DaniApps™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


✅The Best Android Apps And Games Are Here.📱
✅For Any Questions ➡️ @DaniappsBot Or Group ➡️ @daniappsgroup
✅ Apps Or Games ➡️ @daniappsstore
✅Ask Any Apps ➡️ @Daniapps2bot
✅ Website https://daniapps.epizy.com/

https://g.page/r/CYhVwdbaF335EA0/review

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


🦋በአለማችን ላይ ያሉ ምርጥ የ Adobe ሶፍትዌሮች ጥቅማቸውን እንመልከት!

🙇‍♂️በጣም ተወዳጅነትን ያተረፋና ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን የሚሰጡ ሰባት የ Adobe SoftWare እነሆ

🛃Adobe Light Room

✅ይህ የ Adobe #ሶፍትዌር አንደኛው ክፍል ሲሆን የሚጠቅመን የተለያዩ ፎቶዎችን ብርሀን #Brightness ለማስተካከል ነው! አብዛኛው ፎቶ ግራፈር (CameraMan) የሚጠቀምበት #ሶፍትዌር ነው!

🛃Adobe After Effect

✅ይህ ደግሞ የተለያዩ Animation ለመስራት የምንጠቀምበት #ሶፍትዌር ነው!

🛃Adobe Flash Professional

✅ይህ ደግሞ የተለያዩ 2D ጌሞች ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለመስራት የሚጠቅመን የ Adobe ሌላኛው ክፍል ነው!

🛃Adobe Spark

✅የተለያዩ #Graphics #Design ለመስራት ፅሁፎችን ወደ ተለያዩ #ፎቶዎች ለመቀየር የምንጠቀምበት #ሶፍትዌር ነው!

🛃Adobe Media Encoder

✅በ PR እና AE የሠራናቸው ስራዎች ወደ #ቪዲዮ ስንቀይር የተለያዩ #ዲቫይሶች ላይ እንዲሠራልን #Encode የምናደርግበት #ሶፍትዌር ነው!

🛃Adobe Audition

✅ይህ ደግሞ #Record #Mix #Edit ለማድረግ የሚጠቅመን የ Adobe አንደኛው ክፍል ነው!

🛃Adobe Premiere Pro

✅የአለማችን ቁጥር አንድ የ #ቪዲዮ መስሪያ  ሶፍትዌር ነው የሰራናቸው #ቪዲዮዎች፣ ፎቶዎችን፣ አኒሜሽኖችን ወ.ዘ.ተ የምንፈጥርበት #ፕሮፌሽናል የቪዲዮ ማቀነባበርያ #ሶፍትዌር ነው!

From Sami Tech & Gettechinfo




📮 አዲሱ የZTE Flagship ስልክ Nubia Z50S Pro

ስፔሲፊኬሽኑ ይህን ይመስላል👇

• Display: 6.78", 20:9, 2800 x 1260, 120 Hz, AMOLED Q9, 1200 nits
• Chipset: Qualcomm Snapdragon 8 Gen 2 LV
• Cameras: 50 MP Sony IMX800, 1/1.49", 35 mm + 50 MP wide + 8 MP telephoto + 16 MP selfie
• Memory: 12/256 GB and 16/1 TB
• Battery and charging: 5100 mAh, 80 W
• Other: Wi-Fi 7, Bluetooth 5.3, NFC, stereo speakers, LDAC
• Dimensions and weight: 163.63 x 75.98 x 8.6 mm, 228 g.

©️TechBamargna
©️DaniApps


⚠️ ይነበብ !

የሞባይል ባንኪንግ መጭበርበር የልጅቱን ሕይወት ቀጠፈ....😭

ይህች መቅደስ የተባለች እህታችን ወልቂጤ ሶሬሳ ህንፃ ስር ቸሩ የሚባል ሞባይል ቤት ተቀጥራ ትሰራ ነበር ።

ሰሞኑን ሁለት አጭበርባሪ ሌቦች ከምትሸጥበት ሞባይል ቤት ገብተው አራት ስልክ በ ስልሳ ዘጠኝ ሺህ ብር ለመግዛት ይስማሙና ብሩን በአካውንት እንላክልሽ ብለው የአካውንት ቁጥሯን ይቀበላሉ።

በወሬ አደናብረዋትም ስልኳን ይቀበሉና የራሳቸውን ስልክ cbe ብለው save ያደርጉታል
በመቀጠል ስልኳን ይመልሱላት እና cbe ብለው save ባደረጉት ቁጥር ንግድ ባንክ ገንዘብ ሲገባ ሚልከውን ሜሴጅ edit ያደርጉና
ስልሳ ዘጠኝ ሺህ ብር እንደገባ አድርገው የፃፉት ሜሴጅ ይልኩላታል እሷም cbe ተብሎ save በተደረገው ስልክ ስልሳ ዘጠኝ ሺህ ብር እንደገባላት ተረዳች።

ሰዎቹንም ስልኩን ሰጥታ ሸኘቻቸው።

ነገር ግን ባንክ ሄዳ ስታጣራ ገንዘቡ እንዳልገባላት አረጋገጠች። ሜሴጁን ስታየው cbe ተብሎ save ተደረገ እንጂ ትክክለኛ cbe ሜሴጅ አልነበረም

ያኔ እንደተጭበረበረች የገባት ሰራተኛ ገንዘቡን መክፈል አልችልም ቤተሰቤም አይችልም በሚል የልጅነት ሀሳብ ራሷን አጠፋች።
በ 02/03/16 ቀብሯ በወልቂጤ ተፈፀም።

ህብረተሰቡም በኤሌክትሮኒክሰ ግብይት በሚፈፅሙበት ወቅት ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባል።
ወ/ሪት መቅደስ በደረጃ አራት በኮንስትራክሽን ከተመረቀች ሁለት አመት ያለፋት ቢሆንም በተማረችው የሙያ መስክ ስራ አላገኘችም ነበር።
ነፍስ ይማር😭

©️HuzHuzeyfa M Kasim
©️DaniApps


የዓለማችን ከፍተኛ ደመወዝ ተከፋዩ ሰው እናስተዋውቆ ።

📌የጎግል እናት የሆነው አልፋቤት ኩባንያን በስራ አስኪያጅነት የሚመሩት ህንዳዊው ሰንዳር ፒቻይ አሁን ላይ ከፍተኛ ደመወዝ ከሚከፈላቸው ሰዎች መካከል ቀዳሚው ናቸው።

📌226 ሚሊዮን ዓመታዊ ደመወዝ የሚከፈላቸው ሰንዳር በበርካታ የዓለማችን የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ተፈላጊ ሰውም ናቸው።

📌ሰንዳር የኢለን መስኩ ኤክስ ኩባንያ ዳጎስ ያለ ደመወዝ ቢያቀርብላቸውም ጎግልን አለቅም ብለው ጉርሻውን ውድቅ አድርገዋል። ጎግል ኩባንያም ለሰንዳር ታማኝነት የ50 ሚሊዮን ዶላር ስጦታ እንዳቀረበላቸው ተገልጿል።


©️Elatech
©️DaniApps


Follow Us On 👉 Instagram




የትኛውን ትመርጣላችሁ ? 🤔






መልካም በአል


#EthioTechs_News📑

♦️ Telegram በትላንትናው እለት Anonymous Sudan በመባል በሚጠሩ ቡድኖች ጥቃት እንደደረሰባቸው አስታውቀዋል።

♦️ቡድኑም ባስተላለፈው መልዕክት በትላንትናው እለት September 22/2023 የ telegram መሰረተ ልማቶች ላይ ጥቃት እንደፈፀሙ አስታውቀዋል። ጥቃቱም ንጋት ላይ ለ50 ደቂቃ ያህል የቆየ ሲሆን የTelegram official website እና telegram bot API ላይ የተወሰነ ችግር ፈጥሮ ነበር።

♦️የጥቃቱ ምክንያት የነበረው ብዙ ሺህ ተከታይ የነበረውን የቡድኑ Telegram channel ban በመደረጉ ነው።


©️ethio_techs
©️DaniApps


♦️ CAPTCHA በመባል የሚጠራ ሲሆን ለመጀመርያ ግዜ ተግባራዊ የተደረገው እ.ኤ.አ ከ1997-2000 ባለው አመት ውስጥ ነው።ለዚህ system ስራ ላይ መግባት ዋነኛው ምክንያት የነበረው ከተለያዩ ስፓመሮች የሚመጡ fake request ለመግታት ሲሆን ስራው የጀመረውም Yahoo website ላይ ነበር።አሁን ላይ ይህንን ሲስተም በማሳደግ የሰው ልጅ እና Robot ለመለየት እየተጠቀሙበ ይገኛል።

♦️Robot እንዴት የCAPTCHA test ማለፍ ሊያቅተው ይችላል❓
♦️አንድ simple box click አድርጎ ከማለፍስ Google እንዴት ሊያቆማቸው ይችላል❓

♦️የብዙ ሰው ጥያቄዎች ሲሆኑ በሙያው ላይ ያሉ ሰዎች ይህንን መልስ ይሰጣሉ።ምክንያቱ ይህ የምናውቀው box አዲስ version አለው።

♦️Google ይህን ለማድረግ ምን አነሳሳው❓

♦️እ.ኤ.አ በ2014 Gooogle ይህን ሲስተም ለመሞከርያ የሚሆን AI አበልፅጎ ነበር ውጤቱም በጣም አስገራሚ ነበር።ይህ ሙከራ ላይ ከተሳተፉት 99.8%🙃 የሚሆኑት Robot የነበረውን ሲስተም ማለፍ ሲችሉ የሰው ልጆች ግን 33%🙈 የሚሆኑት ብቻ ነበር ማለፍ የቻሉት።

♦️Google ይህን ሲስተም ለመቅረፍ reCAPTACHA ስራ ላይ አውሏል።ይህም ሲስተም ከመጀመርያው ጋር ተመሳሳይ ቢሆንም Robot ይህን ሲስተም በተደጋጋሚ ለማለፍ ሲቸገር ማየት ችለዋል።

♦️ይሄኛው ሲስተም ከመጀመርያው የሚለየው ፈተናው የሚጀምረው verify box click ለማድረግ የምንሄደበትን እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ጀምሮ ነው።
አሁን ላይ AI ይህን ነገር እስካላስተካከለው ድረስ እስካሁን የተሰሩት Robot እና የሰው ልጅ የ computer Mouse አጠቃቀም በጣም ልዩነት አለው።አንድ Robot computer mouse በመጠቀም click ማድረግ የፈለገው ቦታ ለመንካት የሚሄደው እንቅስቃሴ ሲታይ straight line አይነት ሲሆን የሰው ልጅ ሲጠቀም ግን የmouse courser እንቅስቃሴ የተዘበራረቀ ነው።

♦️ሲስተሙ በዚ እንቅስቃሴ እርግጠኛ ካልሆነ ወደሌላ ፈተና ይወስደናል። የመኪና፣የድልድይ፣የእግረኛ መሻገርያ.... ምስል ያለበትን square እንድንነካ እና verify እንድናደርግ ሌላ ፈተና ይሰጠናል።Google ይሄ ሲስተም እንዴት እንደሚሰራ ባያብራራም Technology ላይ ያሉ ባለሙያዎች ግን ሁለተኛውም ፈተና ከመጀመርያው ጋር ተመሳሳይ እንደሆነ ያብራራሉ።ይሄም ፈተና የ mouse courser እንቅስቃሴን ተመልክቶ ነው ወደ የምንፈልግበት site እንድንገባ የሚያደርገን። ለዛም ይመስላል ጥቃቃን የሆኑ ስህተቶችን የሚያልፈን።

♦️ከዚህም በተጨማሪ ይበልጥ safe ለማድረግ አሁን ጥቅም ላይ የዋሉት ሲስተሞች የ browser history data Google collect ያደርጋል።🙊 ከዚህ በፊት access ያደረግናቸውን site፣የተመለከትናቸውን video ምን ይመስላል የሚለውን በዚ እንደሚመለከት እና ከእነሱ ተነስቶ ምንነታችንን እንደሚገምት ባለሙያዎች ያብራራሉ።😅 ይህንም ለማድረግ እኛም ለGoogle permission ሰጥተናል❗️

♦️ሌላኛው የ reCAPTACHA ጥቅም ደግሞ ለራሱ Google ሲሆን እነሱም ይህን Test ለself driving መኪናዎቻቸው AI ማበልፀግያ የሚሆን ዳታ የሚሰበስቡበት መንገድ እንደሆነ ይነገራል።

©️ethio_techs
©️Dani_Apps


👋🏽ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬ Google ስለሚጠቀመው ሰው እና Robot መለያ ሲስተም የተወሰነ እንላችኋለን።

©️ethio_techs


WhatsApp እንደ ቴሌግራም ቻናሎችን ጀመረ😁
TELEGRAM ይለያል የምንለው በምክንያት ነው🔥⭐️

©️Techbamaregna
©️DaniApps


📌iOS 17 will be available on #September 18th (Tomorrow)!🔥

©️ethio_techs
©️DaniApps


ነባር የቴሌብር ሱፐርአፕ ተጠቃሚዎች መተግበሪያችሁን የደህንነት እና ተጨማሪ አዳዲስ አገልግሎቶች ወደ ተካካተበት መተግበሪያ ለማዘመን http://onelink.to/fpgu4m

ማስታወሻ፡ ቴሌብር ሱፐርአፕን ሲጠቀሙ ዳታ ማብራት ቢኖርብዎትም ከአገልግሎት ክፍያ ነጻ ነው

👆 ቴሌ አሁኑኑ UPDATE አድርጉ ብሏል
🖕


አፕል አይፎን 15ን ይፋ አደረገ!

አፕል የቀጣዩን ትውልድ አይፎን 15ን ዛሬ አስተዋውቋል።

😁 የሚገርመው ለመጀመርያ ጊዜ IPHONE ስልክ እና SAMSUNG ስልኮች በተመሳሳይ ቻርጀር መደረጋቸው ነው

♻️ IPHONE 15 PRO እና PRO MAX ስልኮች የሚጠቀሙት ቻርጀር TYPE C እንደሆነ ተገልጿል


👉 በተጨማሪም በ Iphone 15 pro እና pro max ላይ እጅግ ፈጣኑን A17 pro ባዮኒክ ቺፕ አካተዋል።

✅ ከ አይፎን ሌላም Apple Watch Series 9 , ultra 2 ምርቱንም አስተዋውቋል።

©️Ethioiptv
©️DaniApps


🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻



20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

1 629

obunachilar
Kanal statistikasi