear, not a smile, not a tear, not a name, not a face, no time, no place, that I do not regret, exceedingly. An ordure, from beginning to end.”

Samuel Beckett


ንቃት
(አሌክስ አብርሃም )

አቤቱ...
በሰጠኸኝ ጅልነት ልክ
በፊትህ ጅል ቅኔ ልቀኝ
መፍዘዜን ወድጀዋለሁ
ከመንቃት ብቻ ጠብቀኝ !
አንዳንዱ በኑሮ ኩርኩም
ሌላኛው በቀስቃሽ ትርጉም
አገሬው አለቅጥ ነቃ
ብርሌ ህዝብህን አድን
ንቃት በቃ በል በቃ !


Movie Recommendation

ME AND EARL AND THE DYING GIRL

"Me and Earl and the Dying Girl" is a bittersweet journey that captivates with its humor, heart, and honesty a reminder of the fleeting nature of youth and the importance of making memories, however unconventional they may be. It's a tender rhapsody about love, loss, and the power of creativity in healing. It is a celebration of life, and perhaps, a gentle nudge to cherish your relationships, because you never know which might be your last.

inbox me at https://t.me/yosefdibaba for the MOVIE file.


ፀጥታ ነጋሢ
ይኼ አብዛኛው የምንኖርበት ዓለም ፀጥታ ነው ያልተነገረለት ነው ሆሄ ፣ ቃል ፣ አንቀፅ ፣ ምዕራፎች ፣ ቅዳሴና ዘፈን ፣ እንጉርጉሮና ምንትስ አልተነዳበትም፡፡ የሚባል ምድር ላይ ከተሰሩና ከተደረጉ ከታሰቡና ከታለሙ ነገሮች የተመዘገበው ስንቱ ነው ? የአዳም የመጀመሪያ ሳቁ ተመዝግቧል? የመጀመሪያው የአዳም ወይ የሔዋን እንጉርጉሮ ይታወሳል? የሐጢያት መጀመሪያ የተባለችው በለስ የተበላችበትን ጊዜ ሰዓትና ደቂቃ የሚያውቅ አለ?...ያ ይሄ ፀጥ ያለ ህዋ ነው ሕዋው ድንቁርና ነው የታቀደም ያልታቀደም ….እህቴ ሆይ ሐሙስ በተባለ ቀን ዕድሜሽ ሁለት ወር እያለ እናትሽ ጡጦ ስትነጥቅሽ ምን እንዳልሽ አንቺም እናትሽም ትዝ ይላችኋልን?....ታላቁ አብዮት ይዘነጉታል እንጂ መርሳትን የመቀናቀን ነው ታላቁ አብዮት ይናቃል እንጂ ሰፊ አባባሎችን አጠቃላይ መደምደሚያዎችን ዘንግቶ ወደ ረቂቆቹ መውረድ ይሆን? ጀግንነት ትንሽ የመሰሉ ነገሮችን የማስታወስ የመርሳትንም ተራራ ማፍረስ ይሆን? ያን ያን ታሪክ ማድረግ ይሆን አዋቂነት?...

ከአዳም ረታ እቴሜቴ ሎሚ ሽታ መጽሐፍ የተወሰደ


@Book for all dan repost
ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክን ተከትለው ከጋምቤላ ወደ አድዋ ከዘመቱት አርበኞች መካከል ከድል በኋላ በሕይዎት የተመለሰው አኙዋኩ ፊታውራሪ ቹል ጆክ ! ፊታውራሪ ቹል የወደረው ጎራዴ ከዐፄ ምኒልክ የተሸለመው ጎራዴ ነው።
ዘላለማዊ ክብር የማይጠፋ ሥራ ሰርተው ላለፉ የአድዋ ጀግኖች ሁሉ ይኹን!
@Bookfor
@Bookfor


መልካም የአድዋ ድል በዓል ይሁንላችሁ


“Be patient toward all that is unsolved in your heart and try to love the questions themselves, like locked rooms and like books that are now written in a very foreign tongue. Do not now seek the answers, which cannot be given you because you would not be able to live them. And the point is, to live everything. Live the questions now. Perhaps you will then gradually, without noticing it, live along some distant day into the answer.”


— Rainer Maria Rilke



20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.