💎كوني سلفية على الجادة 🎀 dan repost
بسم الله الرحمن الرحيم
እኛሙስሊሞች በሁሉ ነገራችን የሁዶችና ነሳሮች መሀለፍ እዳለብን መልክተኛውﷺ ነግረውናል
ይህ ሆኖ እያለ በአህለሱና በእስልምና ስም ሚያጭበረብሩ ሰዎችን መራቅ አለብን
ይህም ስል በመረጃ ነው
عَنْ ابْنِ عُمَرَ قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ مَنْ تَشَبَّهَ بِقَوْمٍ فَهُوَ مِنْهُمْ ) رواه أبو داود (اللباس / 3512) قال الألباني في صحيح أبي داود : حسن صحيح . برقم (3401)
መልክተኛው ﷺ ከላይ በሃዲሱ እንደተጠቀሰው በሰዎች የተመሳሰለ ከነሱ ጋር ነው።
ከሃዲሱ እንደተረዳነው አንተ በኩፋሮች ከተመሳሰልክ ከነሱ ጋር ነህ ማለት ነው
ከነዛም ከብዙ መሀለፋዎች መካከል አንዱ የሆነው ቢንጣልነው
*ዛሬ ላይ ጀምእዮች*
ሸጣቸው ገትረው ሚከራከሩለት *ቢጣል* የፈቀደ ኡለማ አለን❓
በል እነሱ ከሚያጨበጭቡለት ሸህ ረቢእ ኸዳሁላህ ጨምሮ በአንድ ድምፅ ሰምተው ይፍረዱ
الله
*ሀቅ በሀቅነቱ ያሳውቀን(ያመላክተን) ምንቀበለው ያድርገብ*
الله
*ባጢል በባጢልነቱ ያሳውቀን የምንርቀውም ያድርገን*
https://t.me/HUN_SUNY_SELEFY